ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
572 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
ይሄ የተሳፊሪዋ የገጠማት ችግርና ያጋጠማት የኛን ትብብርና እገዛ ትፈልጋለች ሁሉም የጋራ ስማችንን ለማጥራት ሁሉም ይተባበር ‼️
Forwarded from Henok $
ሙኬ እውነቱ እሱነው የኔ 150 ብር ለ ራሴም ሆነ ለወድሜ የሞት ምክኒያት አይሆንም ‼️
አሁን ድርጅቶቹ የተቸገሩበት መገዶች ቀን ከቀን ከካቸው እየወጡ ነው ለምሳሌ በፊተ በፊት ከ ተገልጋይ ወደጥሪ መሃከል ሲደወል ከ 6 እስከ 3 ብር ይቆርጡ ነበር አስቡት አንድ ሰው 5 ጊዜ ባይነሳለት አሊያም ጥሪ ባይላክለት 15 ብር ያጣል ይህም ሆን ተብሎ ይደረግ ነበር ‼️ እሱንም አጡት
# በ ኮርፖሬት ያጋብሱ የነበሩት ቀላል የማይባል የወራት ገቢዮቻውን ዛሬ ላይ በየ ድርጅቶች የተከፈቱባቸው ክሶች የጠበቆቻቸውን የፍይል ጥማት መወጣት ያስቻሉ ናቸው ይህም የጥረት ውጤትና የፍላጎት ማጣት ማሳያ ሆኖአቸዋል
#በቅርቡ ደግሞ ከፍተኛ እምርታ እያሳየው ያለው የዝቅተኛ የተቀማጭ ገዘብ እዳሻቸው የሚመነዝሩትና ኢንቨስት የሚያደርጉት ገዘብ እዲያጡ አስችሏል
# በቀጣይ ሁሉም ከመገድ የሚያገኘውን ስራ አሳልፎ ባለመስጠት ያደረገው ጥረት ከነሱ የሚያገኘውም ላይ በተመሳሳይ ከደገመው ግብአተ መሬታቸው እሩቅ የሚሆን አይመስለኝም ይህም ዘርፊን ያየሁበትና የበኩሌን በማድረግ የአሽከርካሪውን ብሎም የ አገርን ጥቅም ያስጠበቅንበት የህብረት ክንዳችን ነው ብዬ ነው የማምነው ….. እይታና ትዝብት
ይ። ቀ። ጥ። ላ። ል። ‼️
Forwarded from Henok $
እረ እተተባባሰ መጣ ይሄ ድርጅት አንድ ወቅት ላይ ለ አንድ የመንግስት መስሪያ ቤት እነሱኮ ቲፖም ያገኛሉ ማለቱን ስሰማ እወሸት ባይመስለኝም እውነት ነው ብዬ ለመቀበል እደድርጅት ሳይሆን እደግለሰብም ከብዶኝ ነበር 😔
ይህው አሁን በግልፅ እራሱ በአኦፊሻል ገፁ ኮምሽንን ሳይሆን ቲፖ የአሽከርካሪው አሳሳቢው ጥቅሙ ሆኖበታል 🤷‍♂️
የ እውነት ከባድ ኮፖሌክስ ነው ወርዶ እመራዋለው ከሚለው አሽከርካሪ ጋር በዚህ መልኩ ጫማ መለካካቱ ከባድ ነው 😔😔😔‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
እረ እየተባባሰ መጣ ይሄ ድርጅት አንድ ወቅት ላይ ለ አንድ የመንግስት መስሪያ ቤት እነሱኮ ቲፖም ያገኛሉ ማለቱን ስሰማ የውሸት ባይመስለኝም እውነት ነው ብዬ ለመቀበል እደድርጅት ሳይሆን እደግለሰብም እኳን ከብዶኝ ነበር 😔
ይህው አሁን በግልፅ እራሱ በኦፊሻል ገፁ ኮምሽንን ሳይሆን ቲፖ የአሽከርካሪው አሳሳቢው ጥቅሙ ሆኖበታል 🤷‍♂️
የ እውነት ከባድ ኮፖሌክስ ነው ወርዶ እመራዋለው ከሚለው አሽከርካሪ ጋር በዚህ መልኩ ጫማ መለካካቱ ከባድ ነው 😔😔😔‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
በትክክል የጋራ መኖሪያ ቤቶች እኳን ለማስገባት ፍቃደኞች አይደሉም አንዱ ባለፈው ፀሀይ ሪልስቴት እየገባን በር ዘግቶ ሲጨቃጨቅ ጠጋ ብዬው እስቲከር ባትለጥፍ ይሄ ሁሉ መገለል አይደርስብክም ነበር እለዋለው
<<ሃምስ መቶ ይከፍሉኝል እኮ ብሎን እርፍ >>
ታዲያ የነሱ ይበቃሃላ ቁጭ ብለክ አበላም ይሄሁሉ ብር ከከፈሉክማ ብለን ስንለው
አዳማ የሚል ስራ ገብቶልኝ ላነሳ ልግባ ብላቸው እደሌባ አይተው አላስገባም አሉኝ ብሎ ማለቃቀስ እኔም በዚህ አይነትማ 500 ተሰልፈክ ከተቀበልክ እቃም ለማሳት ወደዋላ ባትልም ቢጠረጥሩ አይፈረድባቸውም ብለን አልፈን ገባን እኔን የሸኘኝ የኮድ 3 አባል ስገባ አንዲት ቆጅዬ ሴት ሁለት ልጆች ይዛ እከሌነክ የኮድ 3 ነክ 😉 አዎ ምን ነበር አዳማ/ናዝሬት ነበር ማለት ልጁም ዞር ብሎ ሲያየኝ ገባኝና 6000 ብዬ ዋጋ ማውጣት ተከራከሩና በ 5 ሺ እኔም ወረድኩለትና ይዞት እብስ ያኔ ማን ትዝ አለኝ መሰላቹ የነኛ ቆነጃጂት ታሪክ ፊቴላይ ግጥም አለ ጀለስ ሲነግረኝ አሁንም እየተከራከረ ነው ብሎ ደወለልኝ በቃ ይሄ ከ አንዱ ደጋፊ አሊያም ከ ኮድ 3 ተቃዋሚ ፖርቲ አዱ ነው 😉 ተወው አልኩት ልጅቷ ከሞት ታስጥለው ይመስል አላስገባም አሉኝ ቢላት ሙልጭ አድርጎ እደሰደባት ነገረኝ ያኔ
የኛውም ቅጥቅጥ ያ በር ላይ የነበረው የከሌን እስቲከር የለጠፈው እኮነው ልጁ ብሎ ቢያስወጋስ ሴትየዋም ሁለተኛ ለካ ለኛ እየደወሉ የኛ የኛ አሽከርካሪዎች የሚሉን ጋጥወጥ ጋጥወጡን ሰብስበው ነው ማለት
ወዲያው ከድርጅቱ ደግሞ ተደወለባት አለ አይ በሌላ ሄጃለው ማለት እስቲከር ስለነበረው ወደውስጥ ሊያስገቡት አልቻሉም ማለት ይሄኔ ከወዳኛው የስልኩ ጫፍ ያለችው ኮል ሴተር እስቲከር የሌለው መኪና እንልኮለታለን 😉😝 ማለት
ተሳፊሪዋም አይ ተነጋግሬ ሄጃለው ማለት ኮል ሴተሯ ለደህንነቶ ችግር ምናምን ዘባረቀች አለ ይሄኔ ተሳፊሪዋ
እናተ ትጠብቁናላቹ ብለን ነው እዴ የምንጠራው አይደለም ጥበቃ የናተን አርማ የለጠፈ ሙልጭ አድርጎ ሲሰድበን እያየን ነው ለዘመናት ላዳ ተጠቅመናል ግን ተከባብረን ነው እየተዋወቅንማ ብላ 👂 ላይ ዘጋችባት
ይሄኔ እስቲከር ለጣፊውን ሳልኩት😔😢 ከስራው ፣ከ ክብሩ ፣ከብሩና ክስቲከሩ አለመሆኑን ሳስብ 😔😔😔 የምር አዘንኩለት አይ አሽቄው ብዬ ዘጋሁት ሃሳቤን እኔም 😉😝‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_ $

https://t.me/code3drivers
👍1
Forwarded from Henok $
በነዳጅ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች እውነት ይቆሙ ይሆን ⁉️🤔
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ራስክን መቀበል የከበደክ አሽከርካሪ እራሱን የካደ ድርጅት ስታይ የሚሰማክን ስሜት አጋራን ለምን ካልክ የስሜት ተመሳስሎት አለክና ⁉️
አንዳንዴ የድርጅቶችን እስቲከርና አፖ የምታስተዋውቁ በተለይ አፖን አውርዱ የሚል ትእዛዝ ያዘለ እስቲከር ለጥፍቹ የምትዞሩ ምን እያላቹ እደሆነ ገብቷቹሀል በራሳቹ አንገት የሚያልፍ ካራ(ቢላ) ቁጭ ብሎ እደመሳል ነው ‼️
ይሄንን እዳታስብ ዓምሮክን የደፈነው ምንድን ነው ⁉️
ችግር፣ረሀብ፣ጥማት ወይንስ እዳ ⁉️
ሁሉም ባተ የሚቀየሩ እንጂ እራስን በማዋረድ የሚለወጡ አይደለም እና በማስተዋል እንጓዝ እላለው‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ለዛ ህይወቱን ንብረቱን ለምትሳሳለት ወዳጅክ ፣ቤተሰብክ፣ወድምክ ፣ኢትዮዺያዊ ወገንክ ላክለት
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
በተለያየ ጊዜና ሰዓት በርካታ አፖሊኬሽን አስጠቃሚ ደላላ ደርጅቶች ይመጣሉ ታዲያ የሚመጡት ሁሉ ቀድሞ ከነበሩት ለ አሽከርካሪውና ባለ ንብረቱ የተለየ ነገር ባያመጡ ለራሳቸው የሚጠቀሙበትን የተለየ የተቀማጭ ገዘብ መሰብሰቢያ ሜትድ ግን ይዘው ይመጣሉ በርካቶች ስለምን ቅድመ መደለያና ማበረታቻ መስጠት ፈለጉ⁉️
1/# ዛሬላይ አተ ተፈልገህ ሳይሆን ነገ ተጠምዝዘክ የምትሰራበትን አካሄድ እየዘረጉልክ ነው
2/#በምን አገባኝ ስሜት የምትሰራቸው ስራዎች አተን ከንብረትክና ከ መሰል የስራ ባልደረቦችክ እያራቀ ሚሄድ ይሆናል አንድ አይነት የመብት ፣የጋራ ጥቅም ፣የደህንነት ጥያቄዎችን እዳታነሳና እዳታስብ እኔ ከበላው አይነት አስተሳሰብ እዲጫወትብክ ያደርጉካል ታዲያ በዚህ አኪያሄድ የመጣው የሄደው ሁሉ የነኩሉን እየጎሰመክ እና እያደቀቀክ ከሚሄድ ለምን በዘላቂነት ሊጠቅመን የሚችለውን መርህ አንከተልም ብሎ የሚጠይቅ መጥፍቱ ሌላኛው ጥያቄ ነው ‼️
ሰሞኑን በተለያዩ የሶሻል ሚዲያዎችና የመገድ ላይ ሴልሶች ኮንጎ😉 የሚባል አዲስ የግዞት አሰራርን ይዥ መጣው ያለ ድርጅት አለ ይሄም አሁን አሁን ስራው ከወጪ ፣ከ ኑሮ ውድነቱና ከተሽከርካሪ የቀን ገቢ ክፍያ ጋር ተያይዞ በድርጅቱ የተተመነው ዋጋ ባያዋጣም እኳን ተገልገ‍ኣዩን ህብረተሰብ ብዥታ ላለመፍጠር ሲባል የተሻለ ዋጋ ነው ብሎ ባመነበት በ አንዱ ደላላ ድርጅት የዋጋ አሰላል ስሌት እየሰራ ይገኛል ታዲያ ከዚህ ባነሰ ዋጋና ይህንን የተለየ ቅናሽ አለኝ ለማለት ተሳፊሪው ከ 50 እስከ 30% ቅናሽ በሚመስል መልኩ የማስታወቂያ ስራ ሲሰራ ያተ ገንዘብ በሳምንት እደሚገባልክ ይነገርካል በመጀመሪያ ከተሣፊሪ ማግኘት የነበረብክን 300ብር ተሳፊሪው 150 ብር ከፍሎክ ቢወርድ እና ድርጅቱ 150 ብሩን ከሳምት ቡሃላ ቢያስገባው እኳን ተጎጂ እንጂ ተጠቃሚ አይደለክም ማየት የሚኖርብን የኛ 150 ብር ሳይሆን 10,000x15 =150,000 እደማለት ነው ከ 60ሺ በላይ ተሽከርካሪና ከ 100 ሺ በላይ አሽከርካሪን የተሸከመን ዘርፍ እዲሁ ለበላተኛ አሳልፎ መስጠት አለማስተዋል አሊያም ግዴለሽነት እንጂ የ ቢዝነስ ሰው አያስብልም ‼️
ስለዚህ ወዳጄ ንቃ ቤንዚልክን ለነገ ተስፍ ለሌለው ነገር እየዞርክ በኪሳራ አትቸብችበው ከወድም ህህቶችጋር ተባብረ ዘላቂ ለውጥ አጣምጣ
የግብፅ ፔራሚዶች የተገነቡት በ እስራኤል ህዝቦች ነው ለግብፅ የቱሪስት ገቢን ሲያስገኝ ለ እስራኤል ህዝብ ግን ዛሬም ድረስ ታሪካቸውና የማድረግ የመስራት ጥበብ ማሳያቸው ነው ሁሌም አተ በሰራረከው ጥሩም ሆነ መጥፎ ትውልድ እንጂ አተ አትጠቀምበትም ዋናው ሀሳብ እኔ ጥዬ የሚያልፈው እዴት ቢተገበር ለውጡ ፈጣን ይሆናል ነው⁉️
እሱም
#መብትህን
#ጥቅምህን
#ደህንነትክን
ከመሰሎችክ ጋር በጋራ ማስጠበቅ ስትችል ብቻ ነው‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ይሄንን እየተባለ እኮ የሚሰራ ማስተዋል የተነሳው አሽከርካሪ ወይ ባለንብረት አይጠፍም ‼️⁉️
በመጀመሪያ ይሄ ማስታወቂያ የሚያሳየው ሁሉም ሰው በ + እየሰራ አለመሆኑን ነው‼️ በዚህም ኩራት ይሰማናል ‼️
በሁለተኛ ደረጃ እኛ የኮድ 3 ታርጋና ንግድ ፍቃድ ሲሰጠን ከዚህ ድርጅት ጋር ስሩ ተብሎ ሳይሆን የክራይ አገልግሎት ከፈለግነው አካል ጋር በፈለግነው መገድ ህጉና የንግድ ምዝገባችን ላይ በተጠቀሰው ዘርፍ መሰረት እንድንሰራ እንጂ ከራይድ ድርጅት ጋር ብቻ ወይም በሱ መገድ ሂዱ የሚል የለውም በተጨማሪ ድርጅቱ ሊገነዘብ የሚገባው የ ሀገሪትዋን የነፃ ገበያ ህግ እየተፃረረና እየጣሰ እደሆነ ነው ‼️
በሶስተኛነት ታክስ ማጭበርበር ማለት በድርጅቱ ተመዝግበው በመንግስት የቀረጥ ድጎማ የገቡ ከ 12 ሰው በላይ መቀመጫ ያላቸውን የሽከርካሪዎች ለተለያዩ ባንኮችና ለግል ተቋማት አሰማርቶ መግስት ለህብረተሰቡ በታክስ ቅነሳ ያቀረባቸውን ተሽከርካሪዎች ማሰራት በግሉም በ ህብረተሰቡም ላይ ማጭበርበር ከተባለ ይሄ ነው ከላል ለማይበል ባልተፈቀደላቸው መስመር ህብረተሰቡን ለትራንስፖርት እጥረት መንግስትንም ላልታቀደለት አላማ ሟዋል የህዝብንና የመግስትን ጥቅም እደማሳጣት ነው‼️
4# ደህንነት እስከዛሬ ህይወታቸው እና ንብረታቸው የተቀሙ አባሎቻችን በናተ ከሚደርስባቸው መገላታት እና መጉላላት በቀር በናተ ደህንነት የተገኘ ውጤት የለም ‼️
5# በ መገድላይ መሰስራት ዛሬም ነገም ይቀጥላል ‼️ የንግድ ህጉ እስካልተሻሻለ ድረስ ያኔ ኮድ 1 በቴክኖ ሎጂ ታግዞ መስራት ያቆማል እናተም ከመገድ ላይ ስሩልን የምትሉትን አቁማቹ በ ኮል ሴተር የሚመጡ ጥሪዎች ሁሉ የሚቆሙ ይሆናል ማለት ነው ምክኒያቱም በቴክኖሎጂ አስጠቃሚ ናቹና ልትረዱት የሚገባው የኛንግድ ዘርፍ እናተ ከመምጣታቹ
ከመምጣታቹ በፊት የነበረ ወደፊትም ይኖራል
Forwarded from Henok $
ይደመጥ ለሁሉም የሚጠቅምና የሚያነቃ መልክት ነውና ‼️#
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_ $