ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
572 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
ይሄ የተሳፊሪዋ የገጠማት ችግርና ያጋጠማት የኛን ትብብርና እገዛ ትፈልጋለች ሁሉም የጋራ ስማችንን ለማጥራት ሁሉም ይተባበር ‼️
Forwarded from Henok $
ሙኬ እውነቱ እሱነው የኔ 150 ብር ለ ራሴም ሆነ ለወድሜ የሞት ምክኒያት አይሆንም ‼️
አሁን ድርጅቶቹ የተቸገሩበት መገዶች ቀን ከቀን ከካቸው እየወጡ ነው ለምሳሌ በፊተ በፊት ከ ተገልጋይ ወደጥሪ መሃከል ሲደወል ከ 6 እስከ 3 ብር ይቆርጡ ነበር አስቡት አንድ ሰው 5 ጊዜ ባይነሳለት አሊያም ጥሪ ባይላክለት 15 ብር ያጣል ይህም ሆን ተብሎ ይደረግ ነበር ‼️ እሱንም አጡት
# በ ኮርፖሬት ያጋብሱ የነበሩት ቀላል የማይባል የወራት ገቢዮቻውን ዛሬ ላይ በየ ድርጅቶች የተከፈቱባቸው ክሶች የጠበቆቻቸውን የፍይል ጥማት መወጣት ያስቻሉ ናቸው ይህም የጥረት ውጤትና የፍላጎት ማጣት ማሳያ ሆኖአቸዋል
#በቅርቡ ደግሞ ከፍተኛ እምርታ እያሳየው ያለው የዝቅተኛ የተቀማጭ ገዘብ እዳሻቸው የሚመነዝሩትና ኢንቨስት የሚያደርጉት ገዘብ እዲያጡ አስችሏል
# በቀጣይ ሁሉም ከመገድ የሚያገኘውን ስራ አሳልፎ ባለመስጠት ያደረገው ጥረት ከነሱ የሚያገኘውም ላይ በተመሳሳይ ከደገመው ግብአተ መሬታቸው እሩቅ የሚሆን አይመስለኝም ይህም ዘርፊን ያየሁበትና የበኩሌን በማድረግ የአሽከርካሪውን ብሎም የ አገርን ጥቅም ያስጠበቅንበት የህብረት ክንዳችን ነው ብዬ ነው የማምነው ….. እይታና ትዝብት
ይ። ቀ። ጥ። ላ። ል። ‼️
Forwarded from Henok $
እረ እተተባባሰ መጣ ይሄ ድርጅት አንድ ወቅት ላይ ለ አንድ የመንግስት መስሪያ ቤት እነሱኮ ቲፖም ያገኛሉ ማለቱን ስሰማ እወሸት ባይመስለኝም እውነት ነው ብዬ ለመቀበል እደድርጅት ሳይሆን እደግለሰብም ከብዶኝ ነበር 😔
ይህው አሁን በግልፅ እራሱ በአኦፊሻል ገፁ ኮምሽንን ሳይሆን ቲፖ የአሽከርካሪው አሳሳቢው ጥቅሙ ሆኖበታል 🤷‍♂️
የ እውነት ከባድ ኮፖሌክስ ነው ወርዶ እመራዋለው ከሚለው አሽከርካሪ ጋር በዚህ መልኩ ጫማ መለካካቱ ከባድ ነው 😔😔😔‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
እረ እየተባባሰ መጣ ይሄ ድርጅት አንድ ወቅት ላይ ለ አንድ የመንግስት መስሪያ ቤት እነሱኮ ቲፖም ያገኛሉ ማለቱን ስሰማ የውሸት ባይመስለኝም እውነት ነው ብዬ ለመቀበል እደድርጅት ሳይሆን እደግለሰብም እኳን ከብዶኝ ነበር 😔
ይህው አሁን በግልፅ እራሱ በኦፊሻል ገፁ ኮምሽንን ሳይሆን ቲፖ የአሽከርካሪው አሳሳቢው ጥቅሙ ሆኖበታል 🤷‍♂️
የ እውነት ከባድ ኮፖሌክስ ነው ወርዶ እመራዋለው ከሚለው አሽከርካሪ ጋር በዚህ መልኩ ጫማ መለካካቱ ከባድ ነው 😔😔😔‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
በትክክል የጋራ መኖሪያ ቤቶች እኳን ለማስገባት ፍቃደኞች አይደሉም አንዱ ባለፈው ፀሀይ ሪልስቴት እየገባን በር ዘግቶ ሲጨቃጨቅ ጠጋ ብዬው እስቲከር ባትለጥፍ ይሄ ሁሉ መገለል አይደርስብክም ነበር እለዋለው
<<ሃምስ መቶ ይከፍሉኝል እኮ ብሎን እርፍ >>
ታዲያ የነሱ ይበቃሃላ ቁጭ ብለክ አበላም ይሄሁሉ ብር ከከፈሉክማ ብለን ስንለው
አዳማ የሚል ስራ ገብቶልኝ ላነሳ ልግባ ብላቸው እደሌባ አይተው አላስገባም አሉኝ ብሎ ማለቃቀስ እኔም በዚህ አይነትማ 500 ተሰልፈክ ከተቀበልክ እቃም ለማሳት ወደዋላ ባትልም ቢጠረጥሩ አይፈረድባቸውም ብለን አልፈን ገባን እኔን የሸኘኝ የኮድ 3 አባል ስገባ አንዲት ቆጅዬ ሴት ሁለት ልጆች ይዛ እከሌነክ የኮድ 3 ነክ 😉 አዎ ምን ነበር አዳማ/ናዝሬት ነበር ማለት ልጁም ዞር ብሎ ሲያየኝ ገባኝና 6000 ብዬ ዋጋ ማውጣት ተከራከሩና በ 5 ሺ እኔም ወረድኩለትና ይዞት እብስ ያኔ ማን ትዝ አለኝ መሰላቹ የነኛ ቆነጃጂት ታሪክ ፊቴላይ ግጥም አለ ጀለስ ሲነግረኝ አሁንም እየተከራከረ ነው ብሎ ደወለልኝ በቃ ይሄ ከ አንዱ ደጋፊ አሊያም ከ ኮድ 3 ተቃዋሚ ፖርቲ አዱ ነው 😉 ተወው አልኩት ልጅቷ ከሞት ታስጥለው ይመስል አላስገባም አሉኝ ቢላት ሙልጭ አድርጎ እደሰደባት ነገረኝ ያኔ
የኛውም ቅጥቅጥ ያ በር ላይ የነበረው የከሌን እስቲከር የለጠፈው እኮነው ልጁ ብሎ ቢያስወጋስ ሴትየዋም ሁለተኛ ለካ ለኛ እየደወሉ የኛ የኛ አሽከርካሪዎች የሚሉን ጋጥወጥ ጋጥወጡን ሰብስበው ነው ማለት
ወዲያው ከድርጅቱ ደግሞ ተደወለባት አለ አይ በሌላ ሄጃለው ማለት እስቲከር ስለነበረው ወደውስጥ ሊያስገቡት አልቻሉም ማለት ይሄኔ ከወዳኛው የስልኩ ጫፍ ያለችው ኮል ሴተር እስቲከር የሌለው መኪና እንልኮለታለን 😉😝 ማለት
ተሳፊሪዋም አይ ተነጋግሬ ሄጃለው ማለት ኮል ሴተሯ ለደህንነቶ ችግር ምናምን ዘባረቀች አለ ይሄኔ ተሳፊሪዋ
እናተ ትጠብቁናላቹ ብለን ነው እዴ የምንጠራው አይደለም ጥበቃ የናተን አርማ የለጠፈ ሙልጭ አድርጎ ሲሰድበን እያየን ነው ለዘመናት ላዳ ተጠቅመናል ግን ተከባብረን ነው እየተዋወቅንማ ብላ 👂 ላይ ዘጋችባት
ይሄኔ እስቲከር ለጣፊውን ሳልኩት😔😢 ከስራው ፣ከ ክብሩ ፣ከብሩና ክስቲከሩ አለመሆኑን ሳስብ 😔😔😔 የምር አዘንኩለት አይ አሽቄው ብዬ ዘጋሁት ሃሳቤን እኔም 😉😝‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_ $

https://t.me/code3drivers
👍1
Forwarded from Henok $
በነዳጅ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች እውነት ይቆሙ ይሆን ⁉️🤔
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ራስክን መቀበል የከበደክ አሽከርካሪ እራሱን የካደ ድርጅት ስታይ የሚሰማክን ስሜት አጋራን ለምን ካልክ የስሜት ተመሳስሎት አለክና ⁉️
አንዳንዴ የድርጅቶችን እስቲከርና አፖ የምታስተዋውቁ በተለይ አፖን አውርዱ የሚል ትእዛዝ ያዘለ እስቲከር ለጥፍቹ የምትዞሩ ምን እያላቹ እደሆነ ገብቷቹሀል በራሳቹ አንገት የሚያልፍ ካራ(ቢላ) ቁጭ ብሎ እደመሳል ነው ‼️
ይሄንን እዳታስብ ዓምሮክን የደፈነው ምንድን ነው ⁉️
ችግር፣ረሀብ፣ጥማት ወይንስ እዳ ⁉️
ሁሉም ባተ የሚቀየሩ እንጂ እራስን በማዋረድ የሚለወጡ አይደለም እና በማስተዋል እንጓዝ እላለው‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ለዛ ህይወቱን ንብረቱን ለምትሳሳለት ወዳጅክ ፣ቤተሰብክ፣ወድምክ ፣ኢትዮዺያዊ ወገንክ ላክለት
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/code3drivers