ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
572 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስራን እየሰራውነው ብለክ ካሰብክ ያለ ኮድ 3 አማራጭ ልክ አይደለክም የምንለው በምክኒያት የሚሆነው ይህንን ስታይ ነው
Forwarded from Henok $
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ከላይ ከድርጅቱ ሰራተኛ ከሆነችው እህት ጋር ባደረግነው የ ሃሳብ ልውውጥ ወደተለያየ ግሩፖ ላጋራቹልን ልጆች 🙏 ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው ድርጅቶችም እውነቱን ከመቀበል ይልቅ ልውውጡን በማጥፍትና ያጋሩትን ልጆች በማስፈራራት የሚፈጠር ለውጥ አይኖርም የነቃ ማህበረሰብ ምንም ጊዜ ጠያቂና ለውጥ ፈጣሪ ነው አጠይቅ ለውጥንም ማምጣት የለብክም የሚል ዝንባሌና ፍላጎት የትም እደማያደርስና እደማያሻግር ተረድታቹ በተቻለ መጠን ለ አሽከርካሪውና ለባለንብረቱ ክብር ሊናራቹ እየተገባ ሃሳቡንም ልታከብሩለት ይገባል <<መምግባረ>> ብልሹ መሆን እየቀለለ ጨዋሰው ግን ሃሳብን በ ሃሳብ በመሞገት ለውጥ ማምጣት እደሚችል ማመን ለተሻለ እድገት መንገድ ነው ‼️
እኛ የዘርፊ ባለድርሻዎች እንጂ እርጥባን ጠባቂዎች አይደለንም ‼️
ምናልባት በየግል ከናተ ያነሰ ካፖታል ሊኖረን ይችል ይሆናል እንጂ ከናተ ያነሰ አስተሳሰብም ሆነ የትምህርት ዝግጅት ግን ያለን ብቻ አለመኖራችንን ልትረዱልን ይገባል ኮፖታሉም ቢሆን ከተሰባሰብንና ከ ተ ደ መ ር ን በ አገሪትዋ ውስጥ መመዝገብ ያልቻለን ንብረት ማስመዝገብ በቻልን ወደፊትም ይህ ከመሆን የሚያግደን እደማይኖር ተረድታቹ የተስተካከለውንና ለሃገርም ሆነ ለ ዜጎች የሚጠቅመውን የደንነት መንገድ ብትመርጡ የተሻለ ይመስለኛል 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
‼️‼️‼️ይደመጥ ለተጠቃሚነት ‼️
Forwarded from Henok $
ይሄ የተሳፊሪዋ የገጠማት ችግርና ያጋጠማት የኛን ትብብርና እገዛ ትፈልጋለች ሁሉም የጋራ ስማችንን ለማጥራት ሁሉም ይተባበር ‼️
Forwarded from Henok $
ሙኬ እውነቱ እሱነው የኔ 150 ብር ለ ራሴም ሆነ ለወድሜ የሞት ምክኒያት አይሆንም ‼️
አሁን ድርጅቶቹ የተቸገሩበት መገዶች ቀን ከቀን ከካቸው እየወጡ ነው ለምሳሌ በፊተ በፊት ከ ተገልጋይ ወደጥሪ መሃከል ሲደወል ከ 6 እስከ 3 ብር ይቆርጡ ነበር አስቡት አንድ ሰው 5 ጊዜ ባይነሳለት አሊያም ጥሪ ባይላክለት 15 ብር ያጣል ይህም ሆን ተብሎ ይደረግ ነበር ‼️ እሱንም አጡት
# በ ኮርፖሬት ያጋብሱ የነበሩት ቀላል የማይባል የወራት ገቢዮቻውን ዛሬ ላይ በየ ድርጅቶች የተከፈቱባቸው ክሶች የጠበቆቻቸውን የፍይል ጥማት መወጣት ያስቻሉ ናቸው ይህም የጥረት ውጤትና የፍላጎት ማጣት ማሳያ ሆኖአቸዋል
#በቅርቡ ደግሞ ከፍተኛ እምርታ እያሳየው ያለው የዝቅተኛ የተቀማጭ ገዘብ እዳሻቸው የሚመነዝሩትና ኢንቨስት የሚያደርጉት ገዘብ እዲያጡ አስችሏል
# በቀጣይ ሁሉም ከመገድ የሚያገኘውን ስራ አሳልፎ ባለመስጠት ያደረገው ጥረት ከነሱ የሚያገኘውም ላይ በተመሳሳይ ከደገመው ግብአተ መሬታቸው እሩቅ የሚሆን አይመስለኝም ይህም ዘርፊን ያየሁበትና የበኩሌን በማድረግ የአሽከርካሪውን ብሎም የ አገርን ጥቅም ያስጠበቅንበት የህብረት ክንዳችን ነው ብዬ ነው የማምነው ….. እይታና ትዝብት
ይ። ቀ። ጥ። ላ። ል። ‼️