Forwarded from Davidè
Wedding car is available
Call 0911251663
Call 0911251663
Forwarded from Henok $
ሰላም የኮድ 3 አባላት ይህንን በምስሉ ላይ ያለክ ልጅ በውስጥ አውራኝ በቶሎ የምታውቁትም ፎቶውን እዳያቹት እደ ከዚህ ቀደሙ ትብብራቹ ያስፈልገኛልና በውስጥ አድራሻውን አሊያም ሊገኝበት የሚችልበትን መገድ በውስጥ አሳውቁኝ ነገሩን በውስጥ አውርተን የምንፈታው። ቀላል ጉዳይ ሆኖ እያለ ከቁጥጥር ውጪ እደማይወጣም ባለ ሙሉ እምነት ነኝ ወደ ሊላ ገፅም በመላክ የዘውትር ትብብራቹን ሁላቹም በማድረግ ከኔ ጋር የሚገናኝበትን መገድ ፍጠሩ 🙏
https://t.me/code3drivers
https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
Forwarded from Henok $
Forwarded from Henok $
ሃሳባቹን መሸጥ የማትችሉና መጠየቅ የማትፈልጉ በር ተከፍቷል ብላቹ ወጣ ገባ የምታበዙ አሊያም ከመንጋው ያፈነገጠ ሃሳብ ያለው ካለ ብላቹ የምትቃኙን ሰዎች እባካቹ የተሻለ እንጂ ያነሰ እውቀት ባለቤት አለ ብላቹ የመጣቹ ቀን ነው የተሸነፍቹት እና ስትጠየቁ መመለስ የማትችሉትን ሃሳብ ለመሸጥ አስባቹ አትምጡ አሊያም ጤነኛና ሁሉን ተጠቃሚ የሚያደርግ ሃሳብ ብቻ ይዛቹ ኑ ካልሆነ ግን እኩ አትንኩን ከሆነ በድርጅቶቹም አልተበገርንም ለማለት ነው ‼️
ለሌሎችም ትምህርት እዲሆን የተጋራ ሃሳብ 🙏‼️
ለሌሎችም ትምህርት እዲሆን የተጋራ ሃሳብ 🙏‼️
Forwarded from Henok $
Forwarded from Henok $
ሁሌም በህይወታችን ጥንካሬያችንን መለካት ያለብን ባለፍናቸው ፈተናዎች ሳይሆን ወደፊት በምናልፍቸው ችግሮች ያለን ዝግጅትና ቁርጠኝነት ነው ✊‼️ ጠንካራ ሁኑልኝ ‼️
#Henok_ $
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_ $
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
Forwarded from Henok $
ሰው ከተሞክሮ እኮ ነው የሚ መክረው አልሰማ ካልክ ደግሞ ሶስቴ ጮህክ ውጣ የሚለውንም ይጨምርልካል በልልኝ 😂😝😜😁
🙏 ታድ 🙏
🙏 ታድ 🙏
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እሱ አተ ለፍተክ በገነባከው ቤት አስመርቆ ሲገባ ያተ እሬሳ ለሚወዱክ ቤተሰቦች ለልጆችክ በ እንባ ከቤትክ ይሸኛል 😔
ንቃ መስራት በሚገባክ ጊዜ በፍርሃት ተጠምደክ ባሪያ አትሁን በመንግስቱ ጊዜ
<<ከ እድሜ ልክ ባርነት የ አንድ ቀን ነፃነት ይባል ነበር ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ
✊‼️
#አንድ_ስንሆን_ብዙ✊‼️
#ብዙ_ስንሆን_እደ_አንድ✊‼️
#Henok_$
ንቃ መስራት በሚገባክ ጊዜ በፍርሃት ተጠምደክ ባሪያ አትሁን በመንግስቱ ጊዜ
<<ከ እድሜ ልክ ባርነት የ አንድ ቀን ነፃነት ይባል ነበር ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ
✊‼️
#አንድ_ስንሆን_ብዙ✊‼️
#ብዙ_ስንሆን_እደ_አንድ✊‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ያላቹ አሊያም የምታውቋቸው ልጆች እዲጠቀሙ መልክቱ እዲደርስ በተለያዩ ገፆች ላይ አጋሯቸው
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
https://t.me/code3drivers
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
ያላቹ አሊያም የምታውቋቸው ልጆች እዲጠቀሙ መልክቱ እዲደርስ በተለያዩ ገፆች ላይ አጋሯቸው
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
https://t.me/code3drivers
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
ያላቹ አሊያም የምታውቋቸው ልጆች እዲጠቀሙ መልክቱ እዲደርስ በተለያዩ ገፆች ላይ አጋሯቸው
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
https://t.me/code3drivers
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይህ ባሳለፍነው ሳምንት ቢሮ መታቹ ስሙን ሲለን የነበረው አንዱ ወፃጃችን ቢዝነስ ነው ታዲያ በርካቶች በዚህ መልኩ ማጭበርበር ነው እያሉት ነው ‼️
ታዲያ አንድን ቢዝነስ በግልፅ ማስረዳትና በ አደባባይ ማስተዋወቅ የማይፈለግበት መገድ የጤናነው ትላላቹ 🤔⁉️
በዛላይ ሚዲያ ላይ አይወራም መባሉስ የጤና ነው ትላላቹ እስኪ ተሞክሮና ልምድ ያላቹን አካፍሉን ‼️‼️🫡
#Henok_$
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ
ታዲያ አንድን ቢዝነስ በግልፅ ማስረዳትና በ አደባባይ ማስተዋወቅ የማይፈለግበት መገድ የጤናነው ትላላቹ 🤔⁉️
በዛላይ ሚዲያ ላይ አይወራም መባሉስ የጤና ነው ትላላቹ እስኪ ተሞክሮና ልምድ ያላቹን አካፍሉን ‼️‼️🫡
#Henok_$
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ
Forwarded from Henok $
ይሄ ወገኛ ደርጅት 🤔😁
በ ሰርገኞች የሱን ድርጅት እስቲከር የለጠፊ መኪኖች እደማይፈለጉ እያወቀ አሊያም ገቢያውን ሳያውቀው ሰለ አሽከርካሪው ፖሮቶኮል ያወራል አሽከርካሪው እና ባለንብረቱ ለመኪናውና ለንብረቱ ምን አይነት ጥንቃቄ ማድረግ እዳለበትና እዴት በጋራ በመናበብ እየሰራ እዳለ ቆመው እያዩት ነው ‼️
ባይሆን እደ ድርጅት ይሄንን ደርጅታዊ ፖሮቶኮል ከ ኮል ሴተር ሲወጡ ከለር ደይ አክብረው የሚበተኑ ህፃናት ለሚመስሉ እስታፎቻቸው 🫵 ዩኒፎርም በማበጀት ይጀምሩት ይሄ በተቀጣሪዮቻቸው ላይ ማድረግ ያልቻሉተረን በራሱ ንብረት የሚሰራን ስለ አመጋገቡና አለባበሱ እዲሁም የንፅህና አጠባበቅን ማውራት ለተማረ ማህበረሰብ ከንቀት ትችት አይተናነስም ‼️

M T እናመሰግናለን ስራ እዲህም በመተሳሰብ መሰራት እደሚችል ስላሳየክልን ድርጅቶች ውስጥ የምትሰሩ የኛ አባላቶች የኛው የቤተሰብ ማርኬተሮቻችን በመሆን እዲህ ያሉ የ ጀ ኮድ 3 አባላቶቻችንን ውጤታማ የሚያደርጉ ስራዎችን በማነፍነፍ ከናተ አልፎ ለሌሎች መጥቀም የሚያስችል መረብ በመዘርጋት ወጤታማ ስራን መሰራት እደሚቻል በማሳየት ውስጥ ተሳታፊ እድትሆኑ እንጠይቃለን
#አንድ_ስንሆን_ብዙ✊‼️
#ብዙ_ስንሆን_እደ_አንድ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#አንድ_ስንሆን_ብዙ✊‼️
#ብዙ_ስንሆን_እደ_አንድ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️