ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
573 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
ዴቮ ሁሌም እዚሁ ገፅ ላይ እርስበ እርስ ያለንን ከተሰጣጠን የጎደለን እደሌለ አሳይተከናልና እያመሰገንኩ ያሰባቹ ያቀዳቹ ካላቹ ለሌላ ከፍላቹ ከምትጠቀሙ ወድማችንን እዲህ ያለ ስራዎችን ከሌላው ማህበረሰብ ስራዎችን እያገናኝን ለናተ ደግሞ በቅናሹ እንጠቀም እላለው ፍላጎት ያላቹ በውስጥ አዋሩኝ 🙏🙏
🙏1
Forwarded from Henok $
ሰላም የኮድ 3 አባላት ይህንን በምስሉ ላይ ያለክ ልጅ በውስጥ አውራኝ በቶሎ የምታውቁትም ፎቶውን እዳያቹት እደ ከዚህ ቀደሙ ትብብራቹ ያስፈልገኛልና በውስጥ አድራሻውን አሊያም ሊገኝበት የሚችልበትን መገድ በውስጥ አሳውቁኝ ነገሩን በውስጥ አውርተን የምንፈታው። ቀላል ጉዳይ ሆኖ እያለ ከቁጥጥር ውጪ እደማይወጣም ባለ ሙሉ እምነት ነኝ ወደ ሊላ ገፅም በመላክ የዘውትር ትብብራቹን ሁላቹም በማድረግ ከኔ ጋር የሚገናኝበትን መገድ ፍጠሩ 🙏

https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
ለግንዛቤ አለም ዘርፎ ላይ የታዩ ክስተቶች
#Henok_ $
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
ክፍል 1
Forwarded from Henok $
ክፍል 2
ለግንዛቤ አለም ዘርፎ ላይ የታዩ ክስተቶች
#Henok_ $
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
ጎጆ የምቶጡት በ ክሬዲት ብር ለሆነለላቹ አቤት በሉ 😁😝😉😝😝😂🤣
Forwarded from Henok $
ከቻላቹ ላኩልኝ ገፁ ላይ ያላቹ 🙏🙏🙏
Forwarded from Henok $
ሃሳባቹን መሸጥ የማትችሉና መጠየቅ የማትፈልጉ በር ተከፍቷል ብላቹ ወጣ ገባ የምታበዙ አሊያም ከመንጋው ያፈነገጠ ሃሳብ ያለው ካለ ብላቹ የምትቃኙን ሰዎች እባካቹ የተሻለ እንጂ ያነሰ እውቀት ባለቤት አለ ብላቹ የመጣቹ ቀን ነው የተሸነፍቹት እና ስትጠየቁ መመለስ የማትችሉትን ሃሳብ ለመሸጥ አስባቹ አትምጡ አሊያም ጤነኛና ሁሉን ተጠቃሚ የሚያደርግ ሃሳብ ብቻ ይዛቹ ኑ ካልሆነ ግን እኩ አትንኩን ከሆነ በድርጅቶቹም አልተበገርንም ለማለት ነው ‼️
ለሌሎችም ትምህርት እዲሆን የተጋራ ሃሳብ 🙏‼️
Forwarded from Henok $
ሁሌም በህይወታችን ጥንካሬያችንን መለካት ያለብን ባለፍናቸው ፈተናዎች ሳይሆን ወደፊት በምናልፍቸው ችግሮች ያለን ዝግጅትና ቁርጠኝነት ነው ‼️ ጠንካራ ሁኑልኝ ‼️
#Henok_ $
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
ሰው ከተሞክሮ እኮ ነው የሚ መክረው አልሰማ ካልክ ደግሞ ሶስቴ ጮህክ ውጣ የሚለውንም ይጨምርልካል በልልኝ 😂😝😜😁
🙏 ታድ 🙏
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እሱ አተ ለፍተክ በገነባከው ቤት አስመርቆ ሲገባ ያተ እሬሳ ለሚወዱክ ቤተሰቦች ለልጆችክ በ እንባ ከቤትክ ይሸኛል 😔
ንቃ መስራት በሚገባክ ጊዜ በፍርሃት ተጠምደክ ባሪያ አትሁን በመንግስቱ ጊዜ
<<ከ እድሜ ልክ ባርነት የ አንድ ቀን ነፃነት ይባል ነበር ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ
‼️
#አንድ_ስንሆን_ብዙ‼️
#ብዙ_ስንሆን_እደ_አንድ‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ያላቹ አሊያም የምታውቋቸው ልጆች እዲጠቀሙ መልክቱ እዲደርስ በተለያዩ ገፆች ላይ አጋሯቸው
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️

https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
ምን ማለት ነው እስኪ የገባው ያሳውቀኝ 🙏‼️