ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
573 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
ሰላም ኮድ-3 ቶች ሰሞኑን እያየሁት ወይንም በደርጅቶች እየተፈፀመ እናተም እያስተዋላቹት ያላቹት በተሳፊሪ እጅ ስልኮች ላይ እየደወሉ ስጋት ለመፍጠር በሚመስልና በ ኮድ 3 አሽከርካሪው ላይ መተማመንን ለማሳጣት በሚባል ደረጃልክ
#ከመገድ ላይ ሲጓዙ በኛ ካልተጠቀማቹ ትጭበረበራላቹ
#በ አፖ ጠርታቹ ስትሰርዙ ደህንነታቹ ችግር ውስጥ የገባ መስሎን ደወልን
#ታርጋና በኛ ማስጀመሩን ሳያዩ አይጓዙ
እነኝህንና መሰል ማስፈራሪያና በዘርፊላይ ጥላቻ በሚመስል መልኩ የሚነዙ አሳቦችን እየታዘብን ነው ‼️
ይህ ቀደም ሲል ድርጅቶች በየ ቢሮ ጠረቤዛቸው ላይ ሆነው የ ኮድ 3 አሽከርካሪውና ባለንብረቱ እዳይተማመንና አንድ በመሆን ሃሳብ እዳይለዋወጥ ነበር የሚሰሩት ዛሬ ግን እድሜ ለናተ ለ ኮድ 3 አባላት ይሁንና
ይፈጥሩብን የነበሩትን ስጋትና የ እርስ በእርስ አለመተማመኖችን ዘብሮ በመውጣት እኛው ለራሳችን የደህንነት ዘብ የመደጋገፊ ማሳያ ቤተሰባዊነት ስሜትን እዲሁም የመንግስት የፀጥታ እና ደህንነት አጋር በመሆን በመተጋገዝ ዘርፊን እፎይታና መፍትሄ ሆነናል ።
ታዲያ ያሁኑ የድርጅቶች ድካም ምንም ያክል ባያራምዳቸውም እኛግን እርስበእ የምናደርገውን መተማመን እና መደጋገፍ አጠናክረን እስከ ቀጠልን ድረስ ምንም አይነት ስም ማጥፍቶችም ሆነ የውሸት ትርክት አይበግረንም።
አሁን አሁን አጠናክረው የተያያዙት የተለያዩ ቴሎ-ግራም ግሩፖችን በማስከፈት አሽከርካሪ መስለው እኛ ከ ኮድ 3 አሽከርካሪው ጥቅም አንፃር የምናነሳቸውን ነጥቦች የሚያጥላሉና የሚተቹ ሆነው ታገኛቿዋቸዋላቹ ።
በተለይ እደነ ጆንያ (ፍሬድስ) እና ቁቡርስ ያሉ በሆዳቸው የወደቁ ለምግብ ተፈጥረው ለምግብ የሞቱ ጥሩ መጠቀሚያዎቻቸው ሆነዋል ‼️
እስኪ በምን መመዘኛ ነው አሽከርካሪው የ ሲስተሙን ክፍተት የመሙላት ግዴታ ያለበት 🤔
ክፍተቱን ተጠቅሞ የራሱን ጥቅም ማግኘት ሲገባው በሲስተም ካልሰራክ እየተባለ ስጋት የሚነዛበት ይህ ከ ድርጅት እንጂ ከ አሽከርካሪው ጎን አለመቆምን ብርቱ ማሳያም ጭምር ነው
በቅርቡ ከ 10 በላይ የሚሆኑ በዚህ በ ኮድ 3 የሜትር ትራንስፖርት ስራ መስክ ህይወታቸውን ያጡ ቤተሰቦቻችንን ሁሌም በያመቱ እደምናደርገው የ በዓል መዋያቸውን ይዘን ለመጠየቅ ችለን ነበር ታዲያ ሁሉም።
ከኮድ 3 በያመቱ ከሚያደርገው ድጋፍ ውጪ ማንም ድርጅት አይደለም መቶ ቢሮ አቸውም ቢመላለሱም እኳን ዓዘንን የሚያባቡስ ድርጊት እንጂ ምንም አይነት ድጋፍ አለማድረጋቸውን ሰምተናል በዚህም አዝነናል ‼️
በተለይ በድርጅቶቹ በኩል ጥሪ ተደርጎላቸው ለሞቱ ቤተሰቦች ልብ የሚሰብር ነበር😌
በ አንድ ስጋቤት በር ላይ ትርፍራፊ የሚጠይቅ አንድ ምስኪን ቢኖርና ለዚህም ምስኪን ያለውን ቢሰጡትና ከራቡ አንፃር እየተጣደፈ ሲበላ አንዲት የስጋ ጉርማጅ አንቃ ብትገለው የቤቱ ባለቤት በህግ የሚጠየቅ እና ለማች ቤተሰብም ካሳ ሁሉ ጭምር እደሚከፍል እሙን ነው።
ታዲያ በኛ ሀገር ሁለት አይነት በዛላይ ገዘብ ለማግኘት ብሎ ለሰዎች ህይወት ባለማሰብ ሊያውም የቴክኖ ሎጂ ፈጣሪና አስጠቃሚ ነን ለሚሉ አካላት ከነሱ በመጣ ጥሪ የሰው ልጅ ህይወት እደዋዛ እየተቀጠፈ የህዝብና የመንግስት ንብረት እየተሰረቀ ህፃናት ያለ አሳዳጊ አዛውንት ያለ ጧሪ የሚያስቀር መገድን ሲከተሉ እስከመቼ ዝም እደሚባል አይገባንም ምንስ ያክል ሰው እስኪሞትና አካል እስኪጎል እደሚጠበቅ አናውቅም እናም በስተመጨረሻም በናተ 🫵 በድርጅት ጥሪ ህይወታቸው ያለፊ አባላቶች ቤተሰብና ልጆችን የሚያናር የሚያቋቁም ከፍተኛ የሚባል ድጋፍ ካላደረጋቹ በቅርብ ከባድ የተባለ ንቅናቂ የምናደርግ መሆኑን እና አስፈላጊም ሆኖ ስላገኘነው ከወዲሁ ልታስተካክሉና ከበደላቻቸው ጎን እድትቆሙ ልናሳስብ እንወዳለን በተለይ ሁለቱ ድርጅቶች በርካቶች በናተ ምክኒያት በር ዘግተው እያለቀሱነው እና በቶሎ ምላሽ እድትሰጡ ‼️
በተረፈ ።
#አንድ_ስንሆን_ብዙ
#ብዙ_ስንሆን_እደ_አንድ _ነን‼️
#የኮድ_3_
#Henok_ $
Forwarded from Henok $
☝️☝️☝️☝️☝️‼️‼️‼️‼️ ተያያዥ ሃሳብ ነውና ይደመጥ 🙏🙏🙏
Ephrem Seyoum የተዘጋበት ቁልፍ በኤፍሬም ስዩም
Eyob Abyssinia
የዛሬው የፍርድቤት ውሳኔን ስሰማ የኤፍሬም ግጥም ትዝ አለኝ
የእናቶች ጩህት ሰማያትን ቀዷል
የ ህፃናት እባ በ እ/ግ ፍት እደ ጭቃ ሆንዋል 🤔‼️
Forwarded from Henok $
ለዚህ ምላሽ ካለ እጠብቃለን አድሚን 🫡‼️
Forwarded from Henok $
#የኮድ_3_መገድ‼️
እዚህ አገር ላይ እድትወድቅ የሚያግዝክ ወዳጅ እድትቆም የሚመክርክ ጠላት ነው ‼️
ከዛባለፈ ይሄድርጅት የማረሳው መግለጫዎቹ ውስጥ አንዱ የ አቤል አማርከኝን የ ለቅሶ መድረስ ፖሮግራም ስዘረጋ 5 መግለጫዎችን አወጣብኝ የሚያስደንቀው ብዙዎች እየደወሉ እረ ይቅርብክ አሉኝ ህገወጥነቱ ምኑ ጋር ነው ብዬ ስጠይቀው የሚመልስ አንድም ሰው የለም ነበር እዚህ ላይ ዛክን (መሀመድ ቶፊቅን ) ሳላመሰግን ማለፊ ከባድ ነው እሱነበር ብርታትም እውነትም ሆኖ የተገኘው ወቅቱ ኮማድ ፖስት የታወጀበት ጊዜ ነበር ታዲያ ድርጅቱ ይህንን መሰረት አድርጎ ለኛ ያልሆነ ስም በመስጠት መግለጫዎችን አወጣ እኛ ግን አልቀረንም መኪኖቻችን ላይ ባነር ሰቅለን ድርጅቶችን አወገዝን ታዲያ ያኔ ለብዙዎች ይቻላልን አሳየን በርካቶች በድፍረት መሀበር ያስፈልገናል አሁን ሲሉ ተሰሙ ለመጀመሪያ ጊዜ በ አኢትዮዺያ የኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት የ አሽከርካሪዎችና የባለንብረቶች ማህበር በብዙ ትግል ተመሰረተ ያኔ ከ 5 በላይ መቆቋም የለበትም ሲሉ የተቃወሙ ነበር ግን አልተቻለም 🤷‍♂️
በጋዜጣ ማህበሩ ታውጆ በዚህ ስም ከዚህ በፊት አለመኖሩ ቢታመንም እንቃወማለን የሚሉ 3 ድርጅትና 2 መሃበራት መጡ ሆኖም ተከራክረው ሊያሳምኑ አልቻሉም የኛን ያክል
ማህበሩ ህጋዊ ሰውነት ያዘ በርካታ እሰራለን ለ አሽከርካሪውና ለባለ ንብረቱ መብት እቆማለን ያሉ ወደ አመራርነት መጡ ሆኖም አላማውንና መዳረሻውን አብዛኞቹ ያልተረዱ ነበሩ ።
በተያየ ጊዜ የ ብዙሃኑን አሽከርካሪና ባለንብረቱን ሳይሆን የራሳቸውን የ ኑሮ ጥያቄ መልስለመስጠትና ታዋቂነትን ለማምጣት የቀረቡ ነበሩ ጥቂቶች የማይባሉት የድርጅት ተልኮ እየተቀበሉ የቴሌ-ግራም ይህንን ገፅ አላፊነቱንና ባለቤትነቱን በሌላ ሰው እጅ እዲገባ ሲጥሩ የነበሩም አልጠፊም ይህ ሁሉ እያለ የሳላዲን ሞት ተከሰተ ነገሮች ያን ጊዜ ብዙ ነገራትን ለዩ የተለያዩ ከ 15 በላይ ሚዲያዎች የ ኮድ 3 ስም እየጠሩ ፖሬዝዳንቱ ይህንን አሉ እያሉ ዘገቡ በርካቶች ከብዙሃኑ ጥያቄ በላይ እወቅናን ተመኙ ይህን ጊዜ ድርጅቶችም በስውር ወደ ሀዘን ቤቱ ሰላዮቻቸውን እልፍ ሲሉም በግል የህግ ባለሙያነን የሚሉ ኮድ 3 እንርዳ ይህንን ጉዳይ አታስጩሁት ሁሉን እኛ እንረዳቹሃለን የሚሉ የድርጅት ሚስጥራዊ ሰዎች ያናግሩኝ ጀመር ሁሉንም በደንብ ማጤንና ለ አሽከርካሪውና ለባለ ንብረቱ የሚጠቅመው የቱነው ማለትና የሁሉንም ፍላጎት መረዳት ፈለኩ ያጊዜ የገባኝ ከጥቂት ሰዎች በስተቀር አላማው የገባኝና ችግሩ ምን ያክል ውስብስበብ እና ጥልቅ እደሆነ ነበር ።
ከወራት ቡሃላ ድርጅቶች የተሳተፊበት የማኔጅመት አባላትና አንዳንድ የቴሌ -ግራሙ ተሳታፊዎች ጭምር የነበሩበት ሄኖክን የማውረድ ሚስጥራዊ እቅስቃሴ ተጀመረ ከዛበፊት ሁሉም የስም ማጥፊትና የአሰላለፍ ሃላፊነት የወሰዱ ስለነበሩ የተለያየ ቡድን መስርተው ቀንም ሆነ ለሊት ከ አትላስ እስከ ጌቱ ኮሚርሺያል ከጌቱ አስከ እስካይ ላይት ከ እስካይ ላይት ጀርባ እስከ ሾላ ከሾላ እስከ ጋዜቦ የዘለቀ ተሳትፎ ተደረገ ።
አላማውን ለማሳካት በርካቶች ያቺን ቀን በተስፍ እና በሚስጥር ጠበቁ ከጀርባ የነበሩ ድርጅቶችና አሽከርካሪውን የ አክሲዮን ንግድ መሸቀጫ ለማድረግ የጓጉ ተልኮውን እዲፈፅሙላቸው ያሰቧቸው ሰዎችን ቢጠብቁም እነሱ በቆረጡት ቀን ስብሰባው እደማይደረግ ከራሳቸው አደበት ሰሙት ታዲያ መቼ ነው ሲሉ ጠየቁ እራሱ ፖሬዝዳንቱ ይጠራል አሏቸው ይሄኔ ጥሩ የሴራ ፖለቲክስ ለሚያውቁት ድርጅቶች ባይዋጥላቸውም ለ ውስጥ ባአንዳዎች ግን አሁንም ቀላል ነው ሲሉ ተስፍ ሲሰጡአቸው ነበር ።
የማይደርስ የለም ደረሰ ያቀን በ እኔ በፖሬዝዳንቱ ጠሪነት የጠቅላላ ጉባዬ እና የተነሱ አሉባልታዎችን የማጥራት ስራ ተሰራ በርካቶች በ አንድ ድምፅ ሔኖክ ልክ ነው ሲሉ ተስማሙ በቃለ ጉባዬ በፊርማቸውም አረጋገጡ ።
ይሄኔ በውሸት የተታለሉ የጥቂቶች ፍላጎትን የተረዱ ወደ ማህበሩን ማጠናከርና ጠካራ ድጋፍ አደረጉ ከነኝህም ውስጥ ዛክ እና ሜሲ ለ አብነት መጥቀስ ይቻላል በተለይ ተልኮውን የሰጡና ምላሹን በጉጉት ሲጠብቁ ለነበሩ ድርጅቶች ትልቅ እፍረት ነበረ ።
አንዳንዶች ያስፈፅሙልናል ላሏቸው የሰጡት ወይም ያወጢት ገዘብና እቅድ ያሳሳቸው አሁንም ተስፍ ባለመቁረጥ ይታገሉን ገቡ ………….. ይቀጥላል እዳ ላሰለቻቹ 🙏
#የኮድ_3_ መገድ‼️
#Henok_ $
Forwarded from Henok $
እግዲህ ይህ ነበር መግለጫውም የድርጅቱ ባለቤቶችና ህጋዊ መገዳቸው ደግሞ ትላንት ያየነው የፍርድ ውሳኔ ጥሩ ማሳያነው በዚህ አኮለኪያሄድ መንግስት ብዙ ነገራትን እልባት ይሰጠናል ብለን እጠብቃለን ‼️🙏
ቃሉ የታመነ ነው 2021 ዛሬ ላይ ቆሞ 2024 ላይ ለማየት ላበቃን ፈጣሪ 🤲 አሁን ደግሞ ምስጋና እናቀርባለን 🙏🙏
ቃሉ የታመነ ነው 2021 ዛሬ ላይ ቆሞ 2024 ላይ ለማየት ላበቃን ፈጣሪ 🤲 አሁን ደግሞ ምስጋና እናቀርባለን 🙏🙏
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እውነት ግን ማንም እደገፍ አይኖርም የተገፍም ከመገፍት ቡሃላ የገፊውን መጨረሻ እድል አግኝቶ ይመለከታል ሁሌም የተገፊውን ልብ የሚሰብረው ከሱጋር አብረው የነበሩ ግን ዛሬ የወደቁትን ማሰብ ነው የሚከብደው😌
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንዳንድ ጊዜ የማታሸንፈውን
የምታሸንፈው ታግለክ
ሳይሆን በትእግስት ተጣብቀክ
ነው ዋናው ጥያቄ ማንጠቀድሞ
ወደቀ ነው 🤔🫵😁‼️
Forwarded from Henok $
ዛሬ ነገ አይደለም ነገ የሚሆነውን ዛሬ ላይ ቆመን ነገን ለኛም ሆነ ላገራችን የተሻለ ነገር እንስራ ‼️
ሁላችንም በዚህ ስልክ እየደወላቹ ብሩን እዲያስገባለት ለወድማችን መጠየቅ ጀምሩ አስገብቻለው ካለ እስክሪን ሻት ይላክ 3 ቀን ሞልቶታል ገብቷል ካለ መዋሸት ከጀመረ
በ 0945496206 እንደውል 🙏‼️
Forwarded from Henok $
እዴትና በምን ሁኔታላይ ነው ያለነው ወዴትስ የሚያመራ ይመስላቹሀል ⁉️
እኛስ በበኩላችን ዘሪፊ ላይ ምን አይነት እርምጃዎችን መውሰድ እንችላለን እደ አሽከርካሪና ባለ ንብረት ⁉️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZM6CrWPeF

Follow ያላደረጋቹ በማድረግ በቅርቡ በተለያዩ አማራጮች የ ኮድ 3 አሰራርን ለብዙዎች የምናደርስ ሲሆን ተለይ ብዙ ዎችን ከመታደግና ወጤታማ ከማድረግ በዘለለ እስከዛሬም የተሰሩ ስራዎችን በዚሁ ገፅ የምንለቅ ይሆናል 🙏🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ_እና_ሞት‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
‼️‼️አንድ ሰው እፈልጋለሁኝ 🙏‼️
ማነው እስኪ ዛሬ በራሱ የሚተማመን ⁉️
ማነው እሱ ያለፍኩበት መገድ ትክክል ነው ብሎ የሚያምን ⁉️
ማነው እስኪ ከራስ ያለፈ ለኛና ለአገር የሚጠቅም ተሞክሮ እዳለው የሚያምን ⁉️
ማነው እስኪ በቀናነት ሰዎችን ለመርዳት ዝግጁ የሆነ⁉️
ማነው እስኪ ከሱ የሚጠበቀውን ብቻ ከሌሎች የሚመጣውን ምላሽ ሳይጠብቅ ለማድረግ ዝግጁ የሆነ⁉️
ማነው እስኪ ይገፉካል ከተባለው ድጋፍን የሚቀበል⁉️
ማን ነው እስኪ ማንም ያለምንም ክፍያ ወድሙን ሊረዳ ዝግጁ የሆነ‼️⁉️
እኔ ያለፍኩበትን መገድ ለሌሎች ከጠቀመ ልናገር ዝግጁ ነኝ
በ። በማርኬቲንግ እና ቢዝነስ ማኔጅመት ዲግሪ
በቱሪዝም
በ ማርኬቲንግ ማኔጅመት 6 ዓመት የስራልምድ
በግል ቢዝነስ ከዛ በላይ በውጪ አገር ንግድና የቢዝነስ ጥናት ተሞክሮ የ 4 ዓመት ልምድ በ ህትመትና በ ceiling ፅዳት አገልግሎት በሜትር ትራንስፖርት ዘርፍ 5 ዓመት ልምድ እዲሁም በሶሻል ሚዲያ ዘርፊ ውስጥ የቴሌ-ግራምን ፖላትፎርመ የተሻለ ግንዛቤ በራሴ ፈጥራለው ከኔ ልምድና ተሞክሮ አንፃር ማነኛውንም እገዛና ድጋፍ የሚፈልግ በነፃ እዲሁም በደስታ ላማክረውና ላግዘው ዝግጁ ነኝ 🙏
ስሜም #Henok_$
እባላለው 🙏

#ፍርሀትን_ያሸነፈው_ትውልድ_ባርነት_ልብሱ_ነው‼️

#ባርነትን_ያልተቀበለ_ትውልድ_አሸናፊነት_የባህሪ_ልብሱ_ነው‼️
Forwarded from Henok $
ይደመጥ ለሁሉም የሚጠቅም ሆኖ ካገኛቹት ለሌሎች ያጋሩት 🙏
https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
ይሄ የኔ ኦፊሻል የ ቲክቶክ ገፅ ነው🙏‼️
ስለዚህ ሁላቹም ፎሎ ፣ላይክ፣ሼር በማድረግ ችግሮቻችንን በብዙ አማራጭ የምንፈታበትን መገድ እንፍጠር አሁን ላይ ድርጅቶቹ በማህበረሰቡ ዘንድ በ አሽከርካሪውና በባለንብረቱ ዘንድ እመኔታን ለማሳጣት እየሄዱበት ያለውን እርቀት ማስቆም የሚያስችል ሌላ አማራጭና እየሰራንና ወደፊትም የምንሰራቸውን ስራዎች በሚገባውና በሚመጥነው መልኩ መግለፅ አስፈላጊ ስለሚሆን ሁላቹም እየገባቹ አሳብና አስተያየታቹን በተጨማሪም አካውንቱ ብዙ ተከታይ እዲኖረው የበኩላቹን ድርሻ ተወጡ እያልኩ በዚህ ከስር ባለው 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇ማስፈጠሪያ በመግባት ፎሎ እድርጉ እላለው 🙏‼️

https://vm.tiktok.com/ZM6CrWPeF
#Henok_$