Forwarded from Henok $
ልሁል 😳😳😳😳🤭🤭🤭
እውነትም ልሁል ሆነከኛል ክበርልኝ የኔ አባት🙏🙏 ጠይቀክ አትጣ ሰተክ አይጉደልብክ እዲህ እዳረከው ጭንቀትን ንዶ የሚያራግፍ አሰጣጥ ፈጣሪ ይስጥክ የምር ፈጣሪ ያለውን ሁሉ በረከት ያድልልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🤭🤭 ሆሆሆ አምልይኬ ደካማውን ሰው ምንኛ አሰብከው 😔✊‼️

የቀረን ትንሿ ናት እሳን እናሳካ ልሁሌ የ 5ወር የትምህርት ቤቷን እኔ እያለው የህታችን ልጅ አገት አደፍም እከፍላለው ሲል ያለባትን ወዝፍ ከፍሎ ቀና አድርጓታል የቀረውን በቀጣይ ሊከፍል ቃል ገብቷል የምር ቃላት የለኝም ለኔ ነው እያደረጋቹልኝ ያላቹት አሁን እናታቸውን ለኛ እህታችንን ቀና አድርጎ ወደ ጎጆዋ ለማስገባት 1 ሰዓት ነው የቀረን እንተባበር በርቱልኝ 🙏🙏🙏
Forwarded from Henok $
ይህ ለናተ ከህታቹ የቀረበ ምስጋና ነው በቀጣይ በዘላቂነት የምናቆምበትን ስራ እንሰራለን ድጋፊ ባያበቃም ችግራችንን ተወተነዋል ይህንን ቀን ተጋግዘን አልፈነዋል 🙏✊‼️
ይሄ ነው የ ኮድ 3 ስነ-ልቦና ብዙ ብናደርግም ብዙ መገዶች በጋራ ይቀሩናል 🙏‼️
#አንድ_ስንሆን_ብዙ✊‼️#ብዙ_ስንሆን_እደ_አንድ✊‼️
የናተው ጠካራ እህት🙏
ይሄ ነው የ ኮድ 3 ስነ-ልቦና ብዙ ብናደርግም ብዙ መገዶች በጋራ ይቀሩናል 🙏‼️
#አንድ_ስንሆን_ብዙ✊‼️#ብዙ_ስንሆን_እደ_አንድ✊‼️
የናተው ጠካራ እህት🙏
Forwarded from Henok $
‼️‼️ለ ገና እለት ከ 6 ሰዓት እስከ 12 ሰዓት ሰርግ በ ዲዛየር መስራት የምትፈልጉ 4 መኪኖች በውስጥ የመኪናቹን ፎቶ ላኩልኝ 🙏🙏
Forwarded from Henok $
እግዲህ እዲህ ሆነ የ ዛሬዋ ቀን እና እኛ ‼️
በርካቶች ባለፊት 10 ዓመታት ተሰውተውብን እልፎች አዘኑ እናቶች ያለጧሪ ቀሩ ህፃናት አባት እደናፈቁ ትዝታ እዳነገቡ ዘመናትን ተሻገሩ አሰሪ ድርጅቶች ሞትን አዝለው በላኮቸው ጥሪዎች ዛሬም ድረስ በተስፍ እየሞሉ የሟች ቤተሰብን ቤት በሃዘን ከረቸሙ ታዲያ የኮድ 3 አሽከርካሪውና ባለንብረቱ ማህበር ግን ለ ዓመታት በዘለቀ ከዓዘን እና ማፅናናት ባለፈ ቤተሰብ ነን እና ቀርቦ የ ዓውደ ዓመት መዋያ በየዓመቱ ከ ለጋሽ አካላት በሚገኝ የ ግብአት ድጋፍ ማድረጉን ቀጥሏል ዘድሮም ለ በርካቶች ከ ማግ ዘይት በ በኢትዮዸያ ብቸኛ አስመጪ ከሆነው ድርጅት በተደረገለት ከፍተኛ ድጋፍ ይህው ልናላቅሳቸው ብቻም ሳይሆን ልንጠይቃቸው፣አለን ልንላቸው፣ልናዋያቸው ፣እዲሁም እደ ቤተሰብ ያለንን ልናካፊላቸው ተገኝተናል
በርካቶች የ ኮድ 3 አላማ ያልገባቸው ብዙ ቢሉም ከድርጅት በተሰጣቸው ተልኮ መርከቢቱን ሊያናውጡና ሊያሰምጧት ቢሞክሩ አልተቻላቸውም መክኒያቱም መሰረቷ ጥልቅ እና ጥብቅ ነው✊‼️
አሁን ላይ መዓበልና ወጀቡን ተቋቁማ #ኮድ_3 እዚህ ብትደርስም ላለፍነው ሳይሆን ወደፊት ለሚመጣው ራሳችንንና መርከባችንን ልናጠናክር ይገባል እያልኩ።
ዛሬ ለኔ በዓሌ ነው እና እኳን አደረሰክ በሉኝ🙏
#የበርካታ_እናቶች_እቅፍ_ውስጥ_ሆኖ_ማፅናናት_መቻል🙏
#አባታቸውን_ያጡ_ህፃናትን_አቅፎ_ተስፍመስጠት_ከመቻል_የበለጠ_ምን _በዓል_አለ‼️
ስለዚህ #እ_ኳ_ን_አደረሰክ_በሉኝ😁🙏‼️
ለናተም ለመላው የኮድ-3 ትን ከፍታና ደስታ ማየት ለምትሹ ቤተሰቦች እኳን ደስ አላቹ🙏
ይህንን ድጋፍ ላደረጉልን MAG lubricant (ማግ ዘይት ብቸኛ አስመጪ በ ኢትዮዺያ ድርጅትን እና የስራ አጋሮቻቸውን በሙሉ እዲሁም አቶ አላዛርን በራሴና በ ኮድ 3 ስም ከልብ እያመሰግናለው🙏
#የኮድ_3_
#Henok_$

ማግ ልገሳ
CODE 3 Meter Transport Drivers & Owners
ላደረጋቹለት ድጋፍ ኮድ 3 በይፍ ምስጋናውን በርካቶች በተገኙበት አምስግኗል 🙏 MAG lubricants
በምርት ጥራቱና በ ተመጣጣኝ ዋጋ በቀጣይም በመስጠት አብረን ብዙርቀት እደምንጓዝ ተስፍበማድረግና የገባቹትን ቃል በመጠበቅ እረጅም ርቀት አብረን እደምንጓዝ በመተማመን ነው 🙏‼️
በምርት ጥራቱና በ ተመጣጣኝ ዋጋ በቀጣይም በመስጠት አብረን ብዙርቀት እደምንጓዝ ተስፍበማድረግና የገባቹትን ቃል በመጠበቅ እረጅም ርቀት አብረን እደምንጓዝ በመተማመን ነው 🙏‼️
Forwarded from Henok $
ሰላም ኮድ-3 ቶች ሰሞኑን እያየሁት ወይንም በደርጅቶች እየተፈፀመ እናተም እያስተዋላቹት ያላቹት በተሳፊሪ እጅ ስልኮች ላይ እየደወሉ ስጋት ለመፍጠር በሚመስልና በ ኮድ 3 አሽከርካሪው ላይ መተማመንን ለማሳጣት በሚባል ደረጃልክ
#ከመገድ ላይ ሲጓዙ በኛ ካልተጠቀማቹ ትጭበረበራላቹ
#በ አፖ ጠርታቹ ስትሰርዙ ደህንነታቹ ችግር ውስጥ የገባ መስሎን ደወልን
#ታርጋና በኛ ማስጀመሩን ሳያዩ አይጓዙ
እነኝህንና መሰል ማስፈራሪያና በዘርፊላይ ጥላቻ በሚመስል መልኩ የሚነዙ አሳቦችን እየታዘብን ነው ‼️
ይህ ቀደም ሲል ድርጅቶች በየ ቢሮ ጠረቤዛቸው ላይ ሆነው የ ኮድ 3 አሽከርካሪውና ባለንብረቱ እዳይተማመንና አንድ በመሆን ሃሳብ እዳይለዋወጥ ነበር የሚሰሩት ዛሬ ግን እድሜ ለናተ ለ ኮድ 3 አባላት ይሁንና
ይፈጥሩብን የነበሩትን ስጋትና የ እርስ በእርስ አለመተማመኖችን ዘብሮ በመውጣት እኛው ለራሳችን የደህንነት ዘብ የመደጋገፊ ማሳያ ቤተሰባዊነት ስሜትን እዲሁም የመንግስት የፀጥታ እና ደህንነት አጋር በመሆን በመተጋገዝ ዘርፊን እፎይታና መፍትሄ ሆነናል ።
ታዲያ ያሁኑ የድርጅቶች ድካም ምንም ያክል ባያራምዳቸውም እኛግን እርስበእ የምናደርገውን መተማመን እና መደጋገፍ አጠናክረን እስከ ቀጠልን ድረስ ምንም አይነት ስም ማጥፍቶችም ሆነ የውሸት ትርክት አይበግረንም።
አሁን አሁን አጠናክረው የተያያዙት የተለያዩ ቴሎ-ግራም ግሩፖችን በማስከፈት አሽከርካሪ መስለው እኛ ከ ኮድ 3 አሽከርካሪው ጥቅም አንፃር የምናነሳቸውን ነጥቦች የሚያጥላሉና የሚተቹ ሆነው ታገኛቿዋቸዋላቹ ።
በተለይ እደነ ጆንያ (ፍሬድስ) እና ቁቡርስ ያሉ በሆዳቸው የወደቁ ለምግብ ተፈጥረው ለምግብ የሞቱ ጥሩ መጠቀሚያዎቻቸው ሆነዋል ‼️
እስኪ በምን መመዘኛ ነው አሽከርካሪው የ ሲስተሙን ክፍተት የመሙላት ግዴታ ያለበት 🤔❓
ክፍተቱን ተጠቅሞ የራሱን ጥቅም ማግኘት ሲገባው በሲስተም ካልሰራክ እየተባለ ስጋት የሚነዛበት ይህ ከ ድርጅት እንጂ ከ አሽከርካሪው ጎን አለመቆምን ብርቱ ማሳያም ጭምር ነው
በቅርቡ ከ 10 በላይ የሚሆኑ በዚህ በ ኮድ 3 የሜትር ትራንስፖርት ስራ መስክ ህይወታቸውን ያጡ ቤተሰቦቻችንን ሁሌም በያመቱ እደምናደርገው የ በዓል መዋያቸውን ይዘን ለመጠየቅ ችለን ነበር ታዲያ ሁሉም።
ከኮድ 3 በያመቱ ከሚያደርገው ድጋፍ ውጪ ማንም ድርጅት አይደለም መቶ ቢሮ አቸውም ቢመላለሱም እኳን ዓዘንን የሚያባቡስ ድርጊት እንጂ ምንም አይነት ድጋፍ አለማድረጋቸውን ሰምተናል በዚህም አዝነናል ‼️
በተለይ በድርጅቶቹ በኩል ጥሪ ተደርጎላቸው ለሞቱ ቤተሰቦች ልብ የሚሰብር ነበር😌
በ አንድ ስጋቤት በር ላይ ትርፍራፊ የሚጠይቅ አንድ ምስኪን ቢኖርና ለዚህም ምስኪን ያለውን ቢሰጡትና ከራቡ አንፃር እየተጣደፈ ሲበላ አንዲት የስጋ ጉርማጅ አንቃ ብትገለው የቤቱ ባለቤት በህግ የሚጠየቅ እና ለማች ቤተሰብም ካሳ ሁሉ ጭምር እደሚከፍል እሙን ነው።
ታዲያ በኛ ሀገር ሁለት አይነት በዛላይ ገዘብ ለማግኘት ብሎ ለሰዎች ህይወት ባለማሰብ ሊያውም የቴክኖ ሎጂ ፈጣሪና አስጠቃሚ ነን ለሚሉ አካላት ከነሱ በመጣ ጥሪ የሰው ልጅ ህይወት እደዋዛ እየተቀጠፈ የህዝብና የመንግስት ንብረት እየተሰረቀ ህፃናት ያለ አሳዳጊ አዛውንት ያለ ጧሪ የሚያስቀር መገድን ሲከተሉ እስከመቼ ዝም እደሚባል አይገባንም ምንስ ያክል ሰው እስኪሞትና አካል እስኪጎል እደሚጠበቅ አናውቅም እናም በስተመጨረሻም በናተ 🫵 በድርጅት ጥሪ ህይወታቸው ያለፊ አባላቶች ቤተሰብና ልጆችን የሚያናር የሚያቋቁም ከፍተኛ የሚባል ድጋፍ ካላደረጋቹ በቅርብ ከባድ የተባለ ንቅናቂ የምናደርግ መሆኑን እና አስፈላጊም ሆኖ ስላገኘነው ከወዲሁ ልታስተካክሉና ከበደላቻቸው ጎን እድትቆሙ ልናሳስብ እንወዳለን በተለይ ሁለቱ ድርጅቶች በርካቶች በናተ ምክኒያት በር ዘግተው እያለቀሱነው እና በቶሎ ምላሽ እድትሰጡ ‼️
በተረፈ ።
#አንድ_ስንሆን_ብዙ
#ብዙ_ስንሆን_እደ_አንድ _ነን✊‼️
#የኮድ_3_
#Henok_ $