Forwarded from Henok $
እንግዲህ መንግስት ይህንን የሚዲያ አካላት ያለ አንዳች መረጃ ማረጋገጫ ዜናም ሆነ መግለጫ እደማይሰጡት ሁሉ ለነኝህ የሚዲያ አካላት የተላኩ ደብዳቤዎችንና የጋዜጣዊ አተታዎችን ታሳቢ በማድረግ የህግ ተጠያቂነትን እዲያረጋግጥልን እጠይቃለን ✊‼️
ከዛ በተረፈም ድርጅቱ በሚዲያ በሰጠው መግለጫ መሰረት ከ 100ሺ በላይ የሚሆኑ ኮድ 2 ተሽከርካሪዎች በከተማው መኖራቸውን ሲገልፅ ስንቶች በዚህ ስርሃት ውስጥ ታቀፊ የሚለውን መዝገባ ካካሄዱት ድርጅቶች ሁሉ መረጃ ሊጠየቅ ይገባል ባይ ነን ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
ከዛ በተረፈም ድርጅቱ በሚዲያ በሰጠው መግለጫ መሰረት ከ 100ሺ በላይ የሚሆኑ ኮድ 2 ተሽከርካሪዎች በከተማው መኖራቸውን ሲገልፅ ስንቶች በዚህ ስርሃት ውስጥ ታቀፊ የሚለውን መዝገባ ካካሄዱት ድርጅቶች ሁሉ መረጃ ሊጠየቅ ይገባል ባይ ነን ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በወቅቱ ስጋት የገባቸው የወዝ ባለቤት ነኝ ያሉት አቶ ናርዶስ ያወጣነውን መግለጫ እድናጠፍላቸው ከላይ በምታዩት ቀን መልሰው የላኩልን እና የተነጋገርንበት ሲሆን ዛሬላይ ችግሩ እዲህ ፈጦ ሲመጣ ተጠያቂ መሆናቸውን ሳስብ በ ኮድ 3 አባላትና ወጥነት ባለው አቋማችን ሁሌም የምኮራ መሆኔን በዚሁ አጋጣሚ ልገልፅ እወዳለው ✊‼️
#Henok_$
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
Forwarded from Henok $
ዛሬ ቮይስ በጊዜ ነው የምንከፍተው ከ 2:30 ጀምሮ ሲሆን በቀጣይ ሳምንት ስራዎች የት ቦታና በምን መልኩ መስራት እዳለብን ጥሩ የግንዛቤ ማስጨበጥ ስራን ስለምንሰራ በተለይ ስራው ግራ ያጋባቹና ለስራው አዳዲስ ለሆናቹ ጥሩ ተሞክሮ የምትቀስሙበት ነውና በርካቶችን ጋብዙ ሊንኩንም በመላክ ልምድን እዲቀስሙ የበኩላችንን እንወጣ ✊‼️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/code3drivers
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
Forwarded from Henok $
#በቃኝ_በቃኝ_ተሸነፍኩኝ_የዛሬን_ካላለፍኩኝ😭‼️
#ሔኖክ_$ እባላለው ወይንም ሔኖክ ኮድ 3 ብዙዎች በተለያዩ ጊዜ አት የተለያዩ ድጋፍና እርዳታ አድርገን እርስበእርስ ስንደጋገፍ ስንረዳዳና የብዙዎችን ንብረት፣ህይወት ና ጥቅም ስንታደግ እዚህ በመድረሳችን ትንሽም በሰራሁት የምታውቁኝ ይመስለኛል ዛሬ ግን የምር ከፍኝ 😔አዘንኩ ስለዚህ ለምን ኮድ 3 የሚባልን ነገር አልተወውም ስል የማስብበት የከፍው ችግር ጊዜ በማይሰጥ መልኩ አፍጥጦ መጣ ::
እናተኮ አሳፍራቹኝ አታውቁም ጠይቄም አጥቼም አይደለም የሚደርሱኝንም ችግሮች ሁሉንም አምጥቼ አሰልችቻቹም እዳልሆነ አውቀዋለው ምክኒያቱም እልፍ ስለሆኑም ጭምር ::
ብቻግን ማድረግ እየፈለጋቹ ማድረግ አለመቻልን ማሰብ : አሊያም ከ ጎደለበት ላይ መጠየቅ ምን ያክል ትልቅ እፍረት እደሆነ ስለሚሰማኝም ጭምር ነው በቃ ስለዚክ ማድረግ የማልችል ከሆነ እኔ ለናተ በቃ ይብቃኝ በየለቱ የምሰማቸው የ አሽከርካሪው ህይወትና ችግር ዓምሮዬን ያለ አንዳች እርዳታ መደጋገፍ መድረስ አለመቻል ያመኝ ጀምሯል ልተወውም አስብና ለብዙዎች መድረስና መትረፍ ምክኒያት እደሆነ ኮድ 3 ለ አባላቱ ሳስብ እና ለድርጅቶችም መስመር መሳት ማስተካከያ ምክኒያት እደሆንን ሲገባኝ የጥቂቶችን ችግር አብረን እየፈታን እዚህ ገፅ ላይ ካሉት ጋር አብረን ለብዙሃን የተሻለ ጊዜን እናምጣ ወይንስ በቃኝ ብዬ ሁሉን ነገር ዘጋግቼ ወደራሴ ህይወት ትኩረት ላድርግ ስል እራሴን እጠይቃለው ⁉️
ይህንን ስል እደማላስከፍቹ ቅርም እደማትሰኙብኝ አምናለው እድታውቁት የምፈልገው መቼም ለድርጅቶች ማስፈራሪያና ዛቻ እዲሁም እስርና እንግልት ተሸንፊ እዳልሆነ ነው የተሸነፍኩትም ትላንት ጠካራ የነበሩ እህትና ወድሞቼን ችግር መስማቴና መፍትሄ መስጠት ባለመቻሌ ብቻ ነው 😔 የዛሬው ታሪክ ደግሞ ይህንን ፅሁፍ እስከምፅፍበት ድረስ ከራሴ ጋር ከ ሙግት አልፊ የሰውልጅ እዴት ህይወት የዚህን ያክል ይከብድበታል ብዬ በ እንባ 😢 እስከምታጠብ ድረስ የዳረገኝ ነበር !!
ዛሬ ለሊት በውስጥ አንድ መልክት ደረሰኝ አሁን ባለው የስራመጥፍትና የኑሮ ውድነት ብዙዎቻቹ ምንያክል እደ ከበዳቹ ታውቁታላቹ ታዲያ ይህ ሁሉ ከማናችንም በላይ የከፍባት አንድ እንስት በውስጥ የድምፅ መልክት ላከችልኝ የትላንት ጀግና እህታችን ዛሬ ግን ነገሮች ትንሽ የከፊባት ትመስላለች የስራ አጋራችኝ መልክቱም ብዙ ልብ የሚነካ ነገር ቢኖረውም በዚክ ሰዓት ያለ ረዳት ያሳደገቻቸው የ አንድ ልጇ የትምህርት ቤት ክፍያ እና የ መኖሪያ ቤት ክራይ ባለ መክፈል የ ሁለት እና የሶስት ወር ትግስት ቡሃላ ሁሉም እዲቋረጡባት ሆነው በ አመትበዓል ምድር ችግሮች ተደራረቡባት ከፊቷ ተጋረጡ 😭
ቀድሞ እደኛው በራሷ መኪና ተሯሩጣና ሰርታ ለልጆቿ ትሆን የነበረች ጀግናዋ ሴት ዛሬ ግን ያላትን ጨርሳ ለልጆቿ ብታደርገውም እጇላይ በያዘችው መጃ ፍቃድ እኳን የ ኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት ስራን ለመስራት የሚጠየቁትን የ ወራት ክፍያና ማሲያዥያ ቀርቶ የቤት ክራይ እኳንየመክፈል አቅሙ ሊኖራት የልጆቾ ትምህርት ቤትና የቤት ክራይን ከከፈለች ወራት ተቆጠሩ የቤቱን ወጪና የኑሮ ውድነት ጉዳይ ዛሬ ላይ ሁላቹም የምታውቁት ነውና አላነሳውም ‼️
ታዲያ ይቺን እህት መርዳት እየፈለጉ መርዳት አለመቻል የ ኮድ 3 አባል የሆኑ የሶስት ቤተሰቦቻችንን ነብስ መታደግ እየፈለጉ መታደግ አለመቻል ተስፍ አያስቆርጥም ትላላቹ ⁉️
ስንቱን ችለን እዚህ ብንደርስም ለኔ ግን እደዚህ ያሉ እህትና ወድሞችን እየጣሉ ብን ድርጅቶች እኛግን እየተደጋገፍን እንሻገረዋለን ብዬ አስባለው ✊‼️
አሁን ከናተ የምፈልግበት ጊዜ ላይ ቆሚያለው አውቃለው እደሌላቹ ፣አውቃለው የናተም ጓዳ እደጎደለ ፣አውቃለው ከሌላቹ ላይ እደምትሰጡኝ ብቻ ግን እርዱልኝ እና በ ዓልን እሷም ባትደሰት እኳን ሳይከፍት ትዋል እባካቹ 🙏
#ሔኖክ_ $
#የኮድ_3_ ለናተ_ከናተ🙏😭‼️

ልሁል 😳😳😳😳🤭🤭🤭
እውነትም ልሁል ሆነከኛል ክበርልኝ የኔ አባት🙏🙏 ጠይቀክ አትጣ ሰተክ አይጉደልብክ እዲህ እዳረከው ጭንቀትን ንዶ የሚያራግፍ አሰጣጥ ፈጣሪ ይስጥክ የምር ፈጣሪ ያለውን ሁሉ በረከት ያድልልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🤭🤭 ሆሆሆ አምልይኬ ደካማውን ሰው ምንኛ አሰብከው 😔✊‼️

የቀረን ትንሿ ናት እሳን እናሳካ ልሁሌ የ 5ወር የትምህርት ቤቷን እኔ እያለው የህታችን ልጅ አገት አደፍም እከፍላለው ሲል ያለባትን ወዝፍ ከፍሎ ቀና አድርጓታል የቀረውን በቀጣይ ሊከፍል ቃል ገብቷል የምር ቃላት የለኝም ለኔ ነው እያደረጋቹልኝ ያላቹት አሁን እናታቸውን ለኛ እህታችንን ቀና አድርጎ ወደ ጎጆዋ ለማስገባት 1 ሰዓት ነው የቀረን እንተባበር በርቱልኝ 🙏🙏🙏
Forwarded from Henok $
ይህ ለናተ ከህታቹ የቀረበ ምስጋና ነው በቀጣይ በዘላቂነት የምናቆምበትን ስራ እንሰራለን ድጋፊ ባያበቃም ችግራችንን ተወተነዋል ይህንን ቀን ተጋግዘን አልፈነዋል 🙏✊‼️
ይሄ ነው የ ኮድ 3 ስነ-ልቦና ብዙ ብናደርግም ብዙ መገዶች በጋራ ይቀሩናል 🙏‼️
#አንድ_ስንሆን_ብዙ✊‼️#ብዙ_ስንሆን_እደ_አንድ✊‼️
የናተው ጠካራ እህት🙏
ይሄ ነው የ ኮድ 3 ስነ-ልቦና ብዙ ብናደርግም ብዙ መገዶች በጋራ ይቀሩናል 🙏‼️
#አንድ_ስንሆን_ብዙ✊‼️#ብዙ_ስንሆን_እደ_አንድ✊‼️
የናተው ጠካራ እህት🙏
Forwarded from Henok $
‼️‼️ለ ገና እለት ከ 6 ሰዓት እስከ 12 ሰዓት ሰርግ በ ዲዛየር መስራት የምትፈልጉ 4 መኪኖች በውስጥ የመኪናቹን ፎቶ ላኩልኝ 🙏🙏