Forwarded from Henok $
እንግዲህ መንግስት ይህንን የሚዲያ አካላት ያለ አንዳች መረጃ ማረጋገጫ ዜናም ሆነ መግለጫ እደማይሰጡት ሁሉ ለነኝህ የሚዲያ አካላት የተላኩ ደብዳቤዎችንና የጋዜጣዊ አተታዎችን ታሳቢ በማድረግ የህግ ተጠያቂነትን እዲያረጋግጥልን እጠይቃለን ✊‼️
ከዛ በተረፈም ድርጅቱ በሚዲያ በሰጠው መግለጫ መሰረት ከ 100ሺ በላይ የሚሆኑ ኮድ 2 ተሽከርካሪዎች በከተማው መኖራቸውን ሲገልፅ ስንቶች በዚህ ስርሃት ውስጥ ታቀፊ የሚለውን መዝገባ ካካሄዱት ድርጅቶች ሁሉ መረጃ ሊጠየቅ ይገባል ባይ ነን ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
ከዛ በተረፈም ድርጅቱ በሚዲያ በሰጠው መግለጫ መሰረት ከ 100ሺ በላይ የሚሆኑ ኮድ 2 ተሽከርካሪዎች በከተማው መኖራቸውን ሲገልፅ ስንቶች በዚህ ስርሃት ውስጥ ታቀፊ የሚለውን መዝገባ ካካሄዱት ድርጅቶች ሁሉ መረጃ ሊጠየቅ ይገባል ባይ ነን ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በወቅቱ ስጋት የገባቸው የወዝ ባለቤት ነኝ ያሉት አቶ ናርዶስ ያወጣነውን መግለጫ እድናጠፍላቸው ከላይ በምታዩት ቀን መልሰው የላኩልን እና የተነጋገርንበት ሲሆን ዛሬላይ ችግሩ እዲህ ፈጦ ሲመጣ ተጠያቂ መሆናቸውን ሳስብ በ ኮድ 3 አባላትና ወጥነት ባለው አቋማችን ሁሌም የምኮራ መሆኔን በዚሁ አጋጣሚ ልገልፅ እወዳለው ✊‼️
#Henok_$
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
Forwarded from Henok $
ዛሬ ቮይስ በጊዜ ነው የምንከፍተው ከ 2:30 ጀምሮ ሲሆን በቀጣይ ሳምንት ስራዎች የት ቦታና በምን መልኩ መስራት እዳለብን ጥሩ የግንዛቤ ማስጨበጥ ስራን ስለምንሰራ በተለይ ስራው ግራ ያጋባቹና ለስራው አዳዲስ ለሆናቹ ጥሩ ተሞክሮ የምትቀስሙበት ነውና በርካቶችን ጋብዙ ሊንኩንም በመላክ ልምድን እዲቀስሙ የበኩላችንን እንወጣ ✊‼️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/code3drivers
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/code3drivers