Forwarded from Henok $
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ወገን እየተሳሰብን 🤷♂️🤔
አተ አዚህ ዘይት መቀየር ጎማ መግዛት ባትሪ መቀየር ተሰኖካል ዓለም ግን እዲህ ማሰብ እዳለብክ ትነግርካለች 🤷♂️✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
አተም ዛሬ ካልነቃክ በትልቁ ህልምክ እየተሳለቁ ካተ 10 እና 30ሺ አስከፍለው አቁመው ይሳለቁብካል ለምን ብለክ መጠየቅ ካልቻልክ 🤷♂️✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$

በቀጣይ ሪያክት ማድረግ ብቻ ሳይሆን።
ሀሳብ አስተያየታቹን መግለፅ ተገቢ ነውና
ተሳትፎ አቹ እዳይ ቀዘቅዝ ለውጥ ያለው እሱ ነው እና 🙏✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$
ሀሳብ አስተያየታቹን መግለፅ ተገቢ ነውና
ተሳትፎ አቹ እዳይ ቀዘቅዝ ለውጥ ያለው እሱ ነው እና 🙏✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንግዲህ ማየት ነው ✊‼️
Forwarded from Henok $
እንግዲህ መንግስት ይህንን የሚዲያ አካላት ያለ አንዳች መረጃ ማረጋገጫ ዜናም ሆነ መግለጫ እደማይሰጡት ሁሉ ለነኝህ የሚዲያ አካላት የተላኩ ደብዳቤዎችንና የጋዜጣዊ አተታዎችን ታሳቢ በማድረግ የህግ ተጠያቂነትን እዲያረጋግጥልን እጠይቃለን ✊‼️
ከዛ በተረፈም ድርጅቱ በሚዲያ በሰጠው መግለጫ መሰረት ከ 100ሺ በላይ የሚሆኑ ኮድ 2 ተሽከርካሪዎች በከተማው መኖራቸውን ሲገልፅ ስንቶች በዚህ ስርሃት ውስጥ ታቀፊ የሚለውን መዝገባ ካካሄዱት ድርጅቶች ሁሉ መረጃ ሊጠየቅ ይገባል ባይ ነን ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
ከዛ በተረፈም ድርጅቱ በሚዲያ በሰጠው መግለጫ መሰረት ከ 100ሺ በላይ የሚሆኑ ኮድ 2 ተሽከርካሪዎች በከተማው መኖራቸውን ሲገልፅ ስንቶች በዚህ ስርሃት ውስጥ ታቀፊ የሚለውን መዝገባ ካካሄዱት ድርጅቶች ሁሉ መረጃ ሊጠየቅ ይገባል ባይ ነን ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️