ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
574 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
ይሄ ከዛሬው መልክቶቻችን ቡሃላ ሊያስታውሱን የፈለጏቸው መደለያዎቻቸው እና እርሾ ዎቻችን ናቸው ሲሉ ሊያስታውሱን ይወዳሉ
ታዲያ ይሄ አንድ ወቅት ላይ በተራ የመስራት ጥቅም የሚል ድርጅት አማራጭ ማጣትን ማሳያ እና የ ፖሊሲ ለውጥን ተገዶ መድረጉን ማሳያ ሆኖናል የ እንስሳው ቤትም ቢሆን 50 ትሪፖ በርካቶች እያሳኩ ስለሆነ ወደ 80 አሳድገነዋል ሲል ተደምጦ ነበር ታዲያ ይህ ምንን ያሳያል የሚያሳካው በጨመረቁጥር ማሻሺያ እደሚያደርገው ሁሉ ሲቀንስም መቀነሱ አሁን ላይ ማሳያም ጭምር ነው ስለዚህ ንቃ ወጥር ለለውጥ
Forwarded from Henok $
በሰሞኑ ለሚወጡ የድርጅት መግለጫዎች
በቀጣይ የድርጅቶች እጣ ፈታ ምን ይሆን ⁉️
እኛስ እደ አንበሳ በክዳችን መብት ጥቅምና ደህንነታችንን እናረጋግጥ ወይንስ እደ ጅብ የተጣለና የጠነባን እስኪጥሉልን እጠብቅ ‼️⁉️
ምርጫው የየግል ነው ‼️
እቅድ አውጡ ከወዲሁ ስራ ያለባቸውን ቦታዎች ለዩ ያተ አለማንሳት ለሌሎች የጀራ መብያ መገድ መሆኑን እመን ‼️
ለውጥን አተ ብቻክን በምታሳርፈው እጂ ሌሎች ባላደረጉት ነገር አትለካ ‼️
ያንጊዜ ህይወትክ እየተለወጠ ስራክንም እየወደድከው ትመጣለክ ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ወገን እየተሳሰብን 🤷‍♂️🤔
አተ አዚህ ዘይት መቀየር ጎማ መግዛት ባትሪ መቀየር ተሰኖካል ዓለም ግን እዲህ ማሰብ እዳለብክ ትነግርካለች 🤷‍♂️‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
አተም ዛሬ ካልነቃክ በትልቁ ህልምክ እየተሳለቁ ካተ 10 እና 30ሺ አስከፍለው አቁመው ይሳለቁብካል ለምን ብለክ መጠየቅ ካልቻልክ 🤷‍♂️‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
በቀጣይ ሪያክት ማድረግ ብቻ ሳይሆን።
ሀሳብ አስተያየታቹን መግለፅ ተገቢ ነውና
ተሳትፎ አቹ እዳይ ቀዘቅዝ ለውጥ ያለው እሱ ነው እና 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ለጥንቃቄና ለግንዛቤ የተሰጠ አስተያየት በትኩረት ይደመጥ 🙏‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
ይህንን ሀሳብ ለብዙዎች እዲደርስ ያድርጉልኝ 🙏‼️
Forwarded from Henok $
እንግዲህ መንግስት ይህንን የሚዲያ አካላት ያለ አንዳች መረጃ ማረጋገጫ ዜናም ሆነ መግለጫ እደማይሰጡት ሁሉ ለነኝህ የሚዲያ አካላት የተላኩ ደብዳቤዎችንና የጋዜጣዊ አተታዎችን ታሳቢ በማድረግ የህግ ተጠያቂነትን እዲያረጋግጥልን እጠይቃለን ‼️
ከዛ በተረፈም ድርጅቱ በሚዲያ በሰጠው መግለጫ መሰረት ከ 100ሺ በላይ የሚሆኑ ኮድ 2 ተሽከርካሪዎች በከተማው መኖራቸውን ሲገልፅ ስንቶች በዚህ ስርሃት ውስጥ ታቀፊ የሚለውን መዝገባ ካካሄዱት ድርጅቶች ሁሉ መረጃ ሊጠየቅ ይገባል ባይ ነን ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ‼️