Forwarded from Henok $
Forwarded from Henok $
መንግስት የዜጎችን
ደህንነት
መብትና
ጥቅም
ሊያስጠብቅልን እፈልጋለን የበርካታ ዜጎች ህይወት ንብረትና አካል በነዚህ ድርጅቶች የአሰራር ክፍተት ጎሏል ከነዚህም ውስጥ በቅርቡ የምናውቀውን ለመጥቀስ ያክል የ አቶ ዘላለም ቤተሰብና ህይወት ጥሩ ማሳያነው
ታዲያ ይህንን እገውጥ ድርጊትንና ዜጎችን ለ አደጋ የሚያጋልጥ አሰራርን ፈትሾና መፍምሮ የመግስት ባለድርሻ አካላትና የፍትህ ተቋማት ምላሽ ባለመስጠት ዜጎች በመንግስት በኩል ያለው ትኩረት የተዳከመ እደሆነ እዲሰማቸው እያደረገ ቢሆንም ይህንንም ድርጅቶቹ የመንግስትን በዜጎችና በህብረተሰቡ ዘንድ ለዜጎች ትኩረት ያጣ በማስመሰል ለማቅረብ እየሞከሩነው ስለዚህ መንግስትና የፍትህ ተቋማት ድርጅቶቹን ቀርቦ በመርመርና በመፈተሽ የሁሉ የበላይ የሆነውን የ አገሪትዋ ህገመንግስት ለ ዜጎች የሚሰጠውን ከለላና ድርጅቶቹም የዜጎችን መብት በግል ንግድ ተቋማት የሚፈቅደውን በማሳየትና በመስጠት የህግ ተገዥነት የበላይነትን እዲያሳዩ ሊያደርግልን ይገባል ከዚህም ጋር ተያይዞ የዜጎች ጥያቄ መልስ ማግኘቱ ለብዙዎች የባልሀብቶች ሳይሆን የዜጎች መብት ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ መሆኑን ማሳያ ነው ብለን እናምናለን ይህ ወጣት ሃይል ከሚጠይቃቸው የስራ አጥነት እራሱን አላቆ የ አገር ባለውለታ ለመሆን የሚያደርገውን ጥረት የሚያሰነካክሉ የግል ድርጅቶች በራሱ ጥረት ያለ አዳች የመግስት ድጋፍ የፈጠረውን ስራ በማሳጣት /ከስራ በማገድ የአገር ሸክምእና ጠባቂ የማድረግ ስራን በመስራት ሁከት ፈጣሪ ስራ አጥ የመግስት ሸክም የሚሆን ወጣት ለመፍጠር በሚመስል መልኩ እየሰሩ ነውና በትኩረት ሊመረምረው ይገባል ስንል እደ ኢትዮጵያዊነታችን እና የችግሩ ገፈት ቀማሽነታችን ልናመላክት ይገባል እና አድርሱልን መፍትሄም እንሻለን
አገራችን ለዜጎች እንጂ ጥቂት ሃብት ላላቸው የተመቸች እና በገዘብ ሃይል ሁሉን ማድረግ እደሚችሉ ለሚሰማቸውና ለሚፎክሩት አለመሆኗን የሚያሳይ እርምጃም ጭምር እንጠብቃለን ‼️
Henok $
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️

👍1
Forwarded from Henok $
አተ እሱን ትላለክ በቅርቡ አንዱ ይጠራል ያጣድፈኛል ፣የት ነክ የት ነክ እየደጋገመ መድረሴን ነገርኩት ግራናቀኝ ሲያማትር ተመለከትኩት ከርቀት ምሽት ስለነበረ ለመለየት አልተቸገርኩም ያ ሰው የሚበዛበት የወትሮ ሜክሲኮ ጭር ማለቱ ጠቀመኝ ከርቀት አንድ የ ሆነ ፖካፖ ሰዎችን ሲጭን ታዝቤ እያየሁኝ አሱጋር ስደርስ እኔ ተሳፊሪውም ከፍቶ ሲገባ ፓትሮሏም ሞልታ ስታልፍ መኪናዬ የዋላ ወበር ላይ ለጠጥ ብሎ ሁፊፊ….. በረጅሙ እየተነፈሰ እኔም ጥሪውን ከርብቼ በ ኮድ 3 ማስጀመሪን ላሳየው ወደሱ ብዞር ጊዜ የሰው አንገት እደዚህ እደ መኪና መሪ 180ዲግሪ ሲዞር ባላውቅም ወዳጄ ፖትሮሏን ዞሮ ሲሸኛት እዲህ ካለስሜት የሚቀሰቅስ ጀምሯል የሚል ቃል ያለ አይመስለኝም ነበር እደዞረ በመርበትበት እእእእእእእእ በቃ ብሎኝ የገባበትን በር ዘግቶ ያልገባበትን ከፍቶ ወቶ ሄደ እላቹሃለው ብቻ እኔም በድርጅት አለማስጀመሬ እያስደሰተኝ ምን ሆኖ ይሆን በሚል ጥያቄ ውስጥ እያለው አንደኛ የቄምኩት ሜክሲኮ ደበር ላይ መሆኑና ያየዋት መኪና እዳሻገርኩት ሲገባኝ የዛሬዋ ስራ የራይድ ድርጅት በውጪ ሀገር ገዘብ ክፊያ ይቀበሉ ያላት ይቺ ትሆን እዴ ስል 🤔😉 ከራሴ ጋር ተወዛገብኩ እስኪ ቤተሰቦች ስራውን ባላገኘው እኳን መልሱን ከናተ አላጣም እና የሆነ ነገር በሉኝ 🫣😁😆🫡
የታሪክ ምንጭ እዚሁ ከ ኮድ 3 አባል
Henok $ ነኝ
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
የታሪክ ምንጭ እዚሁ ከ ኮድ 3 አባል
Henok $ ነኝ
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እግዲህ እዲህ ያለ ትግል የት ያደርስ እደሆን ባናውቅ ም መደርደር የጀመረ ግን ይመስለናል ወደፊት ሳይሆን ወደዋላ እዲህ ካለው እድገት ይሰውረን 🤷♂️🤲
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
Forwarded from Henok $
ይህ ሰዓት ብዙ ነገራትን የሚቀይርና ብዙዎች የሚሳተፊበት ነው ✊‼️
እርሶስ ተዘጋጅተዋል ⁉️
ለመብቶስ ስቴ ለመደወል አስበዋል ❓
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
እርሶስ ተዘጋጅተዋል ⁉️
ለመብቶስ ስቴ ለመደወል አስበዋል ❓
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
Forwarded from Henok $
በአዲስ አበባ ከተማ የተሰረቀ መኪና በመግዛት የራስ ለማድረግ የሚሞክሩ ሰዎች መበራከት ለተሽከርካሪ ስርቆት አስተዋጽኦ እያደረገ መሆኑ ተነገረ!
በአዲስ አበባ ከተማ እለት ከእለት የመኪና ስርቆት እየተበራከተ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል። በከተማዋ የሚሰረቁ ተሸከርካሪዎችን ቦታ በመምረጥ መረጃ የሚሰጡ ሰዎችን ጨምሮ የተሰረቁ ተሽከርካሪዎችን የሚደልሉ ገዢ ከዛም አልፎ ለመጠቀም በሶስተኛ እና በአራተኛ ደረጃ ሰንሰለት ባለው መልኩ የተዘረጋ የወንጀለኞች ትስስር መኖሩ ተመላክቷል።
የተሰረቀ ተሽከርካሪ መሆኑን እያወቁ በህገወጥ መንገድ የራስ በማድረግ ወይም የባለቤትነት ማረጋገጫ እያወጡ የሚጠቀሙ ሰዎች መበራከታቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ምክትል ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ ለብስራት ሬድዮና ቴሌቭዥን ተናግረዋል፡፡
በዚህ የመኪና ስርቆት ሂደት ውስጥ አንዳንድ ጋራዦች ዋና ተዋንያን ናቸው ያሉት ምክትል ኮማንደር ማርቆስ የተሰረቁ ተሸከርካሪዎችን ለረጅም ወራት ከማሳደር አንስቶ ሙሉ ቀለማቸውን ቀይረው ተሸከርካሪውዎቹን ሌላ በማስመሰል እንዲሸጡ እያደረጉም ይገኛል ተብላል፡፡
የተሰረቀ ተሸከርካሪዎችን በማወቅም ሆነ ባለማወቅ የሚገዙም ሆነ አሳድረው የተሸከርካሪን ቀለም የሚቀይሩ ባለጋራዥ ቤቶች ከተጠያቂነት እንደማይድኑ ፖሊስ አስታውቃል፡፡ ማህበረሰቡ ተሸከርካሪ ሲገዛ ከየት እና ከማን እንደሚገዛ ማወቅ ያለበት ሲሆን ያሉት ማስረጃዎች ትክክልኛ ናቸው ወይ ብሎ ማጣራት እንደሚኖርበት ፖሊስ አሳስቧል፡፡
የመኪና ስርቆት ላይ የጥበቃ ሰራተኞቹ ራሳቸው የወንጀል ተዋንያን የሚሆኑበትም አጋጣሚ መኖሩን የተነገረ ሲሆን አብዛኛውን ግዜ በጥቂት ገንዘብ ተታለው ተባባሪ እንደሚሆኑ ኮሚሽኑ አስታውቋል።አሽከርካሪዎች ተጠያቂነት እና በቂ ጥበቃ ባለበት ቦታ ብቻ ተሽከርካሪዎቻቸውን እንዲያቁሙ እና የጥበቃ ሰራተኞች ሲቀጠሩ ስለግለሰቦቹ በቂ መረጃ መያዝ እንዳለባቸው ምክትል ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ ጨምረው ለብስራት ሬዲዮና ቴሌቪዥን ተናግረዋል።
Via Bisrat FM
@cod_3 @Henok_$

አንዳንድ ሰው ሁሌም ይሄን አድርጌልካለው ሲባል ለምን ⁉️
ብሎ የመጠየቅ ብቃት ሲኖረው አንዳንዱ ደግሞ ተቀብሎ ለመኖር የተፈጠረ እስኪመስል ድረስ እጁን ለመዘርጋት ይፈጥንና ጠያቂውን ሰው ያሳጣዋል ‼️
ምንም ጊዜ ቢሆን ሰዎች ዋጋህን ያላንተ ፍቃድ ዋጋ አውጥተውልክ ከመጡ አላከበሩክም ንቀውካል ማለት ነው
ስለዚህም አተ ዋጋክ እስኪገባቸው ድረስ ከመቀበል ይልቅ ሰውኛ ስሜትክን እዲቀበሉክ ስራ ያንጊዜ ሰው መሆንክ እጂ በተቆረጠ ዋጋ የሚሸምቱክ ጥሬ እቃ አለመሆንክ ይገባቸዋል ‼️
ስለዚህ መቼም የተነሳሁበት ሃሳብ ይገባቹሃል የሴቷ ቤት በነሱ አሳብ የሚገዙ ሰዋችን ዋጋ ቆርጠው እየሸመቱ ይመስለኛል ለዚህም ደግሞ እደበሬው ሳሩን እንጂ ገደሉን ያላዩ አሽከርካሪዎች በድርጅቱ ዋጋ ተመን ላይ የነበረውን የ 10% መቀነስ ያለማስተዋላቸውን ሳይ እጅግ ግራመጋባት ውስጥ የሚከት የዘርፊን መረዳት እጠራጠራለሁኝ ‼️
ቀ ጥ ሉ በ ት ....
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$

‼️‼️ትኩረት እቃወማለው‼️‼️
ይህንን መልክት ለሚመለከተው ሁሉ እዲደርስ በተለያዩ ገፆች ላይ በማጋራት ደርጅቱ ማስተካከያና ማሻሺያ እዲያደርግ ይገባል ✊‼️
1/ ይሄን መልክትና ማስታወቂያ ያያቹ አሽከርካሪና ባለንብረቶች ይህ ከፍተኛ ንቀትና ድርጅቱ በዘርፊላይ ለኛ ያለውን ንቀት ከመቼውም በላይ ያሳየበት መሆኑን ልትረዱት ይገባል ይህ ማለት በ ዘርፊ ውስጥ ያለህን እምነት እድታጣና በህብረተሰቡ ዘንድ መቃቃርን የመፍጠር ዘመቻ ነው አተ ድርጅቶች እድሜልክክን እደ ቦሊቦል ኳስ አተን መረብ አርገው መቀባበል አተም አጋጦ ተመልካች መሆንክ ሳያንስ አሁን የተከፈተብክ መብትክነእ ፣ጥቅምክንና ደህንነትክን ጠክረክ ባለመጠየቅክ ነውና ስለዚህ ንቃ ‼️
ታገል ፣ተቃወም በዚህም በድርጅቱ የጥሪ መአከል ታዘው የበርካቶች ህይወት ያጣናቸውን ግለሰቦችን እና ተሽከርካሪዎችን እያጋራን ፍትህን እደምንፈልግ መጠየቅ እዳለብን እመን ይህ የሚያሳየው መጠየቅ ባለመቻልክ ነው‼️
#2 በዚህ ዘርፊ ላይ የተሰማራቹ እራሳቹን ችላቹ የምትቀሳቀሱ መሆናቹን የምታምኑ ከሆነ ይህንን ማስታወቂያ በይፍ ልታወግዙና ልትቃወሙ ይገባል ካልሆነ ግን የናተን ሎጎና እስቲከር የለጠፊ እደ ወንበዴ የሚታዩበት ጊዜ እሩቅ አይሆን ‼️
#3 መንግስት ለዘርፊ በህጋዊ መገድ ፍቃድ ሰቶ በ መስራት ላይ ያለውን ይህንን ወጣት የንግድ ማህበረሰብ ስጋት ለመፍጠር በሚመስል መልኩ የኔን ማስታወቂያ ያለጠፊ ህገውጥና አጭበርባሪዊች ናቸው ማለት አግባብ አይደለም እና እርምጃ ሊወስድ እዲሁም የትላንት በመግስት የተሰጠን መግለጫ ለራስጥቅም በማዋል በህብረተሰቡላይ ስጋትና ፍራቻን የመስጠት ዝንባሌውን ሊያስቆም ይገባል ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
https://t.me/code3drivers

ስለዚህ ነገር የማታውቁ የምታውቁ ደግሞ ምን እና ምን ያክል የግል ሚስጥራቹን አብዴት ባደረጋቹ ቁጥር ከራሳቸው ጥቅም አንፃር ያስተካክሉ ይሆን እንጂነምንም የሚጠቅም ነገር እደማያደርጉ እያጤናቹ ‼️
በ It እዲሁም በቴክኖ ሎጂ ላይ እውቀትና ክህሎት ያላቹ እስኪ በደንብ ተንተን አድርጋቹ የህግ ባለሙያዎች ደግሞ ህጉ ምን ይላል የዜጎችን የግል ሚስጥር አያያዝ ላይ የሚለውን ብታስረዱን 🙏🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
በ It እዲሁም በቴክኖ ሎጂ ላይ እውቀትና ክህሎት ያላቹ እስኪ በደንብ ተንተን አድርጋቹ የህግ ባለሙያዎች ደግሞ ህጉ ምን ይላል የዜጎችን የግል ሚስጥር አያያዝ ላይ የሚለውን ብታስረዱን 🙏🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
Forwarded from Henok $
ይሄ መኪና ሁላቹም ስለምታውቁት ስለዚህ እናውራ እስኪ በሰለጠኑት አገር በሚባሉት የሚነዳ ነው አሁን ድረስ እደምታዩት እያገለገለ ነው ስለዚህ አደኛው አለም የሚባሉት መኪና አምራች አገራት ይህንን ካላሶጡና ከተጠቀሙ አተ የሶስተኛው አለም ህዝብ ሆነክ ስጋት የሚጭሩብክ ለምንድን ነው ‼️
ስለምትሰማቸው ምክኒያቱም
<<ድሮም ደላላ በሁለት ይበላ>> ነውና አትደናገር ለማለት ነው ✊‼️
የሚወድቀው ቀድሞ ብናውቀውም አወዳደቁ ነው የጠፍን በሉልኝ ✊🙏

የብዙዎች የውስጥ ጥያቄ መልስ ይሰጥበት ወይስ ታውቁታላቹ አዎ ከሆነ አንዱን ይምረጡ ‼️
በተለያየ መገድ ብዥታን ለመፍጠር ይህንን ቃል ሲጠቀሙበትና አንዳንዶችም ውስጥ ጥያቄ ሆኖ እደሚመላለስ ስለገባኝ የቀረበ ጥያቄ ::

Anonymous Quiz
12%
1/ ሔኖክ $ ከ ኮድ 3 ምንድን ነው የምትጠቀመው(ምን አገኘክ)
28%
#ይመለስ⁉️
35%
25%
ስላተ በተጨማሪ ማወቅ የምንፈልገው ነገር አለኝ ይህ መጠየቅ ለሚችል ብቻ የተሰጠ እድል ነው:: መልሱን በተሰጠው የድምፅ ብልጫ ከ ዛሬ 12 :00 ብሃላ ውጤት