Forwarded from Henok $
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ገሚሱ ሲያምን ‼️የተቀረው ሲያስተባብል‼️ ደርጀቶቹ ሲጠፍ ‼️እኛም ተቀምጠን ስንፈርድ‼️ የማች ቤተሰቦቻችን ሲካሱ ህዝብም እውነቱ ሲገባው ‼️ መንግስትም በዜጎቹ ጥቅም ፣መብትና ደህንነት ያገባኛል ሲል ‼️ያንጊዜ እሩቅ አይመስለኝም እኛ ከተባበርን ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️

ሔኖክ $ ነኝ ከ ኮድ 3
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
ሔኖክ $ ነኝ ከ ኮድ 3
Forwarded from Henok $
ታላቅ ንቅናቄና መብትን የማስከበር ዘመቻ‼️
ከ ነገ ጠዋት ሁለት(2:00) ሰዓት ጀምሮ እስከ 4:00 ሰዓት የሚቆይ በተመሳሳይ ከ ቀኑ 10:00 እስከ ምሽቱ 2:00 ድረስ የሚቆይ ለተከታታይ 4 ቀን የሚቆይ በ አጭር ቁጥር የመደወል መርሃግብሮች ይኖሩናል በዚህም ሁለት ዋና ነጥቦች ይነሳሉ ‼️
#የወድማችን_ሙኬ_አፕ_ይከፈት✊‼️
#በማያዋጣ_ዋጋ_መስራት_ይብቃ✊‼️
በሚል መርህ ቃል ይቀጥላል በዚህ የ አራት ቀን እስከ ቅዳሜ ምሽት በሚቀጥለው ንቅናቄ ውስጥ የወድማችን ሙኬ አፖ ከትከፈተ በሁለት ቀናት ውስጥ መፍትሄ ድርጅቱ የማይሰጥ ከሆነ በ አንድ ግለሰብ አባገነን እነት የ 60ሺ የስርይ አጋሩን እያስቀየመ መሆኑ ታውቆ ንቅናቄው በሰፍ መልኩ ይቀጥላል ይህ የሚሆነው ደግሞ በህግም በመብት እረገጣ ውስጥ ድርጅቱ አውቆና አምኖበት እደሚያደርገው እናምናለን በዚህም በርካታ አሽከርካሪ እና ባለ ንብረቱ እዲሁም ቤተሰቦቻችን የሚሳተፊበት እደሚሆን ይወቀው ይህ የጋራ የትግል መስመራችን እንጂ የያንዳንዳችን ጉዳይ አለመሆኑን ጥሩ ማሳያ መስመራችን ነው💪✊‼️

ዛሬ ማታ በቮይስ ቻት ይጠብቁን ከ ምሽቱ 2:30 ጀምሮ በ ድርጅታዊ አሰራር እና የንቅናቄው ተግባራዊነት ላይ የምንመክር ይሆናል ✊‼️
Forwarded from Henok $
ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ፖሳችና በጥባጮች ይህንን ይመስላል መልካቸው ‼️