Forwarded from አቢድ Temam
በጣም ተናናቅን አዩን እንደ በጉ
ያልሰሙትን ሹፌር አፍ መዝጋት ፈለጉ
የእናንተ ፍላጎት ምንኛ ቅጥ አጣ
ታኖሩ ይመስል ይመስል ምንም ሳናወጣ
እንደ መሐይሙ ድንገቴ የከበረ
ራሱ የሚመስለው ደሀን የፈጠረ
ወግድ ወደዚያ ሂድ ትእዛዝ አታንጋጋ
ፈጣሪ የከፈተውን ማነህ የምትዘጋ
አፑ ነው ያንተ ዋጋ ስትፈልግ ከርችመው
ስታገል የኖርኩት አዛዥ ጠልቼ ነው
ሁላችሁም ለዚህች ደፋር አንቺ ሳትመጪም ሁላችሁም ሳትመጡ እየኖርን ነበር በሉልኝ ። ወደፊት ሁላችሁም ብትቀሩ እንኖራለኖን ✊✊✊

Forwarded from Henok $
ይህ በዚህ ሁለት ቀናቶች ተደጋጋሚ እየደረሱኝ ነውበምንም መልኩ ይህንን የማድረግ ስልጣኑም አቅሙም የላቹም ሁላቹም እዲህ እያደረጓቹ ያላቹ ካላቹ በውስጥ ላኩልኝ ይህንን በዋናነት እየሰራ ያለውን አካል ስለምናውቀው ለኛ ቀላል ነው ህግ የማይፈቅድላቹን በውስጥ በራሳቹ ስልጣን ስታደርጉ ህግ የማይፈቅድለትን ምንም በ አስተግባሪዋቹላይ እደሚችል ልታውቁት ይገባል ብቻ በተለይ ልጅ ለማሳደግ አለሙን ለማየት እየጠበቀ ላለ አባት እዳተ ያለ ወጤ በጣም ቀላል ነው እ መ ነ ኝ ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
Forwarded from Henok $
የምትፈልግ ከሆነ በውስጥ ለ ኮድ 3 ቅናሽ እናቀርባለን ያሉ አሉ ለነሱ በውስጥ እንልክላቸውና ተጫርቶልክ ዝቅተኛውን ዋጋ የሰጠንን አድራሻውን እሰጥካለን በውስጥ ለሚያናግርክ ሃላፊነት አኖስድም በዛላይ አኦርጅናል ብሎ ያልሆነቃ የሚሰጥ ካለ ኮድ 3 ለአባላቱ ከፍተኛ ጥራት ለማቅረብ እንጂ ምንም አይነት ክፍያም ሆነ ጥቅም እደማያገኝ ታውቆ አቅራቢዎቹ ለሚፈጥሩት የጥራት መጓደልና ቃል ማጠፍ በ አባላቶቹ ፊት የምን ወቅስና በቀጣይ እዳይሰጣቸው እድሉ ይደረጋል ይህንን አውቃቹ ነባሮቹም ሆናቹ አዲሶች መሳተፍ ትችላላቹ 🙏‼️
አንዳንዶች እዚህ ላይ አይታቹ ከኮድ 3 አጊተን ነው እያላቹ በኛ ዘንድ ተቀባይነት እዳገኛቹ ለማስመሰል የምትሞክሩ ከድርጊታቹ ታቀቡ በዚህ መልኩም የምትገበያዩ ሃላፊነት አንወስድም ይታወቅል 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
ሔኖክ $

በዚህ መገድ የምታመጡት ለውጥ ካለ በሌላው ድርጅት የታየው አባገነንነት ያመጣውን ውድቀት ከመከናነብ የዘለለ ምንም አይነት ውጤት አይኖርም ሁሉም የወድማችንን ሙኬን አፕ የከነሰለው አካል ስሙን የገለፀው ሰው ይሄ የበርካቶች ህይወት ንብረት የመቀማት ምክኒያት መሆኑን አመላካች ነው ስለዚህ ሊታሰብበትና መገዳችንን እዴትና በምን መልኩ መሄድ አዳለብን መክረን እኖስናለን ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
Audio

https://vm.tiktok.com/ZM6YrydM9
ይህንን አሳብ ለብዙዎች እዲደርስ በማድረግና ፎሎ እያደረጋቹ ተቀባይነቱን በመጨመር በርካታ ችግሮቻችንን የምናሳይበት ያልተገቡ አሰራሮችን የምንወቅስበት በማድረግ ውስጥ የበኩሎን ይወጡ 🙏✊‼️

TikTok
TikTok · Henok $
Check out Henok $'s video.
Forwarded from Henok $
የግንዛቤ ተግባራዊነት 🙏‼️
የትላንት የጥንቃቄ የቴክኒክ ባለሙያችን የ አሴ መልክትና መርሃችን በምንም እና በተለየሁኔታውስጥ እኳን ብንሆን ጠዋት ከመኝማስነሳታችን በፊትና የአየር ሁኔታው ሞቃት ከመሆኑ አኳያ በቀንም የራዲያተር ውሃችንን ማየት እዳለብን በ አትኩሮት ተነግሯልና ሁሉም የዛሬ ውሎውን ከመጀመሩ በፊትና የጀመረና ምስል ያላጋራቹን ደግሞ ቀን ላይ ይህንን በማድረግ ምን ያክል ከ ኮድ 3 የሚተላለፊ የተሽከርካሪ የቴክኒክ መርሆች ጠቃሚና ተግባራዊ እደምናደርግ እናሳያለን ✊‼️
አሴ አውቶ ሴፍቲን ከልብ እናመሰግናለን 🙏

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይሄንን ሙዚቃ በዚህ ዘርፍ ላይ ላሉ አዲስና ነባር የድርጅት ባለቤቶች በተለይ በደላላና በማይሆን ዋጋ ብትገቡ ያዋጣቹሃል ከዛም ሰብራቹ ከገባቹ ቡሃላ እረግጦ መግዛት ይቻላል እየተባሉለሚገቡት ጋብዙልኝ ወይንም አድርሱልኝ
በተለይ ለሴቷ ቤት እና ለ እንስሳው አድሚንንና ኦፖሬሽን ላይ እየሰሩ ለባለቤቶቻቸው ያልሆነ ሪፖርት በማቅረብ እያዘናጏቸው ላሎት ይድረስልን ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ _ያለ_ሞትና_ኪሳራ_✊‼️
በተለይ ለሴቷ ቤት እና ለ እንስሳው አድሚንንና ኦፖሬሽን ላይ እየሰሩ ለባለቤቶቻቸው ያልሆነ ሪፖርት በማቅረብ እያዘናጏቸው ላሎት ይድረስልን ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ _ያለ_ሞትና_ኪሳራ_✊‼️
Forwarded from Henok $
ሰሞኑን ግሩፖችን ላይ ጥሩ የሚባሉ ጥረቶች እየተደረጉ ነው በማቀላቀሉ እረገድ እየሰራቹበት ያላቹ ልጆች በርቱ የሰዎችን ነብስና መጎዳት እየተከላከላቹና እየታደጋቹ እደሆነ ልነግራቹ እወዳለው ሁላችንም ለውጥን መጠበቅ እና መጋራት ብቻ ሳይሆን የለውጦችም አካል መሆን መቻልን ልምምድ ማድረግ ልምድ ብናደርግ ጥሩ ነው እላለው ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
Forwarded from Henok $
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ገሚሱ ሲያምን ‼️የተቀረው ሲያስተባብል‼️ ደርጀቶቹ ሲጠፍ ‼️እኛም ተቀምጠን ስንፈርድ‼️ የማች ቤተሰቦቻችን ሲካሱ ህዝብም እውነቱ ሲገባው ‼️ መንግስትም በዜጎቹ ጥቅም ፣መብትና ደህንነት ያገባኛል ሲል ‼️ያንጊዜ እሩቅ አይመስለኝም እኛ ከተባበርን ✊‼️

ሔኖክ $ ነኝ ከ ኮድ 3
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
ሔኖክ $ ነኝ ከ ኮድ 3
Forwarded from Henok $
ታላቅ ንቅናቄና መብትን የማስከበር ዘመቻ‼️
ከ ነገ ጠዋት ሁለት(2:00) ሰዓት ጀምሮ እስከ 4:00 ሰዓት የሚቆይ በተመሳሳይ ከ ቀኑ 10:00 እስከ ምሽቱ 2:00 ድረስ የሚቆይ ለተከታታይ 4 ቀን የሚቆይ በ አጭር ቁጥር የመደወል መርሃግብሮች ይኖሩናል በዚህም ሁለት ዋና ነጥቦች ይነሳሉ ‼️
#የወድማችን_ሙኬ_አፕ_ይከፈት✊‼️
#በማያዋጣ_ዋጋ_መስራት_ይብቃ✊‼️
በሚል መርህ ቃል ይቀጥላል በዚህ የ አራት ቀን እስከ ቅዳሜ ምሽት በሚቀጥለው ንቅናቄ ውስጥ የወድማችን ሙኬ አፖ ከትከፈተ በሁለት ቀናት ውስጥ መፍትሄ ድርጅቱ የማይሰጥ ከሆነ በ አንድ ግለሰብ አባገነን እነት የ 60ሺ የስርይ አጋሩን እያስቀየመ መሆኑ ታውቆ ንቅናቄው በሰፍ መልኩ ይቀጥላል ይህ የሚሆነው ደግሞ በህግም በመብት እረገጣ ውስጥ ድርጅቱ አውቆና አምኖበት እደሚያደርገው እናምናለን በዚህም በርካታ አሽከርካሪ እና ባለ ንብረቱ እዲሁም ቤተሰቦቻችን የሚሳተፊበት እደሚሆን ይወቀው ይህ የጋራ የትግል መስመራችን እንጂ የያንዳንዳችን ጉዳይ አለመሆኑን ጥሩ ማሳያ መስመራችን ነው💪✊‼️

ዛሬ ማታ በቮይስ ቻት ይጠብቁን ከ ምሽቱ 2:30 ጀምሮ በ ድርጅታዊ አሰራር እና የንቅናቄው ተግባራዊነት ላይ የምንመክር ይሆናል ✊‼️