Forwarded from Henok $
ለሚፈልጉ እና ለሚጠይቁን‼️
እቁቡ የሚቀጥለው ሳምንት በ29 በወሩ መጀመሪያ ለማድረግ በማሰብ እሁድ ይጀመራል ከዛ በፊት ግን ሁሉም መተማመን እዲችል አንድ ሎኬሽን ጠቁመን ሁላቹም የቻላቹና እርስ በእርስ ለመተዋወቅ ፍላጎት ያላቹ እሁዱን እና ቀዳሜ ሰበትን ለማይመቸው የተዘጋጀለትን ፎርም በ አካል ቀርቦ ይፈርማል ከዛ በፊት ምን ምን ይካተትበት ምንስ ያሟላ የሚለውን በጋራ የምን መክርበት ይሆናል ለዚህም የ ህግ ባለሙያዋች ምክርና ትንታኔ ይሰጥበታል የተዘጋጀውንም ውል ወይም የስምምነት ሰነድ ከመፈረሞ በፊት ለፈለጉት የ ህግ ባለሙያና ልምድ ላላቸው አካላት አስፈትሸውና አስመርምረው ግብአት የሚሆን እደሚያመጡልን ተስፍ በማድረግም ጭምር ነው ‼️
1️⃣ በተረፈ የቴሌ ብሩም ሆነ የንግድ ባንክ አካውንቱ ለዚሁ ተብሎ የተከፈተና የተከፈተ ብቻ ስለሚሆን ምንም አይነት ስጋትም ሆነ እክል እዳይገጥመው የቼክ አካውንት ይሆናል።
2️⃣በዚህም የደረሰው ሰው በ አካል በመቅረብ ቼኩን የሚጠበቅበትን በማሟላትና በመፈረም በዛኑ ቀን የሚወስድ ይሆናል ‼️
3️⃣እቁባቸውን በዋስትና አሲዘው እስፔር አሊያም ጥገና አገልግሎት ያገኙ አባላት የተለየ ፊርም ላይ አስቀድመው የሞሉ መሆን አለባቸው ይህ ካልሆነ አገልግሉቱን ለማግኘት ፊርሙን ቀድመው መሙላት ይኖርባቸዋል ።
4️⃣# እቁበ ለማንም እና በምንም ህጉ ጠበቅ ያለና ወስትናውም ሆነ አተገባበሩ ለሁሉም ረፍትንና መተማመንን የሚፈጥር እዲሆን መስራቱ ለብዙዎች የሚበጅ ሆኖ ስላገኘነው በዚህ ላይ ይጨመር አሊያም ይቀነስ የምትሉት ካለ እናበረታታለን ነገር ግን ረጅም ርቀት መጓዝ እድንችል ለሁሉም እኩል ተገዥ ህጎች ቢበጁ እና ብንገዛባቸው ስለ ተግባራዊነቱም አብረን በጋራ ብንሰራ ብዙ ለውጥን ማምጣትም ሆነ መፍጠር እንችላለን 🙏‼️
5️⃣# ለመደራረስ አሊያም ለመረዳዳት ፣ለማህበራዊ ኑሮ ተጨማሪ የ 10 ብር ተቀማጭ በሩብ እቁብ በግማሽ 20 ብር በሙሉ 40 ብር ቢቀመጥ የ ገዘብ ምጣኔ (ገደብ ) ተቀምጦ ቅሬታንና ልዩነት በተደጋፊውም ዘንድ ፍቃደኝነቱ እና የተረጂነት ስሜት ሳይሰማው መደጋገፍ ይቻላል ስለዚህ
# ⁉️በራሱና በቅርብ ቤተስብ ፣ልጅ፣ሚስት ፣እናትና አባት ሲሞቱ ሃዘን ደርሶ ላሰበበት አላማ እዲያውል መስጠት።
#⁉️ የመኪና መጥፍት መሰረቅ መገልበጥናመጋጨት ሲያጋጥም ይሄኛው እቁብ አልቆ ቀጣይ ሲጀመር ጀምሮ በሚያድግ ቁጠባ መደገፍ ቢቻል በዚህ ላይ ሃሳብ ስጡበት ከነኝህ እና ከናተ በሚገኙ የ ሃሳብ ግብአቶች ተነስተን ውሎችን የምናዘጋጅ ይሆናልና ሃሳብ ስጡበት ሁላቸም መሳተፍ የምትፈልጉ ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_$

የድርጅት እስቲከር እዲህ የለጠፍቹ ስማቹንስ ማን እንበልና እንጥራቹ🤔😛😜🤣
ከላይ ተመልከቱት የመጀመሪያው ተመለካች ነኝ ነገር ግን የሚያሳፍር ነገር ስለሆነ ዝም ብዬ ነበር ይባስ ብሎ ዛሬም ደገመው እኛ ደግሞ በየ ሃይገሩ ፣ጋሪ፣ባጃጅ ፣ኩርኩር ላይ የተለጠፈውን እናጋራለን ንቅናቄውን በመቀላቀል
የለጠፊትን ደግሞ አያሌው 😆😜
ብሎ በመጥራት እናንቃቸው
አያሌው ሞኙ
ሰው አማኙ
እስቲከር ለጣፊው😆😁✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
ከላይ ተመልከቱት የመጀመሪያው ተመለካች ነኝ ነገር ግን የሚያሳፍር ነገር ስለሆነ ዝም ብዬ ነበር ይባስ ብሎ ዛሬም ደገመው እኛ ደግሞ በየ ሃይገሩ ፣ጋሪ፣ባጃጅ ፣ኩርኩር ላይ የተለጠፈውን እናጋራለን ንቅናቄውን በመቀላቀል
የለጠፊትን ደግሞ አያሌው 😆😜
ብሎ በመጥራት እናንቃቸው
አያሌው ሞኙ
ሰው አማኙ
እስቲከር ለጣፊው😆😁✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
Forwarded from Henok $
#አይደሉሁም_ካልከኝ_በመላጥ_አሳየኝ🫵🏼‼️
የሰሞኑ ንቅናቄያችን የየ ድርጅቶቹን እስቲከር እየላጥን ያልተገቡ ቦታዎች ላይ በመለጠፍና የተለጠፍትን እያነሳን ማጋራት ላኛ ያላቸውን ንቀት ለማሳየት በየ ድርጅቶች የስልክ መስመሮች ስለ አሽከርካሪውና ባለንብረቱ የሚያሳዩት ንቀትና የበላይ ነን ስሜት ማህበረሰቡ ጋር በተቃራኒ መልኩ መሆኑን ሊያውቀው የሚችልበት ልዩ አጋጣሚን ይፈጥራል ለዚህም ሁላቹም በ አንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ቢያንስ 3 ሶስት ምስሎችን እድታጋሩን
የድርጅት እስቲከር ለለጠፊትም ጥሩ ማስተማሪያ የሚሆን እና ከማን ጋር እደሚወዳደሩና ምናንን እደሚመስሉ ማሳያ ይሆነናል ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ

ከ ፊሪ ሃጂ ሪሊስቴት በ በቀን 22/03/2016 ከ ቀኑ በ 8:30 ሰዓት በቆመበት ይሄንን የምታዩት መኪና የ አንድ ኮድ 3 ቤተሰብ ወድም መኪና የተሰረቀብን ሰለሆነ በየሰፈር ውስጥ ቆሞም ሆነ ሲቀሳቀስ ካያቹት እድትጠቁሙንና የዘውትር ትብብራቹን እድታሳዩን ስንል እጠይቃለን ይህንን መኪና ካያቹ በዚህ ቁጥር ጠቁሙን ወረታውንም እከፍላለን ይሏቹሃል‼️
#0911220062
#0911420880
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊
#0911220062
#0911420880
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZM6LJnchd
እዲህ ያሉ እየተያዙ የመለቀቅ ተግባር የሚስተዋለው የተያዙ ወጀል ፈፃሚዮች ፍርድቤት ከመቅረባቸው በፊት በኛ ያልተገባ የሚዲያ ዘመቻ የፈፀሙትን ወጀል እዲክዱና ወጀለኛ እዳይባሉ የሚሯሯጡላቸው ሰው ማበራከትና ተባባሪዎቻቸው እዲሸሹ ከማድረግ የዘለለ የሚያመጣው ለውጥ አይኖርም እና ትኩረት ልሰጥበት ይገባል ‼️
አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ በውስጥ መስመር መደወል እና ማሳወቅ ይቻላል እንላለን ከ ኮድ 3 ህብረት ጋር አብሮ በጋራ ወደፊት ብዙ ርቀት✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞትና_ኪሳራ✊‼️

TikTok
TikTok · Henok $
Check out Henok $'s video.
Forwarded from Henok $
ጥሪ ተቀብለክ ከዚህ በፊት የተነገረው ተሳፊሪ <<ካንስል አድርገው ዋጋው ይህንን ያክል ነው የሚመጣው ከሚበሉክ>> ሲልክ አፑን ምታሳየው ፊት😝😜
#የኮድ_3ስራ_ያለ_ኪሳራ✊‼️
#የኮድ_3ስራ_ያለ_ኪሳራ✊‼️
Forwarded from Henok $
የደላሎቹ ኮል ሴተር ቺኮች ጥሪ ከርብተክ በቢሮ ስልክ በ ሞባይል አላነሳ ስትል በቴሌ-ግራም ከጀማው ጋር ሆነክ ቪዲዮ ኮል ደውላ<< ከደላላው ቢሮ ነው ምደውልልክ >>ስትልክ አተና ጀማው 😜😝😆😂 ታየሽ ተበላሽ🫵🏼🫵🏼😝😆
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ
https://t.me/code3drivers
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ኪሳራ
https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አንዳዴ እኮ ወደው አይስቁም ይላል ሀበሻ እድላችንን ያጠፍችው ያቺ ሴትዮ እራሱ እደዚህ ተፀፅታ አታለቅስም 🤔😟😁😁😂😂😳🤣🤣😜
በዚህ የምግብ ዝርዝር ገቢያችን ግን ነዳጅ ሞልቶ ይችላል 🤔😜
እሺ መቻሉንስ ይቻል ሰዓት ጠብቆ ወክ የበላ እስኪ በዚህ ወር እርግጠኛ ነኝ ወክ ከተበላ ምን ሞልቶ ሊበላ 🤷♂️😁🤣😜😜🤣🧑🦰&🐎
በዚህ የምግብ ዝርዝር ገቢያችን ግን ነዳጅ ሞልቶ ይችላል 🤔😜
እሺ መቻሉንስ ይቻል ሰዓት ጠብቆ ወክ የበላ እስኪ በዚህ ወር እርግጠኛ ነኝ ወክ ከተበላ ምን ሞልቶ ሊበላ 🤷♂️😁🤣😜😜🤣🧑🦰&🐎
Forwarded from Henok $
ቶሙካና እኔ
አደኛ የጋበዝከውንም ሆነ የቀጠርከውን ሰው እደ ቤትክ እራስክ እያስተናገድክ የምታወራበት መሆኑ በዛላይ የመጀመሪያ የምታገኘው ሰው ምንም ቢሆን ነፃ ሆኖክ የፈለገውን እዲያወራክ ማድረግ ስላለብክ
2/ ለየትኛውም እምነት ተከታይ የሚሆንና ነፃነት የሚሰጥ መሆኑ
3/ የቀጠርከውን ሰው እስክታገኝ ጠረቤዛ ሼር ያደረገክን ሰው የመተዋወቅ እድል ስለሚሰጥ ‼️
4/ የማይለዋወጥና ጠካራ ብራንድን 😁🫣😳ስለሚያስተምርና የሚመጡትም ሰዋች እዲሁ ብዙ ልትማርባቸው የምትችላቸው ሰዎች ያልተነጣጠለ አንዳይነት የሆነ አገልግሎት ተጠቃሚ መሆናቸው
4 / ምንጊዜም ለሰዎች ርዕሰ ጉዳይ ላለመሆን አንዳይነት መነሻና መገኛ መኖር ስላለበት
5 / እዛው ሳገኛቹ እቀጥላለው ከላይ የዘረዘርኳቸውን ቀጥሬ አቹ ያገኛቹ ቤተሰቦች ምስክር ሁኑን🙏🤲🤲🫶🤲

☝️☝️☝️☝️👆👆👆👆👆👆👆👆
ባሳለፍነው ዓመት ከስድስት ወር በፊት
ለ ሶስት መስመር አንድ ገፅ ወረቀት ሰርቪስ ቻርጅ (የ አገልግሎት ክፍያ ) ከሆነ 30 ቀን የድርጅትን ማስታወቂያ ለጥፎ ለመዞር ስንት መሆን ይኖርበት ነበር⁉️
ይህ ለ አሽከርካሪውና ባለንብረቱ ያላቸውን ንቀትና የወረደ አመለካከት መገለጫ እንጂ አብር በጋራ ለመስራት የታየ በጎ ፍቃደኝነት አይደለም ✊‼️

በዚህ ጉዳይ ላይ ትንሽ ልበል እስኪ
ሁሉም ሊረዳው የሚገባው አተ 🫵🏼ታርጌት ለማሳኪያ እንጂ ለመሳካት አልተፈቀደልክም ምክኒያቱም ሁሉም እደቀስት ተኳሽ ቀስታቸውን እየያዙ እየመጡ የ ኢላማ መሞከሪያ ቦርዳቸው ሆነህላቸዋልና‼️
አንዱ መቶ ቅናሽ ዋጋን ባተ ንብረት
ሌላው መቶ መነሻን ዜሮ
የተቀረው ህይወትክን እና ንብረትክን ሳይቀር አደጋላይ የሚጠጥልን አሰራር ቀርፆ ይነሳል ‼️
ይህው ድርጅት ያለክበትን የኢኮኖሚ ጫና ሲያላግጥበት ወር ሙሉ በ 500 ብር መኪናክን በ እስቲከር ላበላሽልክ ይልካል 🤷♂️
በተለይ ካተ ጎን በገዛንብረትክ ለሰዎች ሃሳብ እድል የማትሰጥ ሰው መሆንክን ስሰማ ካላመመክ እመነኝ ሰው መሆንክን ተጠራጠር ‼️
መጠራጠር በቂም አይደለም እ መ ን‼️
ብቻ አተ ለማናኗር እንጂ ለመኖር ሰርቶ ለማደግ እዳልተፈቀደልክ ከሚያስቡ ድርጅቶች ጋር አብረ መስራትክ ካላመመክ እመነኝ ዛሬ ብቻም ሳይሆን ወደፊትም ቢሆን ከተ ፅህኖ ነፃ መሆን አትችልምና አተ🫵🏼 የምድር ጉድለት ማሟያ ሳትሆን የምድር ጉድ ነክ ✊‼️
አበቃው 🙏 መልካም ቀን ለሁላቹም 🙏
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
ሔኖክ $ ነኝ 🙏🏾

❤1👍1
Forwarded from አቢድ Temam
በጣም ተናናቅን አዩን እንደ በጉ
ያልሰሙትን ሹፌር አፍ መዝጋት ፈለጉ
የእናንተ ፍላጎት ምንኛ ቅጥ አጣ
ታኖሩ ይመስል ይመስል ምንም ሳናወጣ
እንደ መሐይሙ ድንገቴ የከበረ
ራሱ የሚመስለው ደሀን የፈጠረ
ወግድ ወደዚያ ሂድ ትእዛዝ አታንጋጋ
ፈጣሪ የከፈተውን ማነህ የምትዘጋ
አፑ ነው ያንተ ዋጋ ስትፈልግ ከርችመው
ስታገል የኖርኩት አዛዥ ጠልቼ ነው
ሁላችሁም ለዚህች ደፋር አንቺ ሳትመጪም ሁላችሁም ሳትመጡ እየኖርን ነበር በሉልኝ ። ወደፊት ሁላችሁም ብትቀሩ እንኖራለኖን ✊✊✊

ይህ በዚህ ሁለት ቀናቶች ተደጋጋሚ እየደረሱኝ ነውበምንም መልኩ ይህንን የማድረግ ስልጣኑም አቅሙም የላቹም ሁላቹም እዲህ እያደረጓቹ ያላቹ ካላቹ በውስጥ ላኩልኝ ይህንን በዋናነት እየሰራ ያለውን አካል ስለምናውቀው ለኛ ቀላል ነው ህግ የማይፈቅድላቹን በውስጥ በራሳቹ ስልጣን ስታደርጉ ህግ የማይፈቅድለትን ምንም በ አስተግባሪዋቹላይ እደሚችል ልታውቁት ይገባል ብቻ በተለይ ልጅ ለማሳደግ አለሙን ለማየት እየጠበቀ ላለ አባት እዳተ ያለ ወጤ በጣም ቀላል ነው እ መ ነ ኝ ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ኪሳራ✊‼️