Forwarded from Mind Whisper Chat
ሳምንታዊ የማይንድ ዊስፐር ውይይት
♨️ በቴሌግራም LIVE ♨️
ባይፖላር ዲስኦርደርን በብቃት መቆጣጠር
ባይፖላር ዲስኦርደር (Bipolar Disorder) በህይወታችን ላይ የሚያሳድረውን ተፅዕኖ እንዴት መቆጣጠር ይቻላል?
ማይንድ ዊስፐር ከስጦታ ጋር በመተባበር በዚ ርዕስ ውይይት አዘጋጅቶላችኋል። በውይይቱ ላይ የዘርፉ ባለሙያዎች በበሽታው ዙሪያ ሰፊ ግንዛቤ የሚሰጡ ሲሆን፣ ተገቢውን የህክምና እና የአያያዝ መንገዶችን ያብራራሉ።
🎙ከዶ/ር እስጢፋኖስ እንዳላማው [የአዕምሮ ህክምና ስፔሻሊስት] እና
🎙ዶር. ኑርዐይኔ አቡበክር [የማይንድ ዊስፐር መስራች እና CEO] ጋር
🗓 እሁድ ጥር 17 ⏰ ምሽት 2 ሰአት
👉 በማይንድ ዊስፐር ቴሌግራም ግሩፕ
✅ ይህን ሊንክ በመጫን ውይይቱን መቀላቀል ይችላሉ
🛑 እንዳያመልጣችሁ‼️
❤6
Borderline Personality Disorder
🔸ከ Cluster B የስብዕና መዛነፎች አንዱ ነው::
🔸 እንደሌሎቹ የስብዕና መዛነፎች ሁሉ ጅማሮውን ከአፍላነት እድሜ አድርጎ አብሯቸው የሚዘልቅ ነው::
▶️ ለመሆኑ ዋና ዋና መለያዎቹ/ምልክቶቹ ምንድን ናቸው?
▪️ግልጽ የሆነ: መሰረት ያለው እና ጽኑ ማንነት ይጎላቸዋል:: በዚህም ምክንያት የተለያየ ማንነትን ይቀያይራሉ:: ይህም በባህርያቸው፣ በአለባበሳቸው፣ በስታይላቸው፣ በአነጋገራቸው እና በመሳሰሉት ጉዳዮች ይንጸባረቃል::
▪️ሰዎችን በየወቅቱ ከፍ ዝቅ በማድረግ ይታወቃሉ:: ደስ ሲላቸው መልአክ: ሲከፋቸው ደግሞ ሰይጣን ሊያደርጉን ይችላሉ:: ይህ በራስ ካለመተማመን እና እውነታን ለመረዳት ከመቸገር ጋር ይገናኛል:: They have weak ego function
▪️ የተረጋጋ ወዳጅነትን ለመመስረት ይቸገራሉ፤ ጓደኝነት አይረጋላቸውም:: አንድም በስሜታዊነታቸው ምክንያት ሰዎች ስለሚሸሿቸው: ሌላም 'ሰዎች ሊከዱን ይችላሉ' በሚል የተጋነነ ፍርሃት በመሸበባቸው ወዳጅነትን መመስረትም ሆነ ማጽናት ይቸግራቸዋል::
▪️ ስሜታቸው በጣም ተለዋዋጭ ነው:: ደርሰው ሊያኮርፋን እና የእግዜር ሰላምታ ሊነፈሰጉን ይችላሉ:: ሲደብራቸውም ሲለቃቸውም በቅጽበት ነው:: ይህም የሆነው አንድም ነገሮችን በስሜታዊነት ስለሚረዱ እና personal ስለሚያደርጓቸው ነው::
▪️ግልፍተኞች ናቸው:: ነገሮችን በስሜት እና በግብታዊነት ሲከውኑ ማየት የተለመደ ነው:: በዚህም ምክንያት ራሳቸውንም ሆነ ሌሎችን ችግር ላይ የሚጥል ውሳኔን ሊወስኑ ይችላሉ:: ለምሳሌ ሰክሮ ማሽከርከር፣ ገንዘብን ያለአግባብ ማባከን፣ ልቅ የሆነ የወሲብ ግንኙነት.. እና የመሳሰሉት..
▪️በተናደዱ ቁጥር ራሳቸውን እንደሚያጠፉ ያንገራግራሉ፤ ሙከራዎችንም ያደርጋሉ:: ብዙ ጊዜ አስበውበት ሳይሆን በቅጽበት የሚያደርጉት ነው:: ሲናደዱ ንዴትን እንደማብረጃ ራሳቸውን በስለት ሲቆርጡም ይስተዋላል:: ልማዳቸው ነው ብለን ችላ ልንላቸው ግን አይገባም::
▪️ የባዶነት ስሜት ይንጣቸዋል
▪️ከልክ በላይ ቁጡ እና ተናዳጅ ናቸው
▪️ በተለይም ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ ሲሆኑ ተጠራጣሪ ይሆናሉ:: እንግዳ እና ግራ የሚያጋባ ባህርይ ያሳያሉ::
አሻም!
ዶ/ር እስጢፋኖስ እንዳላማው- የአዕምሮ ህክምና ስፔሻሊስት

👍16❤2
Forwarded from Mahi Cosmetics 💄👜
Carrot Oil
👌 ቆንጆ መአዛ ያለው
👌 ለልጆች ተስማሚ
👌 ፀጉርን ሞስቸራይዝ የሚያደርግ እና የሚያፋፋ
original product
🛖 አድራሻ አ.አ አያት አደባባይ ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ሀያስኩል ፊት ለፊት AAT ህንፃ ግራውን ላይ
📞0967865283
telegram @Maliye16 ያገኙናል

❤3👍3
Managing Bipolar Disorder
Mind Whisper Chat
ጥር 17, 2017 ከ ዶ/ር እስጢፋኖስ እንዳላማው & ሄኖክ አምዴ ጋር ነ የነበረን ቆይታ !( Bipolar Disorder)
🔥1
Paraphillia/አፈንጋጭ(ወጣ ያሉ) ወሲባዊ ፍላጎቶች
****
Para- Next to
Phillia- Love
በዚህም መሰረት Paraphilia ማለት 'ከተለመደው ያፈነገጠ የወሲብ ስሜት/ፍላጎት' የሚል አንድምታ ይኖረዋል::
Diagnostic and Statistical Manual በ አምስተኛው እትሙ ስምንት የ Paraphilia Disorder/አፈንጋጭ የወሲብ ስሜት(ፍላጎት) አይነቶችን አካቷል::
እነዚህም:-
1- Exhibitionistic disorder:- ሃፍረተ ገላቸውን ለእንግዳ ሰዎች በአደባባይ ማሳየት የሚወሰውሳቸው
2- Pedophilic disorder- ለአቅመአዳም/ሄዋን ያልደረሱ(ማለትም ከ13 አመት በታች በሆኑ) ሰዎች ላይ የፍትወት ስሜት የሚያይልባቸው
3- Voyeuristic disorder:- ሌሎች ሰዎች እርቃናቸውን ሲሆኑ ወይንም ወሲብ ሲፈጽሙ በመመልከት የፍትወት ስሜታቸውን የሚፈጽሙ
4- Fetishistic Disorder:- ግዑዝ ነገሮችን(እንደ ውስጥ ልብስ፣ ጡት ማስያዣ...) በመጠቀም የፍትወት ስሜታቸውን የሚፈጽሙ
5- Transvestic disorder:- እንደ ሌላ ጾታ በመልበስ የፍትወት ስሜታቸውን የሚፈጽሙ
6- Sexual Sadism Disorder :- ሌሎችን በማሰቃየት የፍትወት ስሜታቸውን የሚፈጽሙ
7- Sexual Masochism disorder :- ሌሎች እንዲያሰቃዩዋቸው በማድረግ የፍትወት ፍላጎታቸውን የሚፈጽሙ
8- Frotteuristic Disorder- ሰዎችን ካለፈቃዳቸው በመታከክ የፍትወት ፍላጎታቸውን የሚፈጽሙ
በፊት ላይ Homosexuality እንደ አንድ Paraphiliac Disorder ይቆጠር ነበር:: ከ1973 ጀምሮ ግን ከአዕምሮ ህመሞች ዝርዝር እንዲወጣ ተደርጓል::
ይህን ሃሳብ የሚሞግቱ ብዙዎች አሉ:: በዚህ ፍላጎታቸው ምክንያት የተለያዩ ማህበራዊ እና ስነልቦናዊ ጫናዎች የሚያጋጥማቸው ሰዎች ካሉ እና ወደህክምና ከመጡ: ችግራቸው ቢያንስ 'Culture Bound Syndrome' በሚለው ስር ተካቶ መታየት ይኖርበታል በማለት::
***
አሻም አሻም!
ዶ/ር እስጢፋኖስ እንዳላማው- የአዕምሮ ህክምና ስፔሻሊስት
***
ለበለጠ መረጃ የሚከተሉትን የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮችን ይወዳጁ:-
Telegram:- https://t.me/DrEstif
Facebook:- https://www.facebook.com/DrEstif

❤9👍3🥰1👏1
ወራቤ ኮ/ስ/ሆ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ እና ከስልጤ ዞን ጤና መምሪያ ጋር በመተባበር የ mhGAP ስልጠናን: ከስልጤ፣ ከሃዲያ፣ ከንባታ እና ጉራጌ ዞኖች ለተውጣጡ ባለሙያዎች መስጠት ተችሏል::
ይህን ስልጠና የአዕምሮ ጤና ባለሙያ ላልሆኑ ሌሎች የጤና ባለሙያዎች በመስጠት የአዕምሮ ህክምና አገልግሎትን በመጀመሪያ የጤና አሃዶች ለማዳረስ እንደ ስልት በአለም የጤና ድርጅት የተነደፈ ፕሮግራም ነው::
ይህ ስልጠና በወራቤ ኮ/ስ/ሆ ሲዘጋጅ ለሁለተኛ ጊዜ ሲሆን፤ ከዚህ በፊት ከስልጤ፣ ከምስራቅ ጉራጌ እና ማረቆ ወረዳ ለተውጣጡ ባለሙያዎች በመስጠት በነዚህ አካባቢዎች ያሉ ጤና ጣቢያዎች የአዕምሮ ህክምና አገልግሎት እንዲጀምሩ ማድረግ ተችሏል::
በስልጠናው የመዝጊያ ስነስርዓት ላይ ዶ/ር ጀማል(የወ/ኮ/ስ/ሆ ተወካይ)፣ አቶ ፍስሃ(የማእከላዊ ኢ/ክ/መ ጤና ቢሮ በሽታ መከላከል ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር)፣ አቶ ማንደፍሮ(የስልጤ ዞን ጤና መምሪያ የህክምና አገልግሎት ሃላፊ) በመገኘት ንግግር አድርገዋል::
ይህን ፕሮጀክት ከባልደረቦቼ ጋር በመሆን መምራት በመቻሌ ደስታ ይሰማኛል::

👍8❤5
Morality
Morality ትክክል የሆነውን ካልሆነው፣ ጥሩን ከመጥፎ፣ ብስሉን ከጥሬው የመለየት ስነልቦናዊ እና ማህበራዊ ክህሎት ነው::
በስነልቦናው: Morality በዋነኝነት የ Super-ego ስራ ነው::
የሞራል እሴቶች የመጀመሪያ ምንጮቻችን ወላጆቻችን ሲሆኑ፤ ከዚያም በመቀጠል በምንኖርበት ማህበረሰብ ዘዬ እና መስተጋብሮቻችን እየተቃኘ የራሱ የእድገት ሂደቶችን ያልፋል::
Kohlberg የሞራል እድገት ደረጃዎችን እንዲህ ያርቀምጣል:-
Stage 1- Pre-Conventional
ሞራሊቲን ከሚያስከትለው ቅጽበታዊ ቅጣት ወይንም ማበረታቻ አንጻር(reward and punishment) እንዲሁም 'ከጥቅማችን አንጻር?' የምንመዝንበት ወቅት ነው::
ልጅ እያለን ego-centeric መሆናችን የሚጠበቅ ቢሆንም አድገን ካልተውነው አደገኛ ነው::
2nd Stage- Conventional Morality
ሞራሊቲን 'በሰዎች ዘንድ ሞገስን እና ተወዳጅነትን ያስገኝልናል?' ከሚል እሳቤ አንጻር እንመዝናለን:: በመቀጠልም ህግጋትን ከግምት ውስጥ ማስገባት እንጀምራለን::
3- Post-Conventional
የራሳችንን ጥልቅ የሞራል እሴቶች የምንገነባበት እና ከማህበረሰቡ የስምምነት እሴቶች ጋር አቀናጅተን ማስኬድ የምንጀምርበት ወቅት ነው :: በስተመጨረሻ Morality አለማቀፋዊ ብያኔ እንዳለው በመረዳት ለህሊና(conscience) ዳኝነት ተገዢ እንሆናለን:: ይህ ትልቅ የሰውነት እሴት ነው!
አሻም!
ዶ/ር እስጢፋኖስ እንዳላማው: የአዕምሮ ህክምና ስፔሻሊስት
https://www.facebook.com/DrEstif
https://t.me/DrEstif

👍5❤2🙏1
ሰላም!
በአንዳንድ ምክንያቶች ላለፉት ወራት ተቋርጦ የነበረው የ ቴሌግራም ውይይታችን ከዚህ ወር ጀምሮ እንደሚቀጥል ማሳሰብ እፈልጋለሁ::
ይህ ውይይታችን በወር አንዴ በተመረጡ ርዕሶች ላይ ሰፋ ያለ ውይይት የምናደርግበት ይሆናል::
በዚህ ዙር እንድንወያይበት የመረጥኩት ርዕስ Obsessive Compulsive Personality Disorder ነው::
ይህ ውይይት በዚህ ሳምንት ቅዳሜ መጋቢት 12 ከ 1:30 ጀምሮ የሚደረግ ይሆናል::
መልካም ጊዜ!

👍7❤2