ዛሬ ታህሳስ 09/2018ዓ.ም ከ9ኛ እስከ 11ኛ ክፍል ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገቡ ተማሪዎች ጋር ዝቅተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን ማገዝ በሚችሉበት ሁኔታ የጥናት መርሃ ግብር ዙሪያ ውይይት ተደርጓል።
ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎችና ወላጆች በሙሉ
ማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያን ይመለከታል
የ2 ወር የማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያ ያልከፈላችሁ School base የምትከታተሉ ተማሪዎች በትምህት ቤቱ አካውንት እና Cluster base የምትከታተሉ ተማሪዎች አዲስ በተከፈተው የክላስተር ቲቶር መክፈያ አካውንት እስከ ነገ ከፍላችሁ እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን።
ማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያን ይመለከታል
የ2 ወር የማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያ ያልከፈላችሁ School base የምትከታተሉ ተማሪዎች በትምህት ቤቱ አካውንት እና Cluster base የምትከታተሉ ተማሪዎች አዲስ በተከፈተው የክላስተር ቲቶር መክፈያ አካውንት እስከ ነገ ከፍላችሁ እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን።
ለ9ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
ውድ ተማሪዎች የአማርኛ ትምህርት ፈተና ነገ(ማክሰኞ) ጠዋት ከሂሳብ ትምህርት ጋር የምትፈተኑ መሆኑን እያሳወቅን በእናንተ በኩል አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
ት/ቤቱ
ውድ ተማሪዎች የአማርኛ ትምህርት ፈተና ነገ(ማክሰኞ) ጠዋት ከሂሳብ ትምህርት ጋር የምትፈተኑ መሆኑን እያሳወቅን በእናንተ በኩል አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
ት/ቤቱ
ታህሳስ 15/2018ዓ.ም በን/ላ/ክ/ከተማ በለቡ ክላስተር ማዕከል በ12ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል በተደረገው የጥያቄና መልስ ውድድር ትምህርት ቤታችን በተፈጥሮ ሳይንስ በተማሪ ዳግማዊ መርሻ እና በማህበራዊ ሳይንስ በተማሪ ስብዕና የተወከለ ሲሆን በተፈጥሮ ሳይንስና በማህበራዊ ሳይንስ ድምር ውጤት ትምህርት ቤታችን 1ኛ ደረጃ በመውጣት የዋንጫ ተሸላሚ መሆን ችለናል።
** ለዚህ ውጤት መምጣት ከፍተኛ አስተዋፅዖ ያደረጋችሁ ውድ ተማሪዎቻችንና መምህራን ከልብ እናመሰግናለን።
** ለዚህ ውጤት መምጣት ከፍተኛ አስተዋፅዖ ያደረጋችሁ ውድ ተማሪዎቻችንና መምህራን ከልብ እናመሰግናለን።