አላዋቂ ሰው የሰውን ስም ከማጥፋት ውጭ የራሱን ስም መች ጽፎ ያቃል።
የመርዛማ ሰዎች ስድስት ዋና ዋና ባህርያት ፦
1. መርዛማ ሰዎች ኃይል መጣጮች ናቸው።
• የመጨናነቅ ስሜት እንዲሰማህ ያደርጉሃል፣
• ያለ ምንም ምክንያት ያዋርዱሃል፣
• የሌሎችን መልካም ዕድል ማየት አይችሉም (ቢያዩም አይደሰቱም)፣
2. መርዛማ ሰዎች ሀሰተኛ አመስጋኞች ናቸው።
• ሀሰተኛ ምስጋናዎችን ይሰጣሉ፣
• ስሜትን የመረዳት ችሎታ ይጎድላቸዋል፣
• ምቾት በማይሰማቸው ሁኔታዎች ውስጥ ያስገቡዎታል፣
3. መርዛማ ሰዎች ተስፋ አስቆራጮች ናቸው።
• እነሱ የተሻለ ስሜት እንዲሰማቸው ለማድረግ አንተን ያዋርዱሃል፣
• ከህልምህ ያደናቅፋሉ፣
4. መርዛማ ሰዎች ነቃፊዎች ናቸው።
• ውሳኔዎችህን አይደግፉህም፣
• የምታደርገውን እያንዳንዱን እንቅስቃሴ ይነቅፋሉ፣
5. መርዛማ ሰዎች አታላዮች ናቸው።
• ሁሉንም ሰው ለመቆጣጠር ይሞክራሉ፣
• እናንተን እና ሌሎችን እንደወደዱ ያስመስላሉ፣
6. መርዛማ ሰዎች ተጎጂ መሳዮች ናቸው።
• ከሌሎች የማያቋርጥ ትኩረት ይፈልጋሉ፣
• ውድቀታቸውን እንደ ሰበብ አድርገው በብዛት ይናገራሉ።
#አሏህ ይጠብቀን ውዶችዋ!!!
Copy
የመርዛማ ሰዎች ስድስት ዋና ዋና ባህርያት ፦
1. መርዛማ ሰዎች ኃይል መጣጮች ናቸው።
• የመጨናነቅ ስሜት እንዲሰማህ ያደርጉሃል፣
• ያለ ምንም ምክንያት ያዋርዱሃል፣
• የሌሎችን መልካም ዕድል ማየት አይችሉም (ቢያዩም አይደሰቱም)፣
2. መርዛማ ሰዎች ሀሰተኛ አመስጋኞች ናቸው።
• ሀሰተኛ ምስጋናዎችን ይሰጣሉ፣
• ስሜትን የመረዳት ችሎታ ይጎድላቸዋል፣
• ምቾት በማይሰማቸው ሁኔታዎች ውስጥ ያስገቡዎታል፣
3. መርዛማ ሰዎች ተስፋ አስቆራጮች ናቸው።
• እነሱ የተሻለ ስሜት እንዲሰማቸው ለማድረግ አንተን ያዋርዱሃል፣
• ከህልምህ ያደናቅፋሉ፣
4. መርዛማ ሰዎች ነቃፊዎች ናቸው።
• ውሳኔዎችህን አይደግፉህም፣
• የምታደርገውን እያንዳንዱን እንቅስቃሴ ይነቅፋሉ፣
5. መርዛማ ሰዎች አታላዮች ናቸው።
• ሁሉንም ሰው ለመቆጣጠር ይሞክራሉ፣
• እናንተን እና ሌሎችን እንደወደዱ ያስመስላሉ፣
6. መርዛማ ሰዎች ተጎጂ መሳዮች ናቸው።
• ከሌሎች የማያቋርጥ ትኩረት ይፈልጋሉ፣
• ውድቀታቸውን እንደ ሰበብ አድርገው በብዛት ይናገራሉ።
#አሏህ ይጠብቀን ውዶችዋ!!!
Copy
👍7⚡1👌1💯1
Forwarded from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው
ዳዕዋ የሚጀመረው 3:00 ላይ ይሆናል
ጦሳ 35500 ከገባች ጥያቄና መልስ ላይ ለሚሳተፉ ወንድሞች የተዘጋጀ ሽልማት አለ
ዳዕዋ የሚተላለፈው በቀጥታ ስርጭት በታላቁ መድረሳችን ጦሳ ማዶ ነው
ሸር ሽር ሽር
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"ጦሳማዶ አቡ ኒብራስ እና ናሙስ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🗞️ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው
ዳዕዋ የሚጀመረው 3:00 ላይ ይሆናል
ጦሳ 35500 ከገባች ጥያቄና መልስ ላይ ለሚሳተፉ ወንድሞች የተዘጋጀ ሽልማት አለ
ዳዕዋ የሚተላለፈው በቀጥታ ስርጭት በታላቁ መድረሳችን ጦሳ ማዶ ነው
ሸር ሽር ሽር
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"ጦሳማዶ አቡ ኒብራስ እና ናሙስ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🗞️ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
👍4👌1🍓1
سورة القلم بصوت القارئ سالم الرويلي 🎧
القرآن الكريم
በዚች አጭር ሂወት ዱኒያ ላይ ሳልጠግበው
እንዳልሞት ተብሎ የሚጎጎለት የአሏህ ቃል ብቻነው።
ሱብሀን አሏህ ያረብ ነውር ቁልበና ቢል ቁርአን
اللهُمَّ ارزقنا حِفظ القُرءان، وفَهم القُرءان، والعَمل بِالقُرءان، وهِداية القُرءان، وشِفاء القُرءان، ونُور القُرءان، وصُحبة القُرءان.
اللهُمَّ علِمنا القُرءان، وفَهمنا القُرءان، وافتح عَلينا فِي فَهم القُرءان
اللهُمَّ ثَبت القُرءان فِي صُدورنا، واجعلهُ رَبيع قُلوبنا، واجعله حجةً لنا لا علينا.
واجعلنا مِن أهلِ القُرءان وخاصته برحمتك
👍3👌1
📚📚الـــــعِـــلْــــمُ نُــــــــورْ📚📚
በመልካም ስራ ላይ መሽቀዳደም በሚል ርእስ የተደረገ ነሲሀ 🔴👉አንደበተ ርዕቱ በሆነው በጀግናው ኡስታዝ ነስረድን ከማል ስራወን እየሰሩ ኦድዮዎችን ያዳምጡ የቆዩ ኦድዮዎችን ለማገኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Documents143 https://t.me/Documents143 https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
አይጎዳችሁም አዳምጡትማ አላህ በመልካም ነገር የምንሽቀዳደም ያድርገን
ምርጥ ነሲሀ ነው
ምርጥ ነሲሀ ነው
👍7👌1