አላስታውስሽም.3gpp
1.1 MB
አላስታውስሽም
አላስታውስሽምመቼም ትዝ አትይኝ
መቼም አላነሳሽ መቼም አታገኚኝ
በነዛዛፎች ስር በአበባ ተከበን
ሳሩ ላይ ተኝተን አበባ በትነን
አላፊ አግደሚውን ሰው እያስገረምን
የነበረው ግዜ የነበረው ሰአት
ትዝ ይለዋል ብለሽ ታስቢ ይሆናል አታስቢ ጭራሽ
አረስቼዋለው እረስቼሻለው ከነ መፈጠርሽ
አንቺ እኮ አታፍሪም
ያፈቀርሽኝ ሰሞን ያፈቀርኩሽ እለት
ተያይዘን ወተን ስንሄድ ያለ መብራት
ያዲሳባን መንገድ የጎበኘንበት
ትዝ ይለዋል ብለሽ ታስቢ ይሆናል አታስቢ ጭራሽ
እረስቼዋለው እረስቼሻለው ከነ መፈጠርሽ
ደሞ ይዛን ግዜ በዝናብ ተመተን
ሰው ሁሉ እያየን መጠለያ አተን
ስንሄድ በጎዳናው መኪና እረጭቶን
የነበረው ግዜ የነበረው ግዜ የነበረው ሰአት
ትዝ ይለዋል ብለሽ ታስቢ ይሆናል አታስቢ ጭራሽ
እረስቼዋለው እረስቼሻለው ከነ መፈጠርሽ
የ🌍ትርታ✨💫
ሚki
አላስታውስሽምመቼም ትዝ አትይኝ
መቼም አላነሳሽ መቼም አታገኚኝ
በነዛዛፎች ስር በአበባ ተከበን
ሳሩ ላይ ተኝተን አበባ በትነን
አላፊ አግደሚውን ሰው እያስገረምን
የነበረው ግዜ የነበረው ሰአት
ትዝ ይለዋል ብለሽ ታስቢ ይሆናል አታስቢ ጭራሽ
አረስቼዋለው እረስቼሻለው ከነ መፈጠርሽ
አንቺ እኮ አታፍሪም
ያፈቀርሽኝ ሰሞን ያፈቀርኩሽ እለት
ተያይዘን ወተን ስንሄድ ያለ መብራት
ያዲሳባን መንገድ የጎበኘንበት
ትዝ ይለዋል ብለሽ ታስቢ ይሆናል አታስቢ ጭራሽ
እረስቼዋለው እረስቼሻለው ከነ መፈጠርሽ
ደሞ ይዛን ግዜ በዝናብ ተመተን
ሰው ሁሉ እያየን መጠለያ አተን
ስንሄድ በጎዳናው መኪና እረጭቶን
የነበረው ግዜ የነበረው ግዜ የነበረው ሰአት
ትዝ ይለዋል ብለሽ ታስቢ ይሆናል አታስቢ ጭራሽ
እረስቼዋለው እረስቼሻለው ከነ መፈጠርሽ
የ🌍ትርታ✨💫
ሚki
የ 2015 የጥምቀት በአል ቲ ሸርቶችን በግል እና በግሩፕ ማሰራት ለምትፈልጉ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል ።
ይዘዙን!! ይደውሉ!! 09 20 81 57 94
ይዘዙን!! ይደውሉ!! 09 20 81 57 94