DIGITAL ELECTRONICS PLC
37.3K subscribers
1.18K photos
286 links
Contact 0914839754 @R0bel
0950044950
Are you looking for Electrical and Mechanical items for your projects. Then you are in the right place to get Microcontrollers, Sensors, Motors...so what are you waiting for join now.
Download Telegram
Channel created
የ2017 የቴክኒክና ሙያ የመደበኛ ስልጠና ዘመን መቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደረገ

የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች የቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና ዘመን መቁረጫ ነጥብ በዛሬው እለት ይፋ ሆኗል፡፡

የተፈጥሮ ሳይንስ የመግቢያ ውጤት በስልጠና ደረጃ 1 እና 2 ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 141 እና ከዚያ በታች ፤ ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች 137 እና ከዚያ በታች እንደሆነ ተገልጻል፡፡

ለሴት ተማሪዎች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 138 እና ከዚያ በታች ፤ ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች 134 እና ከዚያ በታች እንዲሁም ለሁሉም የአካል ጉዳተኞች የመቁረጫ ነጥቡ 124 እና ከዚያ በታች መሆኑ ተጠቁሟል፡፡

በተጨማሪም የማህበራዊ ሳይንስ የመግቢያ ውጤት በስልጠና ደረጃ 1 እና 2 ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 139 ከዚያ በታች፤ ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች 135 እና ከዚያ በታች ያለ ነጥብ ነው፡፡

ለሴቶች በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 134 እና ከዚያ በታች፤ ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች 124 እና ከዚያ በታች በተመሳሳይ ለሁሉም የአካል ጉዳተኞ የመቁረጫ ነጥቡ 124 እና ከዚያ በታች መሆኑ ተመላክቷል፡፡
49👍49🤔2🥰1👏1
#ማስታወቂያ

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ምደባ በቅርቡ ይገለጻል።

በ2016 የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ምደባ በቅርቡ ስለሚገለጽ በትዕግስት እንድትጠባበቁ እናሳውቃለን።

ትምህርት ሚኒስቴር
👍304🥰4😍4
ከዚህ በፊት ለሪሚዲያል ተማሪች በተቋማት የሚሰጠው ውጤት 30% ሲሆን 70% ደግሞ የሚሰጠው ከት/ት ሚኒስቴር ነበር ። አሁን ግን ይህ አሠራር ተሻሽሎ 100% ከማዕከል(በትምህርት ሚኒስቴር በሚሰጡ ምዘናዎች) በኩል እንዲሰጥ ተወስኗል። ተማሪዎች በሚማሩት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰጠው 30% የውጤት ምዘና  አሰጣጡ ወጥነት ስለሚጎድለው ይሄን ማሻሻያ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አክሎ ገልጿል።

https://t.me/moeofficial
https://t.me/moeofficial
👍86👏128🕊3🔥1
በ2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ወደ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ለሚገቡ አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ዛሬ ተጀምሯል።

የኦንላይን ምዝገባው ከዛሬ ጥቅምት 15/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለአስር ቀናት ይካሔዳል።

ሰልጣኞች በከተማዋ በሚገኙ 14 የመንግስት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች በተዘጋጀው ሊንክ በመግባት ምዝገባ ማከናወን ይችላሉ ተብሏል፡፡

በከተማዋ በዚህ ዓመት ከ23 ሺህ በላይ ተማሪዎች በቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ከደረጃ 5 እስከ ደረጃ 2 ስልጠናዎችን እንደሚከታተሉ የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ ገልጿል።

ትምህርት ሚኒስቴር
👍402
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በሰው ሠራሽ አስተውሎት(Artificial Intelligence) የድኅረ-ምረቃ መርሐግብር ሊከፍት ነው።

ዩኒቨርሲቲው በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ፣ በቢግ ዳታ እና በሳይበር ሴኪዩሪቲ መስኮች የድኅረ-ምረቃ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር እየሠራ መሆኑን በተቋሙ የምርምርና ልህቀት ማዕከላት ዳይሬክተር ጌታቸው አዳም (ዶ/ር) ለኢዜአ ተናግረዋል።

ዩኒቨርሲቲው ባሉት ስምንት የልህቀት ማዕከላት የተለያዩ የድኅረ-ምረቃ መርሐግብሮችን በመክፈት ላይ እንደሚገኝ ዳይሬክተሩ ገልፀዋል።

ባለፈው ዓመት በዩኒቨርሲቲው የተከፈተው የኒውክለር ሳይንስና ቴክኖሎጂ የድኅረ-ምረቃ መርሐግብር ተማሪዎችን ተቀብሎ እያስተማረ ይገኛል ብለዋል።

ዩኒቨርሲቲው የልህቀት ማዕከላቱን ታሳቢ ያደረገ የህንፃ ግንባታ እያካሕደ ሲሆን፤ እስካሁን የአራት ልህቀት ማዕከላት ግንባታ መጠናቀቃቸው ታውቋል።

ትምህርት ሚኒስቴር
👍356🔥5🥰2
#ሀዋሳ_ዩኒቨርሲቲ

ለአዲስ የድህረምረቃ ትምህርት አመልካቾች በሙሉ:-

በ2017 ዓም የትምህርት ዘመን በቂ አመልካች ላለባቸው ፕሮግራሞች የመጀመሪያ ሴሚስተር ምዝገባ የሚከናወነው ከጥቅምት 25 - 27/2017 ዓም ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን::

ማሳሰቢያ:-
በምዝገባ ወቅት ከዩኒቨርሲቲው የድህረምረቃ ት/ቤት "Acceptance Letter እንዲሁም Official Transcript ለማስመጣት ከሬጂስትራር ቢሮ የAdmission Letter እና የትምህርት ማስረጃችሁን መያዝ የሚጠበቅባችሁ መሆኑን እናሳውቃለን!

ሬጅስትራርና አሉምናይ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

ትምህርት ሚኒስቴር
👍405
#UniversityOfKabridahar

በ2016 ዓ.ም በቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁ ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እንዲሁም በ2017 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ጥቅምት 25 እና 26/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ከ8ኛ-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው እንዲሁም አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡

በ2016 ዓ.ም አንደኛ ሴሚስተር ጀምራችሁ በተለያዩ ምክንያቶች ዊዝድሮዋል በመሙላት ትምህርታችሁን ያቋረጣችሁ ተማሪዎች የሞላችሁትን ቀሪ ፎርም በመያዝ መቅረብ ይኖርባችኋል፡፡

https://t.me/moeofficial
https://t.me/moeofficial
👍64👏6🙏6🔥2
🚨 በቻላቹት መጠን ይሄ ኤርድሮፕ አያምልጣቹ

🚨 ዶግስ ኖትኮይን እና ሃምስተር በሰራቹት ልክ የሚሰጣቹ አዲስ ኤርድሮፕ Paws

👉 ትላንት ምሽት ስጀምረው 20,000 ተጠቃሚ የነበረው ይህ አዲስ ኤርድሮፕ አሁን ላይ ተጠቃሚው ከ 1 ሚልየን አልፏል 🫣

👉 Tap Tap የለው ምን የለው ነጥብ ብቻ ይሰጣቹሃል ፤ በቻላቹት ልክ በተለያየ ስልክ ስሩት

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=vJs3G2Cx
👍20👏32🤔2
Forwarded from 4-3-3 Forex Channel (Usmi  ‌‌‌‌)
This media is not supported in the widget
VIEW IN TELEGRAM
2👍71👏14🥰8🔥75🙏2🆒2