Forwarded from Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ (Wasu Mohammed)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤ ETHIOPIA ❤
Forwarded from መሪጌታ ትልቁ የባህል ሀኪም (G Z)
Forwarded from መሪጌታ ትልቁ የባህል ሀኪም (G Z)
🛑👉 ያለምወርቅ ጀንበሩ አዲስ አስደናቂ የመድረክ ስራ | fana lamrot | yalemwork Jenberu👇👇
https://youtu.be/UNUHJ7UxOXw
https://youtu.be/UNUHJ7UxOXw
Forwarded from Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ (Ayu)
#ሰበር ዜና‼️‼️
በሱዳን ካርቱም ከ200 በላይ ወታደሮች ተገደሉ።
ሱዳን አስከፊ ቀውስና ብጥብጥ ውስጥ ገብታለች። ትናንት እኩል ሌሊት ጀምሮ በሲቪሊያን ዜጎች እና በጸጥታ ኃይሎች መካከል የተፈጠረው ግጭት ወደ ሁሉም የሱዳን ግዛቶች አምርቷል።
ዋና ከተማዋን ካርቱምን ጨምሮ በሁሉም የአገሪቱ ግዛቶች ዴሞክራሲያዊ ስርዓት እንዲቋቋም ለመጠየቅ አደባባይ በወጡ ዜጎች እና በጸጥታ መዋቅሩ መካከል በተፈጠረው አለመግባባት 96 የፖሊስ አባላት እና 129 ወታደሮች በድምሩ 225 የጸጥታ አካላት ተገድለዋል።
በተጨማሪም ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ የሱዳን ዜጎች በታጠቁ ኃይሎች መገደላቸውን ቢቢሲና ሲጂቲን ዘግበዋል። በርካታ ተቋማት እና አገልግሎት ሰጪ ተሽከርካሪዎች ጉዳት ደርሶባቸዋል።
መሐሉ እያረበት ወደ ኢትዮጵያ አሻግሮ ለመተኮስ ሙከራ የሚያደርገው የሱዳን ወታደር ባለበት ለመጽናት ተስኖታል። የሱዳን ህዝብም ዲሞክራሲያዊ ስርዓት እንጂ ወታደራዊ ስርዓት አንሻም ብሏል። የሚገርመው ደግሞ የሱዳን ወታደር ካርቱም ላይ እግሩን ሲኮረኮም አርማጭሆን አካባቢ የሚማጸነው ነገር ነው።
ኢትዮጵያን አትንኩ ብለናል!!
©አዩ ዘ ሀበሻ
=========================
ማሳሰቢያ‼️‼️👇
በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ፣ትክክለኛ የቻናላችን ሊንክ ይሄ ብቻ ነው👉 t.me/ayuzehabesha