DevVoltz Technology company
509 subscribers
176 photos
4 videos
2 files
181 links
DEVVOLTZ TECHNOLOGY PLC is a software and technology company dedicated to building innovative digital solutions, empowering young talents, and transforming ideas into real-world products.

www.devvoltz.com
Download Telegram
‎የመጀመሪያ Portfolioኣችንን build ለማድረግ የሚያግዙን 5 ደረጃዎች።

‎1,የምንሠራው መምረጥ web,app or design የሚለውን መለየት።

‎2,በመረጥነው way ማሳያ የሚሆኑ projectኦችን መስራት።

‎3,ስለሠራነው project መግለፅ :ይኸውም አጠቃላይ over view መስጠት የተጠቀምናቸውን language ወይም toolኦች እንዲሁም ምን problem እንደሚፈታ ወዘተ ገለፃ ማድረግ።

‎4,የሠራነውን project Github ላይ እንዲሁም ነፃ ዌብሣይት ሰርበሮች ላይ Host ማድረግ ወይም መልቀቅ።

‎5 የሠራነውን project የተለያዩ social mediaኦች እንደ linkedin,Telegram ላይ ማጋራት።

‎እነዚህ ደረጃዎች portifolioኣችንን build እንድናደርግ እና clientኦች አቅማችንን እዲያዩልን, በእኛ ላይ እምነት እንዲኖራቸው ያደርጋል።

#DevVoltz #CodingLife #TechTips #DevelopersJourney #EthiopianDevelopers #BuildInPublic #PortfolioTips #TechCommunity
3
Don’t miss this chance!
If you wanna work, grow, and start your own business — don’t say “next time.”
Focus on TODAY.
DevVoltz Technology PLC is calling you:
👉 Join our Bootcamp — registration is OPEN now.
👉 Learn real skills that pay you for life.
👉 Start your business journey with full support from day one.
👉 Finish the bootcamp and unlock real opportunities.
Our bootcamp includes:
Full-Stack Development
Front-End Development
Back-End Development
Mobile App Development
Data Science & Analytics

DevVoltz Bootcamp program is
👉 Beginner-friendly
👉 Hands-on training
👉 Projects + mentorship
👉 High job opportunity after completion

This is your moment.
Come, join us — and build your future before the chance passes.
👍እኛ ጋ ለተማረ ሁሉ የ freelance ስራ በ ነፃ እናስጀምራለን።

ለመመዝገብ
👉https://www.devvoltz.com/bootcamp

👉 0940192676

#devvoltz #bootcamp #development #website #mobileapp #Ai
4
5 Underrated Skills That Make You a Standout Developer

🌟 These skills separate “good devs” from “irreplaceable devs”:

- Architecture Thinking : understanding systems, not just code
- Debugging Mindset : diagnosing issues faster than writing features
- Tech Curiosity : experimenting with tools outside your stack
-  Business Awareness : building what actually impacts revenue
-  Data Interpretation : making decisions backed by metrics

💡 DevVoltz trains developers to think beyond code into systems, strategy, and real-world impact.

DevVoltz Bootcamp Registration is Open!

Become a developer and start your journey today.

👉 Register here: https://www.devvoltz.com/bootcamp
👉 Phone: 0940192676

👍 እኛ ጋር ለተማረ ሁሉ የFreelance ስራ በነፃ እናስጀምራለን።
አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ከ “Tool” ወደ “ስራ ባልደረባነት” ተለውጧል

‎AI በአሁኑ ሠዓት software tool ብቻ አደለም።ዲጅታል የስራ ባልደረባ በመሆን ላይ ይገኛል።
‎አሁን ላይ Teamኦች ለAI ኘሮምፕት አይሠጡም።ይልቁንስ እንደ ስራ ባልደረባ roles ይሠጡታል።AI በአሁኑ ሠዓት እንደ
‎ -ሪሰርች ኤጀንት
‎ - ኮዴንግ ኤጀንት
‎ -ሰፖርቲብ ኤጀንት እና
‎ - ኮንተንት ኤጀንት ያሉ roleኦችን ተክቶ ይሠራል።
‎ይኸም የAI role ፍጥነታችንን እና ኘሮዳክቲቢትን በእጅጉ ይጨምርልናል።አሁን በሚመጡ ቀጣይ 2–3 ዓመታት AI መጠቀም ምርጫ ሣይሆን አስፈላጊ ና ግዴታ እየሆነ ነው።

#AI #AIRoleShift #DevVoltz #FutureOfWork #DigitalTeammate #ProductivityRevolution #EthicalAI #AIStrategy #Innovation #TechTrends2025
2
ምዝገባው ተጀምሯል ።


ምናልባት እንደነዚህ አይነት ስሜቶች ተሰምቷቹህ ይሆናል

👉የምማረው እናት እና አባቶቼ ተመርቄ ደስ እንዲላቸው ነው።
👉ከተመረኩ በኃላ ስራ እንደማጣ እኮ አውቃለው ግን ምን ላድርግ ?
👉እየተማርኩ እኮ መስራት እፈልጋለሁ ግን ምን ልስራ?
👉 ቀኑን ሙሉ online ሆኜ ምንም አልሰራውም🤯 እያልን ስንት ቀኖችን አሳልፈናል ?

➡️የትኛውም ካምፓኒ የሚቀጥረው ስኪል ያለውን ሰው ብቻ ነው::DevVoltz Technology plc ለሁሉም  Skill ን ለሚሹ  ሁሉ እነዚህን ዲጂታል እስኪሎች  እየሰጠ ይገኛል ።
 
👉  Full Stack Development
  👉Mobile App Development
  👉Backend Development
  👉Frontend Development
  👉Data science and Analaytices

ከተማሩ በኃላ ምን ያገኛሉ?


👉 certificate ጨምሮ
 👉 ከኛ ጋር ከሚሰሩ  ድርጅቶች  ጋር የስራ አጋርነትን ያገኛሉ።
👉 የኢንተርንሽፕ አገልግሎት
👉እንዲሁም ሌሎች የውድድሮች መድረኮች ላይ ተሳታፊ እንድትሆኑ ያደርጋል።
👉ዋናው ነገር ደግሞ የ freelance ስራዎችን እናስጀምረዎታለን።


ከትምህቴ   ወይም ከስራዬ ጋር ሰዓቱ አይጋጭብኝም?

👉በሳምንት ለ3ቀን ለ 1:30 ያክል
👉በየትኛውም ቦታ ሆነው ስለሚማሩ እንዳያሳስብዎት።


❗️ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ከስር ያለውን link በመጠቀም ፈጥነው ይመዝገቡ።

https://www.devvoltz.com/bootcamp

 

    telegram 👉 @devvoltz
📞 Phone: +251-940-192-676


#devvoltz #tech #bootcamp #webdevelopment #appdevelopment #coding
👍2