5 Common Mistakes Freelancers Make on Upwork
🚀 Want to win more Upwork projects? Avoid these mistakes 👇
1. Copy-paste proposals : personalize each one.
2. Ignoring client instructions.
3. Pricing too low (you hurt your value).
4. Poor communication after applying.
5. No portfolio or samples.
💡 DevVoltz helps freelancers build skills, confidence, and portfolios to attract real clients and grow their careers.
Join us and start doing freelancing the right way!
Start your journey today!
🌐 www.devvoltz.com
📞 0940192676
💬 t.me/devvoltz
#Freelancing #DevVoltz #TechTips #DigitalGrowth

❤3🔥1
👉 ሁሉም Developer ሊያውቋቸው የሚገቡ አምስት ወሳኝ Toolኦች
Git & GitHub:
ለአንድ Developer መሠረታዊ ና አስፈላጊ የሚባሉ ክህሎቶች ና Toolኦች ናቸው።
ይህም የሆነበት ምክንያት ብዙ ጥቅሞች ስላሏቸው ነው።
Git:
- የcodeኣችንን ለውጥ ያሣየናል። ይም ማለት አንዴ push ካረግነው በኋላ አዲስ የምንፅፈውን ወይም የምንቀይራቸውን ለውቶች ያሳየናል።
-በTeam ለመስራት ያግዘናል። ይህም ስንል የትም ቦታ ሁነን በአካል ሳንገናኝ taskኦችን ተከፋፍለን መሥራት ያስችለናል።
GitHub:
- Codeኣችን አንዳይጠፋ መዝግቦ ይይዝልናል።
- አንዴ codeኦችንን GitHub ላይ push ካረግነው በኋላ የትም ቦታ በማናቸውም Device Access ማድረግ ያስችለናል።
VS Code:
በጣም ላጠቃቀም ቀላል ና ምቹ፣ ፈጣን፣ እንዲሁም በሺዎች የሚቆጠሩ extensions የያዘ tool ነው።
በነዚህ ባህሪዎቹም ከጀማሪ እስከ አድባንስድ ያሉ developers እየተጠቀሙበት ይገኛሉ።
Postman:
API test ለማድረግ ና ነገሮችን ቀለል የሚያደርግልን tool ነው።
በተለይ backend ና fullstack Developerኦች በብዛት የሚጠቀሙት አስፈላጊ ና ተስማሚ tool ነው።
Docker:
አንዳንድ ጊዜ ኮምፒውተራችን ላይ የሚሠራ ነገር ሌላ ኮምፒውተር ወይም deployed ካደረግነው በኋላ የማይሠራበት ኬዝ አለ።
ይህ እንዳይሆን ግን ቀድመን Dockerን በመጠቀም መስራት አለመስራቱን ማወቅ እንችላለን።እንዲሁም የተለያዩ dependencies ማውረድ ሣይጠበቅብን codeኦችን እንዲሠራ ያስችለናል።
Notion:
የመጨረሻው ኖሽንንን…
ይህ ደግሞ ፕሮጀክታችን፣ ፕሮፖዛችን፣ የእለት ከእለት ታስካችን ማናጅ ለማድረግ እና ከቲም ጋር task ለመከፋፈል ትልቅ ሚና አለው።

❤4🔥2
እያንዳንዱ Developer ቀን በቀን ማድረግ ያለበት 5 ልማዶች
1,በየቀኑ Code ማድረግ:ልምምድ ማድረግ Codeኣችንን እንድንረዳው እንዲሁም አጠቃላይ ስለምንሠራው ነገር ግንዛቤ እንዲኖረን ያግዘናል።
2,Documentationኦችን ማንበብ ና በዚያ መሠረት መሄድ: የtotur videoኦችን ብቻ መሠረት አለማድረግ።
3,በopen source projectኦች ወይም በteam projectኦች ላይ መሣተፍ:ይኸውም በdocumentation ወይም Totur የተማርነውን በተግባር እንድናይ ያስችለናል።
4,በተለያዩ Social mediaኦች ላይ ስለ Tech content የሚለቁ ገፆችን መከታተል: ይኸም በየጊዜው የሚቀየሩ,የሚሸሻሉ ነገሮችን እንድናገኝ ያደርገናል።
5,በየስራ መካከል ትንሽ እረፍት ማድረግ:ከመጠን በላይ ያለ ዕረፍት ስራ መሥራት የፈጠራ ሀይላችንን እንዲሁም ስልቹ እንድንሆን ያደርገናል።
#DevVoltz #HabitsOfDevelopers #CodingLife #TechTips #DevelopersJourney

❤3
5 Underrated Skills That Make You a Standout Developer
🌟 These skills separate “good devs” from “irreplaceable devs”:
- Architecture Thinking – understanding systems, not just code
- Debugging Mindset – diagnosing issues faster than writing features
- Tech Curiosity – experimenting with tools outside your stack
- Business Awareness – building what actually impacts revenue
- Data Interpretation – making decisions backed by metrics
💡 DevVoltz trains developers to think beyond code — into systems, strategy, and real-world impact.
🌐 www.devvoltz.com
📞 0940192676
💬 t.me/devvoltz
#DeveloperMindset #TechInsights #DevVoltz

❤4
የመጀመሪያ Portfolioኣችንን build ለማድረግ የሚያግዙን 5 ደረጃዎች።
1,የምንሠራው መምረጥ web,app or design የሚለውን መለየት።
2,በመረጥነው way ማሳያ የሚሆኑ projectኦችን መስራት።
3,ስለሠራነው project መግለፅ :ይኸውም አጠቃላይ over view መስጠት የተጠቀምናቸውን language ወይም toolኦች እንዲሁም ምን problem እንደሚፈታ ወዘተ ገለፃ ማድረግ።
4,የሠራነውን project Github ላይ እንዲሁም ነፃ ዌብሣይት ሰርበሮች ላይ Host ማድረግ ወይም መልቀቅ።
5 የሠራነውን project የተለያዩ social mediaኦች እንደ linkedin,Telegram ላይ ማጋራት።
እነዚህ ደረጃዎች portifolioኣችንን build እንድናደርግ እና clientኦች አቅማችንን እዲያዩልን, በእኛ ላይ እምነት እንዲኖራቸው ያደርጋል።
#DevVoltz #CodingLife #TechTips #DevelopersJourney #EthiopianDevelopers #BuildInPublic #PortfolioTips #TechCommunity

Don’t miss this chance!
If you wanna work, grow, and start your own business — don’t say “next time.”
Focus on TODAY.
DevVoltz Technology PLC is calling you:
👉 Join our Bootcamp — registration is OPEN now.
👉 Learn real skills that pay you for life.
👉 Start your business journey with full support from day one.
👉 Finish the bootcamp and unlock real opportunities.
Our bootcamp includes:
✨ Full-Stack Development
✨ Front-End Development
✨ Back-End Development
✨ Mobile App Development
✨ Data Science & Analytics
DevVoltz Bootcamp program is
👉 Beginner-friendly
👉 Hands-on training
👉 Projects + mentorship
👉 High job opportunity after completion
This is your moment.
Come, join us — and build your future before the chance passes.
👍እኛ ጋ ለተማረ ሁሉ የ freelance ስራ በ ነፃ እናስጀምራለን።
ለመመዝገብ
👉https://www.devvoltz.com/bootcamp
👉 0940192676
#devvoltz #bootcamp #development #website #mobileapp #Ai