DevVoltz Technology company
509 subscribers
175 photos
4 videos
2 files
181 links
DEVVOLTZ TECHNOLOGY PLC is a software and technology company dedicated to building innovative digital solutions, empowering young talents, and transforming ideas into real-world products.

www.devvoltz.com
Download Telegram
ድርጅትዎ፣ የትምህርት ቤትዎ ወይም የንግድዎ (Business) የዕለት ተዕለት ስራዎች ጊዜና ጉልበት እየፈጁብዎት ተቸግረዋል? ከአሮጌና አሰልቺ አሰራሮች ወጥተው ስራዎን በዲጂታል መንገድ የሚያቀላጥፉበት ጊዜ አሁን ነው!

Devvoltz ለድርጅትዎ ስኬት ማፋጠኛ የሚሆኑ ምርጥና ዘመናዊ የ ሶፍትዌር መፍትሄዎችን (Software Solutions) ይዞልዎ ቀርቧል። እኛ ጊዜዎን፣ ጉልበትዎን እና ገንዘብዎን የሚቆጥቡ ሲስተሞችን እንገነባለን።

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦

✔️ Websites (ድረ-ገጾች): የንግድዎን ተደራሽነት የሚያሰፉ ውብና ፈጣን ድረ-ገጾች።
✔️ Mobile Apps (የሞባይል መተግበሪያዎች): ለደንበኞችዎ ምቹ የሆኑ የኦፕሬቲንግ ሲስተም መተግበሪያዎች።
✔️ ERP Systems (የኢንተርፕራይዝ ሲስተሞች): የትምህርት ቤቶችን፣ የሱቆችንና የማንኛውንም ንግድ ስራ ከአንድ ቦታ ሆነው በቀላሉ የሚቆጣጠሩበት አስተማማኝ ሲስተም።

ዛሬውኑ ወደ ዘመናዊው አሰራር ይሻገሩ!

ለበለጠ መረጃ እና ለማዘዝ፦
🔗 https://devvoltz.com/software
📞 +251940192676
🔥1
ከትናንሽ ኮዶች እስከ ትልልቅ የቴክኖሎጂ ግዙፍነት!

ታዋቂውን የኢንስታግራም (Instagram) ፈጣሪ ኬቪን ሲስትሮምን (Kevin Systrom) ያውቁታል?

ኬቪን መጀመሪያ ላይ ማርኬቲንግ ውስጥ ይሰራ የነበረ ቢሆንም፣ ማታ ማታ ግን የኮዲንግ እና የሶፍትዌር developmentን በራሱ ጥረት በትጋት ያጠና ነበር።

አንድ ቀን ግን በዲጂታል አለም ውስጥ ትልቅ ለውጥ የሚያመጣ የቴክኖሎጂ ሶሉሽን የመፍጠር ህልም አለመ ሰዎች ፎቶዎችን በቀላሉ የሚጋሩበት መድረክ! የመጀመሪያውን "Burbn" የተሰኘ መተግበሪያ ሲሰራ ጥቂት ተጠቃሚዎች ብቻ ነበሩት። ነገር ግን ተስፋ ሳይቆርጥ ሲስተሙን እያሻሻለ እና እያሳደገ ኢንስታግራምን ፈጠረ።

ውጤቱ ምን ሆነ? መተግበሪያው በጀመረ በ2 ዓመት ውስጥ ብቻ ፌስቡክ (Facebook) በ1 ቢሊዮን ዶላር ገዛው! ኬቪን የንግድ ህልሙን እውን ያደረገው በትክክለኛ የሶፍትዌር ሶሉሽን እና ባልተቋረጠ ጥረት ነው።

የእርስዎስ የንግድ ህልም ምንድን ነው? 🤔

የእርስዎም ድርጅት ወይም የቴክኖሎጂ ሃሳብ ምንም ያህል ትልቅ ቢሆን፣ ወደ ስኬት ለመቀየር ጠንካራ እና ዘመናዊ የሶፍትዌር መሰረት ያስፈልግዎታል። ሃሳብ ብቻ ይኑርዎት እኛ ወደ እውኑ አለም እንቀይረዋለን!

ህልምዎን እውን ያድርጉ!

Devvoltz ዘመናዊ እና ድንቅ ድረ-ገጾችን (Websites)፣ ውስብስብ ሲስተሞችን (Systems) እና የሞባይል መተግበሪያዎችን በመገንባት ንግድዎን እና ብራንድዎን ወደ ላቀ ደረጃ ያሳድጉ። ስራዎን ቀልጣፋ፣ ፈጣን እና አስተማማኝ ለማድረግ እኛን ያማክሩን!

ለበለጠ መረጃ እና ለማዘዝ፦
🔗   https://devvoltz.com/software
📞  +251940192676

#Devvoltz #SoftwareSolutions
4🔥1
በአሁኑ ጊዜ ደንበኞችዎ እርስዎን መጀመሪያ የሚፈልጉት ኢንተርኔት ላይ መሆኑን ያውቃሉ?

አለም በከፍተኛ ፍጥነት ወደ ዲጂታል እየተቀየረች ባለችበት በዚህ ዘመን፣ ንግድዎን ወደ ዲጂታሉ አለም ሳያሸጋግሩ ዝም ብለው አይቀመጡ! የዛሬ ተፎካካሪነትዎ የሚወሰነው በዲጂታሉ አለም ላይ ባልዎት ጥንካሬ ነው።

Devvoltz ድርጅትዎ፣ ሃሳብዎ ወይም የንግድ ተቋምዎ በዘመናዊ የሶፍትዌር ሶሉሽኖች ታግዞ እንዲያድግ፣ ስራው እንዲቀልጥፍና ተደራሽነቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ እንዲሰፋ ያደርጋል።

ምን ምን እናቀርባለን? (Our Premium Services)

✔️ ዘመናዊ ድረ-ገጾች (Custom Websites): ለድርጅትዎ መለያ የሚሆን፣ ፈጣን እና ማራኪ ድረ-ገጽ።

✔️ ለስልክ ምቹ (Mobile Responsive): በየትኛውም አይነት ስልክ እና ታብሌት ላይ እኩል ውበትና ፍጥነት ያላቸው ሲስተሞች።

✔️ የኢ-ኮሜርስ ሶሉሽን (E-commerce Systems): ምርትና አገልግሎትዎን በቀላሉ ለገበያ የሚያቀርቡበት፣ የሚሸጡበትና ሙሉ ቁጥጥር የሚያደርጉበት መድረክ።

✔️ አውቶሜሽን እና ሲስተሞች (Advanced Management Systems): የእለት ተእለት የስራ እንቅስቃሴዎን የሚያቀልጡፉ እና ዲጂታላይዝ የሚያደርጉ ልዩ የሶፍትዌር መተግበሪያዎች።

ለበለጠ መረጃ እና ለማዘዝ፦
🔗   https://devvoltz.com/software
📞  +251940192676

#Devvoltz #SoftwareSolutions
1🔥1
በወረቀት ክምር ውስጥ ሰነድ ፍለጋ የሚባክን እያንዳንዱ ደቂቃ ለድርጅትዎ ተጨማሪ ኪሳራ ነው።

Devvoltz በሚበለጽገው Smart ERP ሁሉንም የድርጅትዎን ሰነዶች በአንድ ደህንነቱ በተጠበቀ ዲጂታል ማዕከል ውስጥ ያስቀምጡ፤ በሚፈልጉበት ጊዜም በሰከንዶች ውስጥ ያግኙ።
ቢሮዎን ከወረቀት ብክነት ያጽዱ፤ የአሰራር ፍጥነትዎን እጥፍ ያድርጉ!

ለተሻለ እና ለዘመናዊ አሰራር ዛሬውኑ ወደ Smart ERP ይሻገሩ።

ለበለጠ መረጃ እና ለማዘዝ፦
🔗   https://devvoltz.com/software
📞  +251940192676
1🔥1
Share for those need this👌
ኘሮፌሰሩ እና ገበሬው

አንድ አዛውንት ገበሬ እና አንድ ወጣት ፕሮፌሰር በባቡር ጉዞ ላይ ይገናኛሉ። በጉዞው የተሰላቸው ፕሮፌሰር ጊዜ ማሳለፊያ እንዲሆናቸው በማሰብ ከገበሬው ጋር አንድ ጨዋታ ለመጫወት ይወስናል።

ፕሮፌሰሩም የጨዋታውን ህግ ለገበሬው አብራራ "ጥያቄ እጠይቆታለሁ፤ መልሱን ካላወቁ 5 ብር ይሰጡኛል። ከዛ እርሶም ጥያቄ ይጠይቁኛል፤ መልሱን ካላወኩት 500 ብር እሰጦታለሁ።"ገበሬው በእሺታ አንገታቸውን ነቀነቁ።

ፕሮፌሰሩ: "በምድር እና በጨረቃ መካከል ያለው ርቀት ምን ያህል ነው?"
ገበሬው: በዝምታ ከኪሳቸው 5 ብር አውጥተው ከሰጡት በሗላ ጥያቄያቸውን አስከተሉ "ተራራ ሲወጣ አራት እግር ሲወርድ ደግሞ ሶስት እግር ያለው እንሰሳ ምንድን ነው?"

ፕሮፌሰሩ ደነገጠ! ምክንያታዊ የሆነ መልስ አሰበ፤ ስልኩን ጎሩጎረ ግን መልስ ማግኘት አልቻለም። በመሸነፍ ስሜት ቅጣቱን 500 ብር ለገበሬው ሰጣቸው።

ገበሬውም ብሩን ተቀብለው ምንም ሳይሉት ጋደም ይላሉ። የሽንፈት ስሜት እና መልሱን የማወቅ ጉጉት ውስጡን የበላው ፕሮፌሰር እንደ መበሳጨት እያደረገው "እና እንሰሳው ምንድን ነው?" ሲል ገበሬውን ይጠይቃል።
ገበሬውም ለአፍታ በምጸት ፈገግታ ካስተዋሉት በሗላ.😂..አምስት ብር ሰጥተውት መልሰው ጋደም አሉ።

@devvoltz
4🔥1
በድጋሜ ተመልሰናል!

የDevVoltz የክረምት ቡትካምፕ (Summer Bootcamp) ሁለተኛ ዙር ምዝገባ አሁን ክፍት ሆኗል!

💻 ልምድ ካላቸው አሰልጣኞች የኢንዱስትሪውን ፍላጎት ያማከሉ ክህሎቶችን ለመቅሰም እና በእውነተኛ ፕሮጀክቶች ላይ ለመስራት ይህንን ወርቃማ እድል እንዳያመልጥዎት።

📅 የምዝገባ ማብቂያ ቀን፦ ሐምሌ 20

🎓 ስልጠናው የሚጀምረው፦ ሐምሌ 26

📞 ስልክ / ቴሌግራም፦ 0940192676
🌐 ድረ-ገጽ፦ www.devvoltz.com

💡 የሚሰጡ ስልጠናዎች (Available Programs)፦ • Full-Stack Web Development

👉 አሁኑኑ ይመዝገቡና ከDevVoltz Technology PLC ጋር የቴክኖሎጂ ስራዎን መገንባት ይጀምሩ!
#DevVoltz #SummerBootcamp #SoftwareDevelopment #WebDevelopment
የተሰሩ የሶፍትዌር productኣቻችንን ለማየት እንዲሁም አዳዲስ ትዕዛዝ ለመስጠት ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ👇

🌐  www.devvoltz.com/software
📞 +251940192646
2🔥1
የመጀመሪያው ዙር SummerBootcamp አምልጦዎታል? ሁለተኛው ዙር ምዝገባ አሁን ተጀምሯል!

ስኬት የየዕለት ምርጫችን ውጤት ነው! በመጀመሪያው ዙር SummerBootcamp ወጣቶች ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ጊዜ ከመግደል ወጥተው የነገ ማንነታቸውን የሚቀይር ጠንካራ የቴክኖሎጂ ኢንቨስትመንት ጀምረዋል። የዚያኛው ዙር ያመለጣችሁ ፍፁም እንዳትቆጩ፣ እነሆ የሁለተኛው ዙር SummerBootcamp ዕድል ለእናንተ ክፍት ሆኗል!

የዘመኑን ተፈላጊ የቴክኖሎጂ ክህሎት በመውሰድ ራስዎን ያበልጽጉ፣ ተጨማሪ ገቢም ይፍጠሩ!

በዚህ ዙር የሚሰጠው ኮርስ፦
💻 Full-Stack Web Development ነው።

ኮርሱን ከባዶ (Beginner) ተነስተው በተግባር ወስደው ሲጨርሱ፣ የፍሪላንስ (Freelance) ሥራዎችን እንዴት መጀመር እንደሚችሉ እኛ ራሳችን ሙሉ ድጋፍ በማድረግ የምናስጀምርዎት ይሆናል።

የምዝገባ ማብቂያ ቀን፦ ሐምሌ 20
ክላስ የሚጀመርበት ቀን፦ ሐምሌ 26

ጊዜው ሳያልቅ አሁኑኑ ይመዝገቡ፤ ነገን የተሻለ ለማድረግ ከአሁን ይጀምሩ!

ለመመዝገብ 👇
🔗 https://devvoltz.com/bootcamp
📞 +251940192676 ያናግሩን።

#SummerBootcamp #WebDevelopment #FullStack #Round2
2
5 Git Commands Every Junior Developer Should Know

Git is an essential tool for every developer. Whether you're working on personal projects or collaborating with a team, these commands will help you manage your code effectively:

✔️   git clone : Copy a repository from GitHub to your computer.
✔️   git status : Check the current state of your project and see changed files.
✔️  git add . : Stage all your changes for the next commit.
✔️  git commit -m "message" : Save your changes with a meaningful description.
✔️  git push origin main : Upload your committed changes to GitHub.

©DevVoltzTechInsights

#Git #WebDevelopment #JuniorDevelopers #DevVoltz
🔥2
Free Websites to Learn Programming

Looking for high-quality resources to improve your coding skills and continue learning outside the classroom? Here are some of the best free platforms every aspiring developer should explore:

✔️  FreeCodeCamp :  Learn Full-Stack Development through interactive lessons and real-world projects.
🔗 https://www.freecodecamp.org/

✔️ MDN Web Docs :  One of the best references for HTML, CSS, JavaScript, and modern web technologies.
🔗 https://developer.mozilla.org/

✔️ W3Schools :  Beginner-friendly tutorials and hands-on examples for various programming languages and frameworks.
🔗 https://www.w3schools.com/

✔️ Roadmap sh :  Explore structured learning paths for Frontend, Backend, DevOps, AI, and more.
🔗 https://roadmap.sh/

✔️ The Odin Project :  A project-based curriculum to help you become a job-ready web developer.
🔗 https://www.theodinproject.com/

#LearnToCode #Programming #DevVoltz
👍31
AI ወይም አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ በትክክል እንዴት ነው የሚሰራው?

ChatGPT፣ Midjourney ወይም የዩቲዩብ Recommendation Algorithm አጠቃላይ አለማችንን እየቀየሩ ነው። ነገር ግን እነዚህ ሲስተሞች በስተጀርባ እንዴት እንደሚያስቡ እና ውሳኔ እንደሚሰጡ ጠይቀው ያውቃሉ?

ብዙ ሰው AI ልክ እንደ ሰው አእምሮ በራሱ የሚያስብ ይመስለዋል፤ ነገር ግን እውነታው ከዚህ የተለየ ነው። የ AI አሰራር በ 3 መሰረታዊ ደረጃዎች ይጠቃለላል፡

1. መረጃ መሰብሰብ (Data Input)
AI ያለ መረጃ ምንም ነው። ልክ አንድ ህጻን ልጅ አካባቢውን እያየ እንደሚማረው ሁሉ፣ AI መጀመሪያ በቢሊዮን የሚቆጠሩ መረጃዎች (ጽሑፎች፣ ምስሎች፣ ድምጾች ወይም ኮዶች) ይመገበዋል።

2. ቅጦችን መፈለግ (Pattern Recognition)
ይህ የ AI ዋናው አስማት ነው! ኮምፒውተሩ የተሰጠውን ግዙፍ መረጃ በማጥናት በመረጃዎቹ መካከል ያለውን ተመሳሳይነትና ግንኙነት (Patterns) ይፈልጋል።
ምሳሌ፡ ለአንድ የ Machine Learning ሞዴል 100,000 የድመት ፎቶዎችን ካሳየነው፣ የድመትን ጆሮ፣ አይንና አፍንጫ ቅርፅ ለይቶ ማጥናት ይጀምራል።

3. መተንበይ እና መገመት (Prediction & Generation)
አዲስ መረጃ ሲሰጠው ቀድሞ ከተማረው በመነሳት ውጤቱን ይገምታል ወይም አዲስ ነገር ይፈጥራል። ChatGPT ቀጣዩን ቃል የሚገምተው፣ Midjourney አዲስ ምስል የሚስለው በዚህ ቀድሞ በተማረው Pattern መሠረት ነው።

የአሁኑ ዘመን የ AI ሞዴሎች የሚገነቡት የሰው ልጅ አእምሮ የነርቭ ሴሎችን (Neurons) አወቃቀር በመኮረጅ ነው። መረጃዎች በተለያዩ ደረጃዎች (Layers) ውስጥ ያልፋሉ፤ እያንዳንዱ ደረጃ ደግሞ መረጃውን ይበልጥ እያጠራውና እየተረዳው ይሄዳል።                                    

#ArtificialIntelligence #MachineLearning #SoftwareEngineering #DevVoltz
1
DevVoltz Technology company
Photo
ከትንሽ የሸቀጣሸቀጥ ሱቅ ወደ አለም ግዙፍ የቴክኖሎጂ company፡ የ Samsung አስገራሚ ጉዞ!

ዛሬ በእጃችን ላይ ያለው የሳምሰንግ ስማርትፎን ወይም ቤትዎ ውስጥ ያለው ቲቪ እንዴት እንደተጀመረ ያውቃሉ?

የዛሬ 88 ዓመት ገደማ (በ1938 ዓ.ም) ሊ ቢዩንግ-ቹል (Lee Byung-chul) የተባለ ወጣት ሳምሰንግን ሲመሰርት፣ ድርጅቱ የቴክኖሎጂ ኩባንያ አልነበረም። የደረቁ ዓሳዎችን፣ አትክልቶችንና ኑድል (Noodles) ለጎረቤት ሀገራት የሚልክ ትንሽ የንግድ ሱቅ ነበረ!

ሳምሰንግ (Samsung) ማለት በኮሪያ ቋንቋ ሶስት ከዋክብት(Three Stars) ማለት ሲሆን ትርጉሙም ትልቅ፣ ጠንካራ እና ዘላለማዊ ማለት ነው።

ታዲያ ይህ የዓሳ እና የአትክልት ሱቅ እንዴት ዛሬ የምናውቀው የቴክኖሎጂ ግዙፍ አካል ሊሆን ቻለ?

✔️ ወቅቱን መዋጀት (Adaptability)
በ1960ዎቹ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፍላጎት በአለም ላይ ሲጨምር፣ ሳምሰንግ የነበረውን የንግድ መስመር ሙሉ በሙሉ በመቀየር ወደ ኤሌክትሮኒክስ ገባ። የመጀመሪያው ምርታቸው ጥቁርና ነጭ ቲቪ ነበር።

✔️ በጥራት ላይ አለመደራደር (Quality First)
በ1995 ዓ.ም ሳምሰንግ ያመረታቸው ስልኮች ጥራት በማነሱ ምክንያት ደንበኞች ቅሬታ አቀረቡ። በወቅቱ የነበረው CEO ሁሉንም ጥራት የሌላቸውን ስልኮችና ፋክስ ማሽኖች (በወቅቱ 50 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ) ሰብስቦ በሰራተኞቹ ፊት በእሳት አቃጠለው! ከጥራት ውጪ ምንም አይሰራም የሚል ቁርጠኝነት ፈጠረ።

✔️ ቀጣይነት ያለው ምርምር (Innovation)
ሳምሰንግ በየአመቱ በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር በምርምርና ልማት (R&D) ላይ ያውላል። ስማርትፎን፣ ሴሚኮንዳክተር እና ስክሪን (Display) በማምረት አለምን እየመራ ይገኛል።

ትልቅ ለመሆን የግድ በትልቅ ቦታ መጀመር የለብዎትም። ዋናው ነገር ካሉበት ተነስተው ወቅቱን እያዩ ራስን ማሻሻል፣ በጥራት ላይ አለመደራደር እና በቴክኖሎጂ መታገዝ ነው። ዛሬ የምትሰሩት ትንሽ ኮድ ወይም የምትጀምሩት ትንሽ ስታርትአፕ የነገው የዓለም ኮከብ ሊሆን ይችላል።

የሳምሰንግ ታሪክ በይበልጥ ያስተማራችሁ ነገር ምንድን ነው? አስተያየታችሁን ኮሜንት ላይ አጋሩን👇

#StartupStory #Samsung #DevVoltz
2
በ3 ቀናት ውስጥ የቴክኖሎጂ፣ የስራ ፈጠራ እና የማርኬቲንግ እውቀትዎን በአንድ ጀምበር ያሳድጉ! በዘርፉ ትልቅ ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች በመገኘት እውነተኛ የስራ እና የህይወት ተሞክሯቸውን (Experience Share) ያካፍሉናል።

የሰሚቱ ዋና ዋና ርዕሶች:

✔️ Personal Branding & Marketing - የራስዎን ብራንድ እንዴት መገንባት እንደሚችሉ፣ የማርኬቲንግ መሰረታዊ ነገሮች እና የመጀመሪያ ገቢዎን እንዴት መፍጠር እንደሚችሉ የሚማሩበት።

✔️ Tech & Entrepreneurship - ቴክኖሎጂን በመጠቀም የራስን የስራ ፈጠራ (Startup) ጉዞ እንዴት መጀመር እንደሚቻል እና በዘርፉ ስኬታማ ለመሆን የሚያስፈልጉ ወሳኝ ክህሎቶች።

✔️ AI as a Leverage - የእለት ተእለት ስራዎን እና ትምህርትዎን በ AI እገዛ እንዴት ፈጣንና ውጤታማ ማድረግ እንደሚችሉ የሚማሩበት ልዩ Events

ነሐሴ 18 - 20 በ DevVoltz ቴሌግራም ቻናል @devvoltz ላይ እንገናኝ።
ከቤትዎ ሳይወጡ በኦንላይን ይከታተሉ!

አሁኑኑ በዌብሳይታችን www.devvoltz.com ላይ በመግባት በነፃ ይመዝገቡ።
3
5 CSS Flexbox Properties Junior Front-End Developer Should Know

Flexbox makes it easy to build responsive and well-aligned layouts.
Master these essential properties to create modern web designs:

✔️ display: flex; : Turns a container into a flex container.
✔️ justify-content : Aligns items horizontally (start, center, space-between, space-around, etc.).
✔️ align-items : Aligns items vertically (center, flex-start, flex-end, stretch).
✔️ flex-direction : Changes the direction of items (row, column, row-reverse, column-reverse).
✔️ gap : Adds consistent spacing between flex items without using margins.

Mastering Flexbox will help you build cleaner, responsive, and professional web layouts.

© DevVoltzTechInsights

#CSS #Flexbox #FrontendDevelopment #DevVoltz
👍1