በቴክኖሎጂው ዘርፍ ጀማሪዎች ለምን ይወድቃሉ? እንዴትስ ማሸነፍ ይቻላል?
ወደ ቴክኖሎጂው ዓለም መቀላቀል ትልቅ ተስፋ ቢኖረውም፣ አብዛኞቹ ጀማሪዎች ገና ጉዟቸውን ሳይጀምሩ ተስፋ ሲቆርጡ ይታያሉ። በቴክኖሎጂው ዘርፍ ስኬታማ ለመሆን ኮድ መፃፍ መቻል ብቻ በቂ አይደለም፤ ትክክለኛውን መንገድ መከተልም ይጠይቃል።
በ Devvoltz እይታ፣ ብዙዎች የሚሳሳቱባቸው ነጥቦች እና መፍትሄዎቻቸው፦
ለምን ይወድቃሉ?
✔️ መዝለል (Tutorial Hell): ከአንዱ ትምህርት ወደ ሌላው መዝለል እንጂ ፕሮጀክት ላይ አለመስራት።
✔️ ሁሉንም በአንድ ጊዜ መፈለግ: ጃቫስክሪፕት ሳይጨርሱ ወደ ፓይተን፣ እሱን ሳይጨርሱ ወደ AI መሮጥ።
✔️ መሰረታዊ እውቀትን መናቅ: "Logics" ሳይረዱ የሰው ኮድ ዝም ብሎ መኮረጅ።
እንዴት ማሸነፍ ይቻላል?
✔️ ጥልቅ ትኩረት (Focus): በአንድ ቋንቋ ወይም ቴክኖሎጂ ላይ ጸንታችሁ ቁሙ። ብዙ ከመጀመር ይልቅ አንዱን መጨረስ ትልቅ ድል ነው።
✔️ በመስራት መማር (Build to Learn): ቲዎሪውን ብቻ አታንብቡ፤ ትንሽም ብትሆን የምትሰራ "App" ወይም "Website" ሰርታችሁ ሞክሩ።
✔️ Community ተቀላቀሉ: በብቸኝነት ከመታገል ይልቅ እንደ እናንተ ያሉ ጀማሪዎችና ባለሙያዎች ያሉበት ግሩፕ ውስጥ ተሳተፉ።
ያስታውሱ፣ የቴክኖሎጂ ጉዞ ማራቶን እንጂ የ100 ሜትር ሩጫ አይደለም። ዛሬ የምትዘሩት ጥረት ነገ ትልቅ ባለሙያ ያደርጋችኋል።
አጠቃቀምዎን ያዘምኑ፤ የፈጠራ አድማስዎን ያሳድጉ!
© Devvoltz Tech Insights
#TechCareer #BeginnersGuide #Devvoltz #SoftwareEngineering
❤3
የመመዝገቢያው ጊዜ ሊያበቃ ጥቂት ቀናት ቀርተዋል!
በአሁኑ ጊዜ ዓለም እየተለወጠች ነው። ትልልቅ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች የሚፈልጉት በወረቀት ላይ የሰፈረ ዲግሪን ሳይሆን፣ በተግባር የታየ የተግባር ክህሎት ነው። ታዲያ እርስዎ ለዚህ ዝግጁ ነዎት?
የዘንድሮውን ክረምት ለወደፊት ስኬትዎ መሠረት ይጣሉበት! የ Devvoltz Summer Bootcamp ተቀላቅለው እውነተኛ የክህሎት ባለቤት ይሁኑ።
የምንሰጣቸው ስልጠናዎች፡
✔️ Fullstack Development
✔️ Mobile App Development
✔️ AI & Machine Learning
✔️ Graphics Design & Video Editing
ለምን እኛን ይመርጣሉ?
✔️ በተግባር የተደገፈ ትምህርት (Project-based)
✔️ በዘርፉ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የሚሰጥ ስልጠና
✔️ ከስልጠናው በኋላ የሥራ ዕድልን የሚያመቻች ክህሎት
ጊዜው አሁን ነው! ዲግሪዎን በችሎታ አጅበው ለገበያው ብቁ ይሁኑ።
📅 ትምህርት የሚጀምረው : ሰኔ 2
🔗 አሁኑኑ ይመዝገቡ : www.devvoltz.com
📞 ለበለጠ መረጃ: +251940192676
1. Perplexity AI (ለጥናትና ምርምር)
Perplexity እንደ ተራ Search Engine ሳይሆን መረጃዎችን ከታማኝ ምንጮች ጋር አገናኝቶ የሚያቀርብ የጥናት ረዳት ነው።
✔️Citations: ለሚሰጠው ማንኛውም ምላሽ መረጃውን ከየት እንዳመጣው ሊንኩን ስለሚጠቅስ ለትምህርት ስራ (Assignments) እጅግ ተመራጭ ነው።
✔️ ትክክለኛ መረጃ: ከሌሎች AIዎች በተለየ በወቅታዊ እና በተረጋገጡ መረጃዎች ላይ ያተኩራል።
✔️ ጥልቅ ትንታኔ: አንድን ርዕስ በጥልቀት ለመረዳት የሚያስችሉ ተከታታይ ጥያቄዎችን ይጠቁማል።
🔗 https://perplexity.ai/
2. Gamma app (ለፕሬዘንቴሽን እና ሪፖርት)
Gamma አድካሚ የሆነውን የPowerPoint ስራ በደቂቃዎች ውስጥ የሚጨርስ ድንቅ መሳሪያ ነው።
✔️ ፈጣን ስላይድ: የርዕሱን ስም ብቻ በመስጠት ፕሮፌሽናል የሆነ የፕሬዘንቴሽን ስላይድ ያዘጋጅልዎታል።
✔️ ቀላል ማስተካከያ: AIው የሰራውን ዲዛይን ያለምንም እውቀት በፈለጉት መልኩ መቀያየር ይችላሉ።
✔️ ቪዥዋል ይዘት: ለጽሁፉ የሚሆኑ ምስሎችን እና Chartዎችን ራሱ ያካትታል።
🔗 https://gamma.app/
3. DeepL Write (ለጽሁፍ ማስተካከያ)
DeepL የGrammar ስህተቶችን ከማረም ባለፈ የጽሁፍዎን ጥራት ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋግራል።
✔️ የቃላት ምርጫ: እንደ አውዱ ተስማሚ የሆኑ የቃላት አማራጮችን ያቀርባል።
✔️ የድምጽ ቃና (Tone): ጽሁፍዎ እንደ አስፈላጊነቱ ፕሮፌሽናል ወይም ወዳጃዊ እንዲሆን ያስችላል።
✔️ ትክክለኛነት: ከGoogle Translate በተሻለ የቃላትን ፍቺ ሳይቀይር Grammar ያስተካክላል።
🔗 https://deepl.com/write
©Devvoltz Tech Insights

📢 ለFREE SCHOLARSHIP ስትጠይቁን ለነበራችሁ በሙሉ አዲስ እድል አለ!
እንደምታውቁት የDEVVOLTZ Summer Bootcamp ምዝገባ ተጀምሯል፣ እና May 23 ይጠናቀቃል።
👉በቅርቡ ግን ብዙ ተማሪዎች መልእክት እየላኩልን ነበር…
ይሄ Random Selection አይደለም።
ለመማር ጉጉት ያላቸውን፣ ራሳቸውን ለማሳደግ ዝግጁ የሆኑ ተማሪዎችን እየፈለግን ነው።
👉ለHigh School ተማሪዎች በሁሉም ኮርሶች 25% Discount ለመስጠትም ወስነናል
ብዙ ወጣቶች ወደ ቴክኖሎጂ ዓለም እንዲገቡ እንፈልጋለን።
💻 በDEVVOLTZ ኮርሶችን ብቻ አንሰጥም።
ለኢትዮጵያ የወደፊት Developers, Engineers እና Innovators እየገነባን ነው 🇪🇹💙
ለማመልከት:👇
apply here
⏳ ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይከተሉ፡፡
YouTube: https://www.youtube.com/@DevVoltzAcademy
TikTok: https://www.tiktok.com/@devvoltz.company Telegram: @devvoltz
#DEVVOLTZ #Scholarship #Bootcamp #Technology #Programming #EthiopiaTech
እንደምታውቁት የDEVVOLTZ Summer Bootcamp ምዝገባ ተጀምሯል፣ እና May 23 ይጠናቀቃል።
👉በቅርቡ ግን ብዙ ተማሪዎች መልእክት እየላኩልን ነበር…
💬 “ቴክኖሎጂ መማር እንፈልጋለን…
ግን የስልጠናውን ክፍያ መክፈል አንችልም።”
ስለዚህ በቴክኖሎጂ ላይ እውነተኛ ፍላጎት ላላቸው፣ ለመማር ቁርጠኛ ለሆኑ ነገር ግን በፋይናንስ ምክንያት መቀላቀል ለማይችሉ 10 ተማሪዎች FULL FREE Scholarship ለመስጠት ወስነናል።
ይሄ Random Selection አይደለም።
ለመማር ጉጉት ያላቸውን፣ ራሳቸውን ለማሳደግ ዝግጁ የሆኑ ተማሪዎችን እየፈለግን ነው።
🎁 ተጨማሪ እድል!
👉ለHigh School ተማሪዎች በሁሉም ኮርሶች 25% Discount ለመስጠትም ወስነናል
ብዙ ወጣቶች ወደ ቴክኖሎጂ ዓለም እንዲገቡ እንፈልጋለን።
💻 በDEVVOLTZ ኮርሶችን ብቻ አንሰጥም።
ለኢትዮጵያ የወደፊት Developers, Engineers እና Innovators እየገነባን ነው 🇪🇹💙
ለማመልከት:👇
apply here
⏳ ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይከተሉ፡፡
YouTube: https://www.youtube.com/@DevVoltzAcademy
TikTok: https://www.tiktok.com/@devvoltz.company Telegram: @devvoltz
#DEVVOLTZ #Scholarship #Bootcamp #Technology #Programming #EthiopiaTech
❤1
ተማሪ ነዎት ወይስ ሰራተኛ? በአጭር ጊዜ ውስጥ አዳዲስ ክህሎቶችን አዳብረው ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ይፈልጋሉ?
የ Devvoltz Summer Bootcamp ምዝገባ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተዋል! ፈጥነው በመመዝገብ በገበያው ላይ በአሁኑ ሰዓት እጅግ ተፈላጊ የሆኑትን ክህሎቶች ይጨብጡ።
የምንሰጣቸው ዋና ዋና ስልጠናዎች፦
✔️ AI-Integrated Full Stack Development
✔️ AI-Powered Mobile App Development
✔️ Python Mastery
✔️ Introduction to AI & AI Agents
✔️ Video Editing & Graphic Design
ከስልጠናው በኋላ ቀጥታ ወደ ስራ መግባት እንዲችሉ የፍሪላንስ (Freelance) ስዎችን እናስጀምርዎታለን!
🛑 Registration Deadline: Ginbot 23
📅 Class Starts: Sene 2
ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ!
🔗 ለመመዝገብ: http://devvoltz.com/bootcamp

የዘመኑን የቴክኖሎጂ ስኪል (Skill) ለመማር ፍላጎቱ እያላችሁ ነገር ግን በክፍያ ምክንያት ለተቸገራችሁ ተማሪዎች ያዘጋጀነው የ 100% FREE Scholarship እንዲሁም ለከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ (High School) ተማሪዎች ያዘጋጀነው የ 25% Discount ምዝገባ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ቀርተውታል!
🎁 የምንሰጣቸው ልዩ እድሎች፡
✔️ 100% FREE Full-Stack Development Course: ሙሉ በሙሉ በነፃ የሚማሩ 10 ተማሪዎችን እንመርጣለን (ይህ በዕጣ ሳይሆን በሚታመለክቱበት የጥያቄ ደብዳቤ (Request Letter) አማካኝነት የሚመረጥ ይሆናል)።
✔️ 25% Discount ለHigh School ተማሪዎች
ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ / ያመልክቱ!
🛑 Registration Deadline: May 23
📅 Class Starts On: June 2
🔗 ለማመልከት እና ለመመዝገብ፦👇
https://www.devvoltz.com/bootcamp
📞 ለበለጠ መረጃ: +251940192676
ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይከተሉ፡፡
YouTube: https://www.youtube.com/@DevVoltzAcademy
TikTok: https://www.tiktok.com/@devvoltz.company
Telegram: @devvoltz
#DEVVOLTZ #SummerBootcamp #FreeScholarship #HighSchoolDiscount

👍2❤1👎1
ነገን የማይቀይር ወጪ ይብቃ፤ ራስን መገንባት ይቅደም!
ብዙዎቻችን በላባችን ያገኘነውን ገንዘብ ገና እጃችን ላይ ሳይቆይ ዋጋቸው ለሚወርድ ነገሮች እናውለዋለን ለአላፊ ፋሽን፣ ለጊዜያዊ መዝናኛዎችና አላስፈላጊ ወጪዎች። እነዚህ ነገሮች ለጊዜው ቢያምሩም የረጅም ጊዜ ትርፍ ግን አያመጡም።
ነገሩ እንዲህ ነው፦ አዲስና ገቢ የሚያስገኝ ክህሎት ሲቀስሙ፣ ገንዘብዎን ዝም ብለው እያወጡት አይደለም። ይልቁንም ለቀሪው ዘመንዎ የሚሻገርና ቋሚ ገቢ የሚሆንዎትን የማይነጥፍ የቴክኖሎጂ እውቀት እየገነቡ ነው እንጂ።
የ DevVoltz የክረምት ወራት የስልጠና ፕሮግራም (Summer Bootcamp) ምዝገባ ሊጠናቀቅ 7 ቀናት ብቻ ቀሩት! የወደፊት ህይወትዎን የሚቀይሩና በዘመኑ የ-AI ቴክኖሎጂ የታገዙ ተፈላጊ የሙያ ዘርፎችን ለመምረጥ አሪፍ አጋጣሚ ነው፦
የምንሰጣቸው ልዩ ስልጠናዎች (Courses)፦
✔️ AI-Integrated Full Stack Development
✔️ AI-Powered Mobile App Development
✔️ Python Mastery
✔️ Introduction to AI & AI Agents
✔️ Video Editing & Graphic Design
ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ እድሉ ሳያመልጥዎ አሁኑኑ ይመዝገቡ!
🔗ለመመዝገብ 👇
https://devvoltz.com/bootcamp
📞 ለበለጠ መረጃ +251940192676

❤1👍1