DevVoltz Technology company
509 subscribers
176 photos
4 videos
2 files
181 links
DEVVOLTZ TECHNOLOGY PLC is a software and technology company dedicated to building innovative digital solutions, empowering young talents, and transforming ideas into real-world products.

www.devvoltz.com
Download Telegram
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን  በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን!


እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

#DevvoltzTechnologies
3🙏1
ክረምቶን ልዩ ያድርጉ!


ሰላም የቴክኖሎጂ አፍቃሪዎች! 👋
ክረምት እየመጣ ነው... ግን የዘንድሮው ክረምት ለእናንተ ምንድነው? ዝም ብሎ የእረፍት ጊዜ ወይስ የለውጥ ምዕራፍ?

እውነተኛ እረፍት ማለት ጊዜን ማባከን ሳይሆን፣ አእምሮን አድሶ ለቀጣዩ ትልቅ ደረጃ ራስን ማዘጋጀት ነው።በዘንድሮው ክረምት የቴክኖሎጂ ክህሎትዎን በማዳበር ወደ ፕሮፌሽናል ደቨሎፐርነት ይሸጋገሩ፤ ህይወትዎን ይለውጡ፣ የገቢ ምንጭዎን ይፍጠሩ!

Devvoltz Technology PLC የወደፊቱን የቴክኖሎጂ ዓለም የሚቀይሩበትን ቁልፍ ይዞላችሁ መጥቷል፦

🌟 የክረምት Coding Bootcamp! 🌟


ምን እናስተምራለን?                          
                                 
✔️ከሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ጋር የተቆራኘ Full Stack Development
✔️ በ-AI የታገዘ የሞባይል መተግበሪያ (App) Development
✔️ Python Mastery
✔️ Introduction to AI & AI Agents
              
✔️ Video Editing and Graphics Design

ዛሬውኑ ይቀላቀሉን!

📅 ሰኔ 2 Class ይጀምራል
🔗 ለመመዝገብ፦ devvoltz.com ወይም
                           +251940192676
ያናግሩን
4👍2
Future Skills Start Today!


Prime Minister Abiy Ahmed said that in the next 20–30 years, universities may close, because many university courses take 4–5 years, while the skills companies need today can now be learned from home in just a few months.

The future belongs to practical skills, technology, and continuous learning.

That’s why Devvoltz Summer Coding, Design & Editing Bootcamp is now open for registration!
Join our bootcamp and become a skilled professional with practical, job-ready skills for today’s fast-changing world.

What We Teach:


✔️ AI-Integrated Full Stack Development
✔️ AI-Powered Mobile App Development
✔️ Python Mastery
✔️ Introduction to AI & AI Agents
✔️ Video Editing & Graphic Design

Don’t wait for the future build it today!

📅 Classes start on Sene 2

🔗 Register now: devvoltz.com

📞 Contact: +251940192676
2🔥1
Upwork ላይ  የመጀመሪያ ስራ ለማግኘት ተቸግረዋል?

የUpwork Profile-ዎን ደረጃ በማሳደግ ተወዳዳሪነታችሁን የሚጨምር አሪፍ አጋጣሚ!

1. የመጀመሪያ ስራ (First Job)
2. የመጀመሪያ 5 ⭐️ Rating
3. የመጀመሪያ ምርጥ Review
4. የ$5 ክፍያ

ይህ እድል የፕሮፋይልዎን ታማኝነት (Credibility) ከመጨመሩ ባለፈ፣ ከሌሎች ፍሪላንሰሮች ጋር ተወዳዳሪነትን ይጨምርላቹሃል።

📩 ለመጀመር በ @devvoltz_support_team ያናግሩን!
4
Navigating Your Code

Ctrl + G — Jump to a specific line
Ctrl + Shift + \ — Find the matching bracket
Ctrl + Tab — Quick-switch between last files

Editing Speed

Alt + ↑ / ↓ — Move line up or down
Ctrl + D — Select next occurrence (Multi-cursor)
Ctrl + Shift + V — Paste without formatting

Workspace Control

Ctrl + J — Toggle terminal panel
Ctrl + Shift + F — Global search across project
Ctrl + Shift + T — Reopen that tab you accidentally closed
©Devvoltz Tech Insights
1🔥1
ዝግጁ ናችሁ? የአለም የቴክኖሎጂ ገበያን ለመቀላቀል?

"ገበያው የሚፈልገው ዲግሪ ሳይሆን ችሎታ ነው!" የሚለውን መፈክር በተግባር የምናይበት የ DevVoltz Bootcamp ምዝገባ ተጀምሯል!

👉ለምን መመዝገብ አለባችሁ?

✔️ Hands-on Training: በቲዎሪ አንታጠርም።

✔️ Mentorship: ልምድ ካላቸው ባለሙያዎች ጋር ትሰራላችሁ።

✔️ Networking: ከወደፊት አሰሪዎቻችሁ ጋር ትተዋወቃላችሁ።

✔️ Confidence: በራስ መተማመናችሁ ይገነባል።

ያመለጣችሁ ዕድል ተመልሶ አይመጣም። ዛሬ የምትወስኑት ውሳኔ የነገ ማንነታችሁን ይወስነዋል።

👉 ሊንኩን በመጫን ይመዝገቡ: www.devvoltz.com/bootcamp
DevVoltz — Where Skills Meet Opportunity!
🤷‍♂️ አዲሱ የ-AI ግዙፍ "DeepSeek-V4" በይፋ ተለቀቀ!

​የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ፉክክር አዲስ ምዕራፍ ላይ ደርሷል። ባለፈው ዓመት ChatGPT-ን በመብለጥ ታሪክ የሰራው የቻይናው DeepSeek ኩባንያ፣ አሁን ደግሞ እጅግ ዘመናዊ የሆነውን DeepSeek-V4 የተባለ ሞዴሉን ይፋ አድርጓል።

✔️ አዲሱ ሞዴል ​ሁለት አማራጮች ያሉት ሲሆን "Expert" (ለከባድ ስራዎች) እና "Instant" (ለፈጣን መልሶች) ተብለው በሁለት ተከፍሏል።

✔️ ​ክፍት ምንጭ (Open-weights)፦ ይሄ ትልቁ ዜና ሲሆን ማንኛውም ሰው ሶፍትዌሩን አውርዶ በራሱ ኮምፒውተር ላይ ሊጭነውና ሊጠቀምበት ይችላል።
•​ለሒሳብና ለኮዲንግ፦ በተለይ በሒሳብ (Math) እና በፕሮግራሚንግ (Coding) ስራዎች ላይ ከሌሎቹ የ AI ሞዴሎች በላቀ ሁኔታ ፈጣንና ብልህ መሆኑ ተመስክሮለታል።

💡​ይህ ሞዴል ከጎግል (Gemini) እና ከOpenAI (ChatGPT) ጋር እኩል የሚወዳደር ቢሆንም፣ ዋጋው እጅግ በጣም ርካሽ በመሆኑ ተማሪዎችና ድርጅቶች ስራቸውን በቀላሉ እንዲያከናውኑ ይረዳቸዋል።

⚠️ ማስታወሻ፦
​ሞዴሉን በግል ኮምፒውተር ላይ ለመጫን ከፍተኛ አቅም ያለው (High-end) ኮምፒውተር ቢፈልግም፣ በዌብሳይታቸው (
chat.deepseek.com) ላይ ግን ማንኛውም ሰው በነጻ መሞከር ይችላል።

💡 ለተጨማሪ ፈጣን የቴክኖሎጂ ዜናዎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ!


@devvoltz