DevVoltz Technology company
509 subscribers
176 photos
4 videos
2 files
181 links
DEVVOLTZ TECHNOLOGY PLC is a software and technology company dedicated to building innovative digital solutions, empowering young talents, and transforming ideas into real-world products.

www.devvoltz.com
Download Telegram
ቴክኖሎጂን በምንማርበት ወቅት AI ን እንደ ረዳት እንጂ እንደ ሙሉ ሰራተኛ መጠቀም የለብንም። በትክክል ከተጠቀምንባቸው ግን የመማር ሂደታችንን እና ስራችንን በከፍተኛ ሁኔታ ያቀልልናል 👇

1. Notion AI (ለሁሉም ዘርፍ)

ኖሽን አይ (Notion AI) መረጃን ለማደራጀት እና ለመማር ተመራጭ ነው።
✔️ የመማሪያ እቅድ (Study Roadmap): ማንኛውንም አዲስ ትምህርት ለመጀመር የሚያግዝ ግልጽ እቅድ ያወጣልዎታል።
✔️ ማጠቃለያ (Summarize): ረጅም ጽሁፎችን እና ኖቶችን በአጭር እና በቀላሉ መንገድ ያጠቃልላል።
✔️ Habit Tracker: የየቀኑን የጥናት እና የስራ ሂደት የሚከታተሉበት ሲስተም እንዲፈጥሩ ይረዳዎታል።
🔗 ሊንክ: notion.so/product/ai

2. Codeium (ለኮዲንግ ተማሪዎች)

ኮዲየም (Codeium) ኮድ በሚጽፉበት ወቅት እንደ መምህር የሚያገለግል መሳሪያ ነው።
✔️ ስህተትን መፈለግ: ኮድዎ ሲሳሳት ለምን እንደተሳሳተ በዝርዝር ያብራራል።
✔️ ጥቆማዎችን መስጠት: የተሻለ እና ቀልጣፋ ኮድ እንዴት መጻፍ እንደሚችሉ ምክር ይሰጣል።
✔️ መረዳትን ማበረታታት: ዝም ብሎ ኮፒ ከማድረግ ይልቅ ሂደቱን እንዲረዱ ያግዝዎታል።
🔗 ሊንክ: codeium.com

3. Canva Magic Design (ለዲዛይነሮች)

ለሶሻል ሚዲያ ኮንቴንት ፈጣሪዎች እና ለዲዛይነሮች ስራን ያቀልላል።
✔️ ፈጣን Layout: የሚፈልጉትን ሃሳብ ሲነግሩት ተስማሚ የሆኑ የዲዛይን እቅዶችን ያወጣልዎታል።
✔️ ቀለም እና ፎንት: ለብራንድዎ የሚሆኑ ምርጥ የቀለም እና የፊደል አይነቶችን ይጠቁማል።
✔️ ፈጠራን መደገፍ: ስራዎን በማቀላጠፍ አዳዲስ የፈጠራ ሃሳቦችን እንዲያመነጩ ይረዳዎታል።
🔗 ሊንክ: canva.com/magic-design

© Devvoltz Tech Insights
🚀 Devvoltz Summer Bootcamp Registration Now Open!

Dear students,

We are excited to announce that registration for the Devvoltz Summer Camp Bootcamp is now officially open! 🎉

This program is designed to help you build practical skills, gain real-world experience, and make the most of your summer — all powered by modern AI technologies.

👉 Apply now:
https://www.devvoltz.com/bootcamp

📅 Registration Deadline: May (Ginbot 23)
📚 Classes Start:* June (ሰኔ 1) & June (ሰኔ 2)

💡 Courses We Offer (All AI-Powered Software Programs):

1️⃣ AI Integrated Full Stack Development
2️⃣ AI Integrated Mobile Application Development
3️⃣ Front-End Development
4️⃣ Back-End Development
5️⃣ Introduction to AI & AI Agents
6️⃣ Python Mastery
7️⃣ Video Editing
8️⃣ Graphics Design

⚠️ Seats are limited — register as soon as possible!

Don’t miss this opportunity to invest in your future and become part of the next generation of innovators.

Devvoltz Technology PLC
PHONE
: +251940192676
DM:@devvoltz_support_team
Email : devvoltztech@gmail.com
3
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን  በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን!


እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

#DevvoltzTechnologies
3🙏1
ክረምቶን ልዩ ያድርጉ!


ሰላም የቴክኖሎጂ አፍቃሪዎች! 👋
ክረምት እየመጣ ነው... ግን የዘንድሮው ክረምት ለእናንተ ምንድነው? ዝም ብሎ የእረፍት ጊዜ ወይስ የለውጥ ምዕራፍ?

እውነተኛ እረፍት ማለት ጊዜን ማባከን ሳይሆን፣ አእምሮን አድሶ ለቀጣዩ ትልቅ ደረጃ ራስን ማዘጋጀት ነው።በዘንድሮው ክረምት የቴክኖሎጂ ክህሎትዎን በማዳበር ወደ ፕሮፌሽናል ደቨሎፐርነት ይሸጋገሩ፤ ህይወትዎን ይለውጡ፣ የገቢ ምንጭዎን ይፍጠሩ!

Devvoltz Technology PLC የወደፊቱን የቴክኖሎጂ ዓለም የሚቀይሩበትን ቁልፍ ይዞላችሁ መጥቷል፦

🌟 የክረምት Coding Bootcamp! 🌟


ምን እናስተምራለን?                          
                                 
✔️ከሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ጋር የተቆራኘ Full Stack Development
✔️ በ-AI የታገዘ የሞባይል መተግበሪያ (App) Development
✔️ Python Mastery
✔️ Introduction to AI & AI Agents
              
✔️ Video Editing and Graphics Design

ዛሬውኑ ይቀላቀሉን!

📅 ሰኔ 2 Class ይጀምራል
🔗 ለመመዝገብ፦ devvoltz.com ወይም
                           +251940192676
ያናግሩን
4👍2
Future Skills Start Today!


Prime Minister Abiy Ahmed said that in the next 20–30 years, universities may close, because many university courses take 4–5 years, while the skills companies need today can now be learned from home in just a few months.

The future belongs to practical skills, technology, and continuous learning.

That’s why Devvoltz Summer Coding, Design & Editing Bootcamp is now open for registration!
Join our bootcamp and become a skilled professional with practical, job-ready skills for today’s fast-changing world.

What We Teach:


✔️ AI-Integrated Full Stack Development
✔️ AI-Powered Mobile App Development
✔️ Python Mastery
✔️ Introduction to AI & AI Agents
✔️ Video Editing & Graphic Design

Don’t wait for the future build it today!

📅 Classes start on Sene 2

🔗 Register now: devvoltz.com

📞 Contact: +251940192676
2🔥1
Upwork ላይ  የመጀመሪያ ስራ ለማግኘት ተቸግረዋል?

የUpwork Profile-ዎን ደረጃ በማሳደግ ተወዳዳሪነታችሁን የሚጨምር አሪፍ አጋጣሚ!

1. የመጀመሪያ ስራ (First Job)
2. የመጀመሪያ 5 ⭐️ Rating
3. የመጀመሪያ ምርጥ Review
4. የ$5 ክፍያ

ይህ እድል የፕሮፋይልዎን ታማኝነት (Credibility) ከመጨመሩ ባለፈ፣ ከሌሎች ፍሪላንሰሮች ጋር ተወዳዳሪነትን ይጨምርላቹሃል።

📩 ለመጀመር በ @devvoltz_support_team ያናግሩን!
4
Navigating Your Code

Ctrl + G — Jump to a specific line
Ctrl + Shift + \ — Find the matching bracket
Ctrl + Tab — Quick-switch between last files

Editing Speed

Alt + ↑ / ↓ — Move line up or down
Ctrl + D — Select next occurrence (Multi-cursor)
Ctrl + Shift + V — Paste without formatting

Workspace Control

Ctrl + J — Toggle terminal panel
Ctrl + Shift + F — Global search across project
Ctrl + Shift + T — Reopen that tab you accidentally closed
©Devvoltz Tech Insights
1🔥1
ዝግጁ ናችሁ? የአለም የቴክኖሎጂ ገበያን ለመቀላቀል?

"ገበያው የሚፈልገው ዲግሪ ሳይሆን ችሎታ ነው!" የሚለውን መፈክር በተግባር የምናይበት የ DevVoltz Bootcamp ምዝገባ ተጀምሯል!

👉ለምን መመዝገብ አለባችሁ?

✔️ Hands-on Training: በቲዎሪ አንታጠርም።

✔️ Mentorship: ልምድ ካላቸው ባለሙያዎች ጋር ትሰራላችሁ።

✔️ Networking: ከወደፊት አሰሪዎቻችሁ ጋር ትተዋወቃላችሁ።

✔️ Confidence: በራስ መተማመናችሁ ይገነባል።

ያመለጣችሁ ዕድል ተመልሶ አይመጣም። ዛሬ የምትወስኑት ውሳኔ የነገ ማንነታችሁን ይወስነዋል።

👉 ሊንኩን በመጫን ይመዝገቡ: www.devvoltz.com/bootcamp
DevVoltz — Where Skills Meet Opportunity!