DevVoltz Technology company
509 subscribers
176 photos
4 videos
2 files
181 links
DEVVOLTZ TECHNOLOGY PLC is a software and technology company dedicated to building innovative digital solutions, empowering young talents, and transforming ideas into real-world products.

www.devvoltz.com
Download Telegram
የንግድዎን ተደራሽነት በሞባይል አፕሊኬሽን ያሳድጉ!

Devvoltz የእርስዎን ሃሳብ ወደ ጥራት ያለው ዲጂታል ውጤት ይቀይራል። ቀላል፣ ፈጣን እና ማራኪ የሆኑ የሞባይል አፕሊኬሽኖችን እንሠሯለታለን።

አገልግሎቶቻችን፡-
✔️ ማራኪ የUI/UX ዲዛይን
✔️ የአፕሊኬሽን ፍጥነት ማሻሻል (Performance)
✔️ ቀጣይነት ያለው የቴክኒክ ድጋፍ

ለበለጠ መረጃ፡ 👇
📞0940192676
🌐www.devoltz.com
Devvoltz - ሃሳብ ወደ ዲጂታል እውነት የሚቀየርበት!
1👍1🔥1
ንግድዎን በዲጂታል ዓለም ያሳድጉ!

Devvoltz ለንግድዎ እድገት የሚሆኑ ዘመናዊ ድህረ ገጾችን እና የሞባይል አፕሊኬሽኖችን በጥራት ይገነባል።

እኛ የምንሰራው ለ፦
✔️ ሪል እስቴት (Real Estate)
✔️ ሆቴሎች፣ ካፌና ሬስቶራንቶች
✔️ ሱቆች እና ትምህርት ቤቶች
✔️ ብሎጎች እና ሌሎችም...

ለምን እኛን ይመርጣሉ?
ለሁሉም ስክሪኖች የሚሆኑ (Responsive) ዲዛይኖች
ፈጣን እና አስተማማኝ አፕሊኬሽኖች
በጎግል በቀላሉ የሚገኙ (SEO Optimized)

🔗 ዛሬውኑ ይጀምሩ 👇
🌐www.devoltz.com
📞0940192676
የሚፈልጉትን ሁሉ በአንድ ቦታ በDevvoltz market!

ጥራት ያላቸውን እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ከቤትዎ ሳይወጡ ይዘዙ። ፈጣን አቅርቦት እና ታማኝነት መለያችን ነው።

✔️ ታላቅ ቅናሾች (Big Savings)
✔️ ምርጥ አቅርቦቶች (Incredible Offers)
✔️ ፈጣን መረከብ (Fast Shipping)

አሁኑኑ ይጎብኙን፡ 👇
🛒 voltmarket.devvoltz.com
💡 ዲግሪ ብቻውን በቂ አደለም!

የቴክኖሎጂው ዘርፍ በከፍተኛ ፍጥነት እየተለወጠ ነው። ዛሬ አሰሪዎች ትኩረት የሚሰጡት የት እንደተማራችሁ ሳይሆን ምን መሥራት እንደምትችሉ ላይ ነው።

በአሁኑ ወቅት ተፈላጊ የቴክኖሎጂ ባለሙያ የሚለካው በነዚህ 3 ነጥቦች ነው፦
✔️ ተግባራዊ ክህሎት – መሣሪያዎቹን (Tools) በአግባቡ መጠቀም ትችላለህ?
✔️ እውነተኛ ፕሮጀክቶች – ከትምህርታዊ ቪዲዮዎች ባለፈ፣ ለችግር መፍትሔ የሚሆኑ ነገሮችን ሰርተሃል?
✔️ ችግር የመፍታት ብቃት – ማሰብ፣ ከአዳዲስ ነገሮች ጋር መላመድና ሲስተሞችን ማሻሻል ትችላለህ?

🌍 የሚሰሩ productኦችን መፍጠር፣ ከሌሎች ጋር አብሮ መስራት እና ዘወትር መማር ከቻሉ፤ ዕድሎች ድንበር የላቸውም። የሚገኙበት ቦታ ለስኬትዎ እንቅፋት አይሆንም።

በትንሽ ይጀምሩ፣ ሳይሰለቹ ይስሩ፣ በOpen-source ስራዎች ላይ ይሳተፉ።   የሰሯቸው ስራዎች (Portfolio) ከማንኛውም የምስክር ወረቀት በላይ ምስክር ይሆኑዎታል።

📌 ክህሎት ዕድልን ይፈጥራል፤ ፕሮጀክቶች ደግሞ ብቃትዎን ያረጋግጣሉ።

©Devvoltz Tech Insights
👍2🥰21🔥1
💻 በአሁኑ ጊዜ ማንኛውም ቢዝነስ በቴክኖሎጂ ካልታገዘ ውጤታማነቱ ጥያቄ ውስጥ ነው።

ዛሬ ሶፍትዌር ለቢዝነስዎ እንደ ድጋፍ ሰጪ መሣሪያ ብቻ ሳይሆን፣ የዕድገትዎ ዋና ሞተር (Engine) ሆኖ የሚያገለግልበት ዘመን ላይ ነን። ከትንንሽ ሱቆች እስከ ግዙፍ ድርጅቶች፣ ከትምህርት ቤቶች እስከ አዳዲስ ተለዋዋጭ ተቋማት (Startups) ሶፍትዌር ለነዚህ ነገሮች ወሳኝ ነው፦

✔️ ቅልጥፍና (Efficiency) – አሰልቺ ስራዎችን በራስ-ሰር (Automate) በማከናወን ጊዜን መቆጠብ።
✔️ የደንበኞች እርካታ – ፈጣን፣ ቀላል እና personalized የተላበሰ አገልግሎት መስጠት።
✔️ እድገት (Growth) – በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ መወሰን እና ስራን በከፍተኛ ፍጥነት ማስፋፋት።

📈 በዲጂታል ዘመን የራሳቸውን የሶፍትዌር መፍትሔ (Custom Software) የሚጠቀሙ ድርጅቶች ከሌሎች ተወዳዳሪዎቻቸው በላቀ ፍጥነት ያድጋሉ፤ ራሳቸውንም ከወቅቱ ጋር ያላምዳሉ።

እኛ Devvoltzኦች ለንግድዎ ፍላጎት ተስማሚ የሆኑ እና ውጤታማ የሶፍትዌር መፍትሔዎችን እንገነባለን። ዝም ብሎ ተራ ሲስተም ሳይሆን፣ የእርስዎን ችግር real የሚፈታ ስራ እንሰራለን።

የዌብሳይት መተግበሪያዎች (Web Apps)፣ የሞባይል አፖች፣ የድርጅት ውስጣዊ መቆጣጠሪያ መሣሪያዎች ወይም ማንኛውም ዲጂታል ፕላትፎርም በመገንባት ቢዝነስዎ በፍጥነት እንዲያድግ እናግዝዎታለን።

🔗 www.devvoltz.com
1🔥1
በቃላት የማይገለጽ ጥበባዊ ተጽዕኖን ይፍጠሩ!

የዴቭቮልትዝ (Devvoltz) የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና የእርስዎን የፈጠራ ችሎታ ወደ ፕሮፌሽናል የዲዛይን ደረጃ እንዲያድግ ይረዳዎታል።

በስልጠናው ምን ይማራሉ?
✔️ የብራንዲንግ (Branding) እና የቀለም አጠቃቀም ሳይንስ
✔️ የሎጎ እና የፖስተር አሰራር
✔️ የሶሻል ሚዲያ ማስታወቂያዎች ዲዛይን
✔️ ፕሮፌሽናል የዲዛይን አሰራር ቅደም ተከተሎች

የሚሰለጥኑባቸው ዋና ዋና መሳሪያዎች (Tools)፦
Adobe Photoshop እና Adobe Illustrator

በራስ መተማመን ይንደፉ
የፈጠራ አስተሳሰብዎን ያሳድጉ
ጠንካራ የስራ ማሳያ (Portfolio) ይገንቡ

📞 አሁኑኑ ይመዝገቡ!
🌐 devvoltz.com/bootcamp
📱 0940192676
3🔥1
እውነተኛ የዌብ መተግበሪያዎችን (Web Applications) ከመነሻው ይገንቡ!

በዴቭቮልትዝ (Devvoltz) ቡትካምፕ ከምንሰጣቸው ዋና ዋና ስልጠናዎች አንዱ Full-Stack Web Development (MERN Stack) ነው። ይህ ስልጠና ጀማሪዎችን ወደ ብቁ እና ተፈላጊ ባለሙያ ለመቀየር ታስቦ የተዘጋጀ ነው።

በዚህ ስልጠና ምን ይማራሉ?
✔️ ዘመናዊ እና ማራኪ ድረ-ገጾችን መገንባት
✔️ ጠንካራ የሆኑ የባክ-ኤንድ (Backend) ሲስተሞችን ማበልጸግ
✔️ ከዳታቤዝ እና ከደህንነት (Authentication) ጋር መስራት
✔️ እንደ ፕሮፌሽናል የቴክኖሎጂ ቡድን አብሮ መስራት

የሚሰለጥኑባቸው ቴክኖሎጂዎች፦
MongoDB, Express.js, React, Node.js

ይህ ስልጠና በTheory ብቻ የተወሰነ አይደለም!
እውነተኛ ፕሮጀክቶችን ይገነባሉ፣ ችግሮችን የመፍታት ልምድ ያካብታሉ፣ እንዲሁም ጠንካራ የስራ ማሳያ (Portfolio) ይዘው ይመረቃሉ።

📞 አሁኑኑ ይመዝገቡ!
🌐 devvoltz.com/bootcamp
📱 0940192676
2
በቪዲዮዎችዎ ጠቃሚ መረጃዎችን ያስተላልፉ!

በአሁኑ ጊዜ ቪዲዮ ኤዲቲንግ በዲጂታሉ ዓለም ውስጥ እጅግ ተፈላጊ ከሆኑ ክህሎቶች አንዱ ነው። የDevvoltz የቪዲዮ ኤዲቲንግ ቡትካምፕ ለዚህ ስራ በሚገባ ያዘጋጅዎታል።

በስልጠናው ምን ይማራሉ?
✔️ ፕሮፌሽናል የቪዲዮ ኤዲቲንግ ቴክኒክኦችኝ
✔️ ሳቢ የሆኑ ሽግግሮች (Transitions) እና ኢፌክቶች
✔️ የድምፅ ማቀናበር (Audio Syncing) እና የቀለም እርማት (Color Correction)
✔️ ለሶሻል ሚዲያ እና ለንግድ ስራዎች የሚሆኑ ይዘቶችን (Content) ማዘጋጀት

የሚሰለጥኑባቸው ሶፍትዌሮች፦
CapCut እና Adobe Premiere Pro

ልዩ ,ማራኪ እና ሌሎችን የሚያነሳሱ ቪዲዮዎችን መፍጠር ይጀምሩ!

📞 አሁኑኑ ይመዝገቡ!
🌐 devvoltz.com
📱 0940192676
2
ለምን የDevvoltz ቡትካምፕን ይመርጣሉ?

በዴቭቮልትዝ ቡትካምፕ ትኩረታችን ተማሪዎቻችን ለስራው ዓለም ብቁ የሚያደርጋቸውን ተግባራዊ እውቀት እንዲጨብጡ ማድረግ ነው።

ተማሪዎች እኛን የሚመርጡባቸው ምክንያቶች፦

✔️ በፕሮጀክት ላይ የተመሰረተ ትምህርት፦ የተማሩትን በተግባር ይለማመዳሉ።
✔️ ከጀማሪ እስከ ከፍተኛ ደረጃ፦ ለማንኛውም የክህሎት ደረጃ የሚሆን ስልጠና።
✔️ ተፈላጊ የቴክኖሎጂ እውቀት፦ በአሁኑ ሰዓት ገበያው የሚፈልጋቸውን ሙያዎች እናስተምራለን።
✔️ ጠንካራ የተማሪዎች ህብረት፦ እርስ በርስ የሚማማሩበት ማህበረሰብ።
✔️ የቡድን ስራ ልምድ፦ እንደ እውነተኛ የቴክኖሎጂ ቡድን አብሮ የመስራት ልምድ ያገኙበታል።

እኛ ዝም ብለን ትምህርት ብቻ አናስተምርም  እንድትገነቡ፣ እንድትፈጥሩ እና እንድታድጉ እናግዝዎታለን!

📞 አሁኑኑ ይመዝገቡ!
🌐 devvoltz.com
📱 0940192676
3
🎉 1K FOLLOWERS! 🎉

We just crossed the 1,000 follower mark on TikTok! A massive thank you to this amazing community for the support. 💙

Stay tuned for more big things coming your way!
🎉8👏1
🎓 ትምህርት ለመማር ምን ተግዳሮት ሁኖቦታል?

ተሰጥኦ በየትኛውም ቦታ ሊገኝ ይችላል፤ ጥራት ያለው ትምህርት የማግኘት ዕድል ግን በሁሉም ዘንድ እኩል አይደለም። ነጻ እና ክፍት የሆኑ የኢ-ለርኒንግ (e-learning) አማራጮች የሰዎችን ሕይወት እየቀየሩ እና የዓለምን የቴክኖሎጂ ዘርፍ እያሳደጉ የሚገኙት ለዚህ ነው።

ዛሬ ኢንተርኔት ያለው ማንኛውም ሰው፦
✔️ ተፈላጊ የቴክኖሎጂ ክህሎቶችን መማር ይችላል።
✔️ በተግባር የተደገፈ እውቀት ማዳበር ይችላል።
✔️ በማንኛውም አካባቢ ቢገኝ፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ መወዳደር ይችላል።

🌍 እንደ እኛ ባሉ በማደግ ላይ ባሉ የቴክኖሎጂ ማህበረሰቦች ውስጥ፣ ነጻ ትምህርት ከእውቀት በላይ ትልቅ አቅም ነው። እውቀት በነጻ ሲጋራ፣ ዕድሎች ይበዛሉ፤ ማህበረሰባችንም ይጠነክራል።

ጀማሪዎችም ሆኑ ባለሙያዎች ክህሎታቸውን እንዲያሳድጉ እና በቴክኖሎጂው ዓለም ተወዳዳሪ ሆነው እንዲቀጥሉ የነጻ የኢ-ለርኒንግ (e-learning) ግብዓቶችን አዘጋጅተናል።

የfree e-learning pageኣችንን እዚህ ያግኙ፦👇 https://devvoltz.com/elearning
3🔥1