DevVoltz Technology company
509 subscribers
176 photos
4 videos
2 files
181 links
DEVVOLTZ TECHNOLOGY PLC is a software and technology company dedicated to building innovative digital solutions, empowering young talents, and transforming ideas into real-world products.

www.devvoltz.com
Download Telegram
Windows File Explorer በምትከፍቱበት ጊዜ ቀጥታ “Quick access” ጋር እየወሰዳችሁ ከሆነና፣ ስትከፍቱት ወደ “This PC” እንዲወስዳችሁ ከፈለጋችሁ በቀላሉ በዚህ መልኩ ማስተካከል ትችላላችሁ።

🖥 Windows 10 ከሆነ
Windows File Explorer ከከፈታችሁ በኋላ ጥግ አካባቢ ያለውን “View” የሚለውን ትነካላችሁ፣ ከዚያም “Options” የሚለውን መንካት እና ከ General tab ላይ ያለውን “Open File Explorer to:” ከሚለው አጠገብ ያለውን ወደ “This PC” መቀየር።

🖥 Windows 11 ከሆነ
Windows File Explorer ከከፈታችሁ በኋላ የላይኛውን “ሶስት ነጥብ (⋯)” በመንካት “Option” የሚለውን መንካት እና ከ General tab ላይ ያለውን “Open File Explorer to:” ከሚለው አጠገብ ያለውን ወደ “This PC” መቀየር።

ከዚያ በኋላ File Explorer ሲከፈት ሁሌም በ This PC ይጀምራል።

#tech_tip #devvoltz #windows #windows10 #windows11 #computer_tips
Upwork ላይ
1, የመጀመሪያ ስራ
2, የመጀመሪያ 5
3, የመጀመሪያ Review
4, 5$
ከፈለጉ

ዋጋ: 3700 ብር

For Additional info
👉በTelegram:- @devvoltz_support_team
👉በስልክ :+251940192676
👉website🌐
   www.devvoltz.com/freelance
ላይ ይላኩልን!
5
ዛሬ ድህረ-ገጽ መኖር አማራጭ አይደለም።
👉 አስፈላጊ ነው!

ድህረ-ገጽ (Website) ማለት፦
በኢንተርኔት ላይ የሚገኝ፣ መረጃ፣ አገልግሎት ወይም ምርት ለሰዎች የሚያቀርብ የዲጂታል መድረክ ነው።
እንደ ኩባንያ,ት/ቤት ,ተቋማት ስራቸውን ማሣያ ወይም ራሣቸውን መግለጫ ይጠቀሙበታል።

ድህረ-ገጽ (Website)ከሚሠጠን ጥቅሞች መካከል

📢 መረጃን ለሰዎች በፍጥነት ያስተላልፋል
🕒 ንግድን 24/7 ሁልጊዜ ክፍት ያደርጋል
🤝 ንግድን ከደንበኞች ጋር በቀላሉ ያገናኛል
💰 የማስታወቂያ እና የስራ ወጪን ይቀንሳል

ድህረ-ገጽኦን በDevvoltz ያሠሩ።ድህረ-ገጽኣችን ላይ https://devvoltz.com/software በመግባት የተሠሩ ድህረ-ገጽኦን,systemኦችን እንዲሁም ርሶ እንዲሠራሎት የሚፈልጉትን ፎርም በመሙላት ድረ ገጻን ያስገንቡ።

👉 የተሻለ ድህረ-ገጽ ለፈጣን እና ውጤታማ ስራ
👍2
የገና መልእክት – ለ Devvoltz Telegram Community
👉 ውድ የDevvoltz Telegram ቤተሰብ,
ዛሬ ገናን ስናከብር 🙏
በቀላሉ በዓል እያከበርን አይደለም፤
ከትንሽ መጀመሪያ ወደ ታላቅ ለውጥ የሚያመራ መልእክት እናስታውሳለን።
👉 ጌታ ኢየሱስ በምን ጀመረ?
በቤተ መንግሥት አይደለም፣
በቀላል መኖሪያ፣ በትህትና፣
ነገር ግን ዓለምን የቀየረ ታላቅ ራዕይ ነበረው።
ይህ ለእኛ ግልጽ መልእክት ነው፦
👉 ሰው ከምንም ሊጀምር ይችላል፣
ነገር ግን ዓለምን ሊቀይር ይችላል።
Devvoltz ይህን እውነት ያምናል።
እዚህ ያሉ ብዙዎቻችሁ
👉 coding አታውቁም ነበር፣
👉 design አታውቁም ነበር፣
👉 freelancing አልጀመራችሁም ነበር።
ነገር ግን ዛሬ…
እየተማራችሁ ነው፣
እየሰራችሁ ነው፣
እየገነባችሁ ነው።
👉 Devvoltz ቦታ ብቻ አይደለም፤
መጀመር የሚፈቀድበት ማህበረሰብ ነው።
እዚህ ትማራላችሁ፣
skill ታገኛላችሁ፣
freelancer ትሆናላችሁ፣
እና ነገ የራሳችሁን ኩባንያ ትጀምራላችሁ።
👉 እያንዳንዳችሁ የምታደርጉት
— አንድ lesson፣ አንድ project፣ አንድ client —
ምናልባት ትንሽ ይመስላል፣
ነገር ግን የወደፊታችሁን አቅጣጫ እየቀየረ ነው።
👉 ገና የሚያስተምረን፦
• ከትንሽ መጀመር አትፍራ
• መማር አቁም አትበል
• በራስህ እመን
👉 Devvoltz የተፈጠረው
ሰዎች ከምንም ጀምረው
skill እንዲኖራቸው፣
ነፃ እንዲሰሩ (freelance)፣
እና የራሳቸውን ኩባንያ እንዲገነቡ ነው።
መጨረሻ፣
ዛሬ ተማሪ ከሆንክ — ነገ ባለሞያ ትሆናለህ።
ዛሬ freelancer ከሆንክ — ነገ CEO ትሆናለህ።
መልካም ገና ለ Devvoltz Community 🎄
ከምንም መጀመሪያ → ወደ ዓለም ለውጥ 🚀
🔥3👏21👍1
የፈተና እና የትዕግሥት መልእክት – Devvoltz Community
ፈተና ሊገጥምህ ይችላል?
👉 በፍጹም! "ሊገጥምህ ይችላል" ሳይሆን "ይገጥምሃል" ነው የሚባለው።
​ምክንያቱም አንተ ሰው ነህ፤ በጉዞ ላይ ነህ፤ ታላቅ ራዕይም አለህ። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳን—ሁሉን የሚችልና ታላቅ ኃይል ያለው ሆኖ ሳለ—መከራን ተቀብሏል። ተከሷል፣ ተበድሏል፣ ተሰቃይቷል።
👉 ለመሆኑ ከእርሱ በላይ ማን ተበድሎ ያውቃል?
​(ጥቂት ቆም በልና አስብ...)
​ነገር ግን አንድ ነገር ተመልከት፦ በወደቀ ቁጥር፣ በቆሰለና በተገፋ ቁጥር ወደ ታላቁ ተልዕኮው እየተቃረበ ነበር። ለምን መሰለህ? ያኔ በመስቀል ላይ የሰቀሉት እርሱ፣ ዛሬ ዓለምን በእጁ የያዘ ኃያል ሆኗል።
👉 ከዚህ በላይ ምን ማስረጃ ትፈልጋለህ?
​እኛ መከራን ተቀብሎ የሚያስተምር፣ በሥቃይ ውስጥ ማለፍን የሚያውቅ ጌታ አለን። እኛ ግን ብዙ ጊዜ ፈሪዎች እንሆናለን። ዓለም ብታሰቃየውም እርሱ አላማረረም፤ ይልቁንም ለዓለም መድኃኒት ሆነላት።
ይህ ለእኛ ትልቅ ትምህርት ነው፦
ፈተናህ የመሸነፍህ ምልክት አይደለም፤
👉 ይልቁንም የማደግህና የመጠንከርህ ማረጋገጫ ነው!
ለDevvoltz Community አባላት በሙሉ፦
👉​Skill ሲከብድህ...
👉​Freelance ሥራዎች ሲከሽፉብህ...
​መንገዱ ዳገት ሲሆንብህ... 👉 "በቃኝ" አትበል!
​ከመከራ በኋላ ጥንካሬ ይመጣል። ከትዕግሥት በኋላ ስኬት ይከተላል። ከመስቀል በኋላ ደግሞ ብሩህ ትንሳኤ አለ!
Devvoltz Community!
ፈተናው አያቆምህም—ለታላቅ ክብር ያዘጋጅሃል እንጂ! 🚀
4🔥1👏1
በዴቭ-ቮልትዝ (DevVoltz) እኛ ቴክኖሎጂን ብቻ አንገነባም፤ የነገውን የቴክኖሎጂ መሪዎችንም ጭምር እንቀርጻለን! 🌟

ከእኛ ጋር ወደ ስኬት የሚወስዱ አማራጮች፦
🔹 የሶፍትዌር ግንባታ (Software Development)
🔹 የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) መፍትሄዎች
🔹 ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ስልጠናዎች (Bootcamps)

ዛሬን ከእኛ ጋር ይቀላቀሉ፤ የነገው የቴክኖሎጂ ተጽዕኖ ፈጣሪ ይሁኑ! 🌍 ለበለጠ መረጃ ያግኙን፦

🌐 ድረ-ገጽ: www.devvoltz.com 📞 ስልክ: 0940192676

#DevVoltz #Timkat #InnovationWithPurpose #TechLeaders #AISolutions #SoftwareDevelopment #TechBootcamp #DigitalFuture
👍21🔥1🙏1
Cell Broadcast Technology ወይም Cell Broadcast Service (CBS)ተወሰነ አካባቢ ውስጥ ለሚገኙ ሁሉም ስልኮች የ ማስጠንቀቂያ መልዕክቶችን በፍጥነት ለመላክ የሚያስችል ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ነው።

🌪 መቼ ጥቅም ላይ ይውላል?
ይህ ቴክኖሎጂ እንደ አውሎንፋስ፣ ጎርፍ፣ የመሬት መንሸራተት፣ የመሬት መንቀጥቀጥ እና የመሳሰሉ አደጋዎች በሚከሰቱበት ጊዜ ህዝብን ለማስጠንቀቅ በጣም ጠቃሚ ነው።

📱 ዋና ዋና ጥቅሞቹ:
✔️ ኢንተርኔት ኮኔክሽን ሳይኖር ይሰራል
✔️ የስልክ ቁጥር ወይም የግል መረጃ አያስፈልግም
✔️ በአካባቢው ያሉ ሁሉንም ሰዎች በአንድ ጊዜ ያደርሳል

SIM ካርድ ወይም ኢንተርኔት ከሌለ እንዴት ይደርሳል?
አንድ ስልክ SIM ካርድና ኢንተርኔት ኮኔክሽን ባይኖረውምራዲዮ ኮሚኒኬሽን አማካኝነት አቅራቢያው ካለው የስልክ ታወር ጋር መገናኘት ይችላል።

በዚህ ግንኙነት አማካኝነት አገልግሎቱን የሚሰጠው ድርጅት Cell Broadcast Alert በመጠቀም የተለያዩ የጥንቃቄ እና የአደጋ መልዕክቶች ን በፍጥነት ማስተላለፍ ይችላል።

#CellBroadcast #CellBroadcastAlert #EmergencyAlert #DisasterWarning #TechAwareness #DigitalSafety #DevVoltz
👍21🔥1