አብዛኞቻችን Bitcoin ሲባል ሠምተን እናቃለን። ምን ማለት ነው?
ባጭሩ Bitcoin ማለት ባለቤትነቱ የማንም ያልሆነ እና ማንም የኔ ንብረት ነው ብሎ የማያዝዝበት ዲጂታል ገንዘብ በዋናነት ለመገበያያነት የሚውል ቴክኖሎጂ ነው።
በስልካችን ወይም በኮምፒተራችን ላይ መተግበሪያውን(application) በመጫን መጠቀም እንችላለን። በ ዛሬ ቀን ላይ (12/2025) የ 1 Bitcoin ዋጋ 91,235.74 $ የ አሜሪካን ዶላር ነው። እስከዛሬ ከፍተኛ የተመዘገበው የ1 Bitcoin ዋጋ በ 2025 August ወር ላይ 124,000$ የ አሜሪካን ዶላር ነው።
ትንሽ አመት ወደኋላ ብንወስዳችሁ፤ ከዛሬ አራት አመት በፊት ማለትም በ 2021 አንድ ወቅት ላይ ዝቅተኛው የ 1 Bitcoin ዋጋ 10,000$ የአሜሪካን ዶላር ነበር። ያኔ ገዝተን ቢሆን ኖሮ እና ዛሬ ድረስ ቢኖረን ኖሮ፤ 91,000$ አካባቢ አካውንታችን ላይ ይኖረን ነበር። በ ብር ደረጃ እስከ 13ሚልየን ብር መሽጥ እና ጥሩ ገቢ ማግኝት እንችል ነበር።
በስተመጨረሻም ብራችንን ባንክ ላይ ከማስቀመጥ በተጨማሪ የተወሰነ ብራችንን Bitcoin ገዝተን ብናስቀምጥ እጅግ በጣም ትልቅ ትርፍ ዎይም አሴት/asset/ ነው ብለን እናምናለን።
✨ካለን ገንዘብ ወይም ሃብት ላይ ከ 50% በላይ Bitcoin ባንገዛ ይመከራል። 👍🏽
#DevVoltz #Bitcons #DigitalEconomy #InvestSmart #EthiopiaTech #TechInnovation #DigitalAssets #FutureFinance #CryptoWorld #TechCommunity

❤2
👉Learning is just the beginning : practice is where real skill is built.
- You don’t become a developer by watching; you become one by doing.
- It’s not about what you know, but how you apply it every day.
- Knowledge is 1% : consistent practice is the 99% that transforms you.
- Practice builds confidence, clarity, and mastery.
- Growth happens when you build, break, fix, and repeat.
- Learning starts the journey : practice finishes it.
🚀 At DevVoltz Bootcamps
We follow the same mindset: 1% Learning, 99% Practice.
Here, you don’t just learn you create real projects and real experience.
Join Our Bootcamps
ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ከስር ያለውን link በመጠቀም ፈጥነው ይመዝገቡ።
👉 https://www.devvoltz.com/bootcamp
📞 Phone: +251-940-192-676

❤4
1.ራስን ከሌሎች ላይ ማወዳደር
👉እያንዳንዱ developer በራሡ roadmap እንዲሁም የራሡ journey ላይ ማተኮር አለበት።የሌሎችን እያየ መቀያየር concern አድርጎ የመሥራት አቅም ይቀንሳል።
2.Codeን ለማስታወስ መሞከር
👉እውነተኛdeveloperኦችconceptኦችን በሚገባ ይረዳሉ።እንዲሁም Docsኦችን,Noteኦችን,Googleን refer ያደርጋሉ።
concept ሣንረዳ codeን ለማስታወስ መሞከር ምንም value የለውም።
3.Documentationን አለመጠቀም
ለአንድ developer Docs የቅርብ ወዳጅ እንደማለት ነው።Docs ጊዚያችንን እንድንቆጥብ,projectኣችንን በሚገባ እንድንረዳ እንዲሁም ከሌሎች ላይ አብሮ ለመስራት ቀለል ያደርግልናል።
#DevVoltz #ProgrammingTips #CodeSmart #DevLife #SoftwareDevelopment #LearnToCode #CodingJourney #TechGrowth #DeveloperMindset #BuildInPublic
👍4❤1
ስንቶቻችው ChatGPT 5.2 መለቀቁን ሠምታችዋል?
Open AI GPT-5.2 የተሰኘውን ሞዴሉን ያስተዋወቀ ሲሆን ይህም ሞዴል እንደ Coding እና ሒሳብ ባሉ ዘርፎችም ላይ መሻሻሉም ተገልጿል።
በዚህም GPT‑5.2 Instant, Thinking እና Pro የተባሉ ሞዴሎችን አስተዋውቋል። GPT‑5.2 Thinking ለprofessional እና Real world ለሆኑ ፕሮጀክቶች ጥቅም ላይ እንደሚውል ተገልጿል።
Check ማድረግ ከፈለጋችሁ የchatGPT አፕሊኬሽን ክፈቱና የ+ ምልክቱን ነክታችሁ model ውስጥ auto, Instant እና Thinking የሚሉ አማራጮች አሉላችሁ። check አድርጉት።
#DevVoltz #ChatGPT5.2 #AI #TechInsights #MachineLearning #Innovation #Coding #DeveloperLife #FutureTech #AIRevolution

Microsoft Office በዲጅታሉ አለም ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ከፈጠሩ ሶፍትዌሮች መካከል ግንባር ቀደሙ ነው።
Microsoft wordን በ1983፣ excelን በ1985 ለየብቻ የሰራ ሲሆን፣ PowerPointን ግን በ 14 ሚሊዮን ዶላር ከ Robert Gaskins እና Dennis Austin በመግዛት፣ በ Bill Gates ሃሳብ አመንጪነትና በ Charles Simonyi (“father of Microsoft Office”) የProduction ማናጀርነት “Microsoft Office” በማለት ብዙ ሶፍትዌሮችን በ 1 ሰብስቦ በ 1990 release ተደረገ።
መጀመርያ ከተለቀቀበት 1990 እ.ኤ.አ. ጀምሮ፣ እንደ Word, Excel, PowerPoint, Outlook, Access እና በኋላም Teams የመሳሰሉ መተግበሪያዎችን በውስጡ በማካተት፣ ላለፉት 35 አመታት ለስራ ቅልጥፍናና ምርታማነት በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳጅ የሆነና ለውጥ የፈጠረ software ነው።
ይህ የሶፍትዌር ስብስብ ሰዎች ሰነዶችን የሚጽፉበትን፣ የንግድ ተቋማት መረጃን የሚይዙበትና የሚያስተዳድሩበትን፣ እንዲሁም ድርጅቶች በመግባባትና በጋራ የሚሰሩበትን መንገድ ፈጥሯል።
አሁን ደግሞ ከኢንተርኔት መስፋፋት ጋር ተያይዞ፣ Microsoft በ “Microsoft 365” አማካኝነት ኦፊስን ወደ ክላውድ (cloud) ያዛወረ ሲሆን፣ ይህም real-time collaboration በመፍጠር፣ በተለያዩ መሳሪያዎች በቀላሉ ፋይል share ማድረግን፣ በ AI የታገዘ ስራ ለመስራት አስችሏል።
ከ 1990 ጀምሮ እስካሁን Microsoft በአማካኝ 55–60 ቢሊዮን ዶላር በአመት ከ Office ብቻ ያገኛል ተብሎ ይገመታል።

❤2🔥2
Windows File Explorer በምትከፍቱበት ጊዜ ቀጥታ “Quick access” ጋር እየወሰዳችሁ ከሆነና፣ ስትከፍቱት ወደ “This PC” እንዲወስዳችሁ ከፈለጋችሁ በቀላሉ በዚህ መልኩ ማስተካከል ትችላላችሁ።
🖥 Windows 10 ከሆነ
Windows File Explorer ከከፈታችሁ በኋላ ጥግ አካባቢ ያለውን “View” የሚለውን ትነካላችሁ፣ ከዚያም “Options” የሚለውን መንካት እና ከ General tab ላይ ያለውን “Open File Explorer to:” ከሚለው አጠገብ ያለውን ወደ “This PC” መቀየር።
🖥 Windows 11 ከሆነ
Windows File Explorer ከከፈታችሁ በኋላ የላይኛውን “ሶስት ነጥብ (⋯)” በመንካት “Option” የሚለውን መንካት እና ከ General tab ላይ ያለውን “Open File Explorer to:” ከሚለው አጠገብ ያለውን ወደ “This PC” መቀየር።
✨ ከዚያ በኋላ File Explorer ሲከፈት ሁሌም በ This PC ይጀምራል።
#tech_tip #devvoltz #windows #windows10 #windows11 #computer_tips

Upwork ላይ
1, የመጀመሪያ ስራ
2, የመጀመሪያ 5
3, የመጀመሪያ Review
4, 5$
ከፈለጉ
ዋጋ: 3700 ብር
For Additional info
👉በTelegram:- @devvoltz_support_team
👉በስልክ :+251940192676
👉website🌐
www.devvoltz.com/freelance
ላይ ይላኩልን!
1, የመጀመሪያ ስራ
2, የመጀመሪያ 5
3, የመጀመሪያ Review
4, 5$
ከፈለጉ
ዋጋ: 3700 ብር
For Additional info
👉በTelegram:- @devvoltz_support_team
👉በስልክ :+251940192676
👉website🌐
www.devvoltz.com/freelance
ላይ ይላኩልን!
DevVoltz Technology
DevVoltz Technology - Leading Tech Education Platform
Empowering developers through e-learning, freelance opportunities, and custom software solutions. Join Africa's fastest-growing tech community.
❤5
ዛሬ ድህረ-ገጽ መኖር አማራጭ አይደለም።
👉 አስፈላጊ ነው!
ድህረ-ገጽ (Website) ማለት፦
በኢንተርኔት ላይ የሚገኝ፣ መረጃ፣ አገልግሎት ወይም ምርት ለሰዎች የሚያቀርብ የዲጂታል መድረክ ነው።
እንደ ኩባንያ,ት/ቤት ,ተቋማት ስራቸውን ማሣያ ወይም ራሣቸውን መግለጫ ይጠቀሙበታል።
ድህረ-ገጽ (Website)ከሚሠጠን ጥቅሞች መካከል
📢 መረጃን ለሰዎች በፍጥነት ያስተላልፋል
🕒 ንግድን 24/7 ሁልጊዜ ክፍት ያደርጋል
🤝 ንግድን ከደንበኞች ጋር በቀላሉ ያገናኛል
💰 የማስታወቂያ እና የስራ ወጪን ይቀንሳል
ድህረ-ገጽኦን በDevvoltz ያሠሩ።ድህረ-ገጽኣችን ላይ https://devvoltz.com/software በመግባት የተሠሩ ድህረ-ገጽኦን,systemኦችን እንዲሁም ርሶ እንዲሠራሎት የሚፈልጉትን ፎርም በመሙላት ድረ ገጻን ያስገንቡ።
👉 የተሻለ ድህረ-ገጽ ለፈጣን እና ውጤታማ ስራ

👍2