5 Underrated Skills That Make You a Standout Developer
🌟 These skills separate “good devs” from “irreplaceable devs”:
- Architecture Thinking : understanding systems, not just code
- Debugging Mindset : diagnosing issues faster than writing features
- Tech Curiosity : experimenting with tools outside your stack
- Business Awareness : building what actually impacts revenue
- Data Interpretation : making decisions backed by metrics
💡 DevVoltz trains developers to think beyond code into systems, strategy, and real-world impact.
DevVoltz Bootcamp Registration is Open!
Become a developer and start your journey today.
👉 Register here: https://www.devvoltz.com/bootcamp
👉 Phone: 0940192676
👍 እኛ ጋር ለተማረ ሁሉ የFreelance ስራ በነፃ እናስጀምራለን።

አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ከ “Tool” ወደ “ስራ ባልደረባነት” ተለውጧል
AI በአሁኑ ሠዓት software tool ብቻ አደለም።ዲጅታል የስራ ባልደረባ በመሆን ላይ ይገኛል።
አሁን ላይ Teamኦች ለAI ኘሮምፕት አይሠጡም።ይልቁንስ እንደ ስራ ባልደረባ roles ይሠጡታል።AI በአሁኑ ሠዓት እንደ
-ሪሰርች ኤጀንት
- ኮዴንግ ኤጀንት
-ሰፖርቲብ ኤጀንት እና
- ኮንተንት ኤጀንት ያሉ roleኦችን ተክቶ ይሠራል።
ይኸም የAI role ፍጥነታችንን እና ኘሮዳክቲቢትን በእጅጉ ይጨምርልናል።አሁን በሚመጡ ቀጣይ 2–3 ዓመታት AI መጠቀም ምርጫ ሣይሆን አስፈላጊ ና ግዴታ እየሆነ ነው።
#AI #AIRoleShift #DevVoltz #FutureOfWork #DigitalTeammate #ProductivityRevolution #EthicalAI #AIStrategy #Innovation #TechTrends2025

❤2
ምዝገባው ተጀምሯል ።
ምናልባት እንደነዚህ አይነት ስሜቶች ተሰምቷቹህ ይሆናል✅
👉የምማረው እናት እና አባቶቼ ተመርቄ ደስ እንዲላቸው ነው።
👉ከተመረኩ በኃላ ስራ እንደማጣ እኮ አውቃለው ግን ምን ላድርግ ?
👉እየተማርኩ እኮ መስራት እፈልጋለሁ ግን ምን ልስራ?
👉 ቀኑን ሙሉ online ሆኜ ምንም አልሰራውም🤯 እያልን ስንት ቀኖችን አሳልፈናል ?
➡️የትኛውም ካምፓኒ የሚቀጥረው ስኪል ያለውን ሰው ብቻ ነው::DevVoltz Technology plc ለሁሉም Skill ን ለሚሹ ሁሉ እነዚህን ዲጂታል እስኪሎች እየሰጠ ይገኛል ።
👉 Full Stack Development
👉Mobile App Development
👉Backend Development
👉Frontend Development
👉Data science and Analaytices
✅ከተማሩ በኃላ ምን ያገኛሉ?
👉 certificate ጨምሮ
👉 ከኛ ጋር ከሚሰሩ ድርጅቶች ጋር የስራ አጋርነትን ያገኛሉ።
👉 የኢንተርንሽፕ አገልግሎት
👉እንዲሁም ሌሎች የውድድሮች መድረኮች ላይ ተሳታፊ እንድትሆኑ ያደርጋል።
👉ዋናው ነገር ደግሞ የ freelance ስራዎችን እናስጀምረዎታለን።
ከትምህቴ ወይም ከስራዬ ጋር ሰዓቱ አይጋጭብኝም?
👉በሳምንት ለ3ቀን ለ 1:30 ያክል
👉በየትኛውም ቦታ ሆነው ስለሚማሩ እንዳያሳስብዎት።
❗️ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ከስር ያለውን link በመጠቀም ፈጥነው ይመዝገቡ።
https://www.devvoltz.com/bootcamp
telegram 👉 @devvoltz
📞 Phone: +251-940-192-676
#devvoltz #tech #bootcamp #webdevelopment #appdevelopment #coding
👍2
አብዛኞቻችን Bitcoin ሲባል ሠምተን እናቃለን። ምን ማለት ነው?
ባጭሩ Bitcoin ማለት ባለቤትነቱ የማንም ያልሆነ እና ማንም የኔ ንብረት ነው ብሎ የማያዝዝበት ዲጂታል ገንዘብ በዋናነት ለመገበያያነት የሚውል ቴክኖሎጂ ነው።
በስልካችን ወይም በኮምፒተራችን ላይ መተግበሪያውን(application) በመጫን መጠቀም እንችላለን። በ ዛሬ ቀን ላይ (12/2025) የ 1 Bitcoin ዋጋ 91,235.74 $ የ አሜሪካን ዶላር ነው። እስከዛሬ ከፍተኛ የተመዘገበው የ1 Bitcoin ዋጋ በ 2025 August ወር ላይ 124,000$ የ አሜሪካን ዶላር ነው።
ትንሽ አመት ወደኋላ ብንወስዳችሁ፤ ከዛሬ አራት አመት በፊት ማለትም በ 2021 አንድ ወቅት ላይ ዝቅተኛው የ 1 Bitcoin ዋጋ 10,000$ የአሜሪካን ዶላር ነበር። ያኔ ገዝተን ቢሆን ኖሮ እና ዛሬ ድረስ ቢኖረን ኖሮ፤ 91,000$ አካባቢ አካውንታችን ላይ ይኖረን ነበር። በ ብር ደረጃ እስከ 13ሚልየን ብር መሽጥ እና ጥሩ ገቢ ማግኝት እንችል ነበር።
በስተመጨረሻም ብራችንን ባንክ ላይ ከማስቀመጥ በተጨማሪ የተወሰነ ብራችንን Bitcoin ገዝተን ብናስቀምጥ እጅግ በጣም ትልቅ ትርፍ ዎይም አሴት/asset/ ነው ብለን እናምናለን።
✨ካለን ገንዘብ ወይም ሃብት ላይ ከ 50% በላይ Bitcoin ባንገዛ ይመከራል። 👍🏽
#DevVoltz #Bitcons #DigitalEconomy #InvestSmart #EthiopiaTech #TechInnovation #DigitalAssets #FutureFinance #CryptoWorld #TechCommunity

👉Learning is just the beginning : practice is where real skill is built.
- You don’t become a developer by watching; you become one by doing.
- It’s not about what you know, but how you apply it every day.
- Knowledge is 1% : consistent practice is the 99% that transforms you.
- Practice builds confidence, clarity, and mastery.
- Growth happens when you build, break, fix, and repeat.
- Learning starts the journey : practice finishes it.
🚀 At DevVoltz Bootcamps
We follow the same mindset: 1% Learning, 99% Practice.
Here, you don’t just learn you create real projects and real experience.
Join Our Bootcamps
ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ከስር ያለውን link በመጠቀም ፈጥነው ይመዝገቡ።
👉 https://www.devvoltz.com/bootcamp

❤4
1.ራስን ከሌሎች ላይ ማወዳደር
👉እያንዳንዱ developer በራሡ roadmap እንዲሁም የራሡ journey ላይ ማተኮር አለበት።የሌሎችን እያየ መቀያየር concern አድርጎ የመሥራት አቅም ይቀንሳል።
2.Codeን ለማስታወስ መሞከር
👉እውነተኛdeveloperኦችconceptኦችን በሚገባ ይረዳሉ።እንዲሁም Docsኦችን,Noteኦችን,Googleን refer ያደርጋሉ።
concept ሣንረዳ codeን ለማስታወስ መሞከር ምንም value የለውም።
3.Documentationን አለመጠቀም
ለአንድ developer Docs የቅርብ ወዳጅ እንደማለት ነው።Docs ጊዚያችንን እንድንቆጥብ,projectኣችንን በሚገባ እንድንረዳ እንዲሁም ከሌሎች ላይ አብሮ ለመስራት ቀለል ያደርግልናል።
#DevVoltz #ProgrammingTips #CodeSmart #DevLife #SoftwareDevelopment #LearnToCode #CodingJourney #TechGrowth #DeveloperMindset #BuildInPublic
👍4❤1