ብላቴናው ውቤ @
44 subscribers
74 photos
57 videos
48 links
New tik tok Video
Best pictures
Poem
New music
🎩
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
New tik tok challenge
Feta zena belubet Melkam gze.@ Bllatenawu
አባት ላጡ ልጆች፣ እናት ላጡ ህፃናት፣ ወንድም ላጡ እህትዓለሞች ፣ እህት ላጡ ወንድሞች፣ ልጅ ላጡ ወላጆች፣ ሰው ለጎደለበት ቤተሰብ፣ ቤተሰብ ጎድሎ ለቀዘቀዘ ቤት፣ቤት ፈርሶ ለተበተነ ቤተሰብ፣ ለነደዱ ሰፈሮች፣ ለፈራረሱ ቤቶች፣ ለተበተኑ ሕልምና ተስፋዎች፣ ለፈሰሱ ደሞች፣ ለቆሰሉና ለተቆራረጡ የአካል ክፍሎች፣ ለባከኑ ወጣትነቶች፣ ንፋስ ለገባባቸው ፍቅሮች፣ የይምሰል ለሆኑ ወዳጅነቶች፣ ካንገት በላይ ለሆኑና ከህመም መሸሸጊያ ለሆኑ ቀልዶችና ሳቆች፣ ከአንጀት ሳይታዩ ለፈሰሱ እንባዎች... እንደነገሩ ለሆኑ ኑሮዎች... ለተጎሳቆሉ የሰው ልጆች፣ ነጠላ ለዘቀዘቀች ሀገር...

ለታመሙ የሀገሬ ልጆች እና
ለቆሳሰሉ ነፍሶቻቸው ሁሉ ያለልዩነት
መልካም አዲስ ዓመት 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
በድጋሜ እንኳን ለ 2015 በሰላም አደረሰን!!!!
Akaleeeeeeeeeeee new tik tok challenge 😂😂😂feta Zena belubet 👇👇👇
Forwarded from .lamri .
🌼🌼🌼" እዮሀ ስንቅ "🌼🌼🌼
እንሆ የአርሲ ዞን ቀይ መስቀል አሰላ ከተማ ወጣት በጎ ፍቃደኞች በአይነቱ ልዩ የሆነ ከተማችን ባፈራቻቸው የጥበበ ሰዎች እንዲሁም ባህላዊና ዘመናዊ ተወዛዋዦቻችን በዳንስ ገጥም  ወጎችን ጨምሮ በአይነቱ ልዩ የሆነ  የኪነ- ጥበብ ድግስ አዘጋጅተው ይጠብቆታል ታዲያ መስከረም 15/ 2015ዓ/ም ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ ወሎዬን የት ላድርግ ብለው አስበዋል እንግዲያውስ ውሎዎን ክእኛ ጋር በአሰላ ጭላሎ ኮሎጅ አዳርሽ ያድርጉ የመግቢያ ትኬቱን በግቢው በር ላይ እንዲሁም በወጣት በጎ ፍቃደዮች እጅ ላይ ያገኛሉ


   🌼🌼🌼  " እዮሀ ስንቅ "  🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 አይቀርም
Afro king dance crew
@bllatenawu
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ባንቺ ጉዳይ ልባል ፋራው new tik tok challenge feta zena belubet ymechachu
እንዲ ሲል ነበር ያወጋኝ.......

ድንገት ነበር ያየዃት ብዙ ሰዎችን አይቼም ቀርቤም ባውቅም በአይኔ ብቻ ያወኩትን ሰው ግን እንደሷ ናፍቄ አላውቅም። የውብዬ ልጅ
ሰናይ ቀን ይሁንላቹ
Channel photo updated