Forwarded from ABUKA (Habtamu )
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በፍቅር በአብሮነት ለሰባዊነት ለስድስት ቀናት በጎዳና ላይ ሲከወን የነበረው የደፍተር እስኪሪቢቶ እና የመማሪያ ቁሳቁስ የማሰባሰብ የዘንድሮ አመት መራግብር በዛሬው እለት ፍፀሜውን አጊንቶል ።አምስተኛ አመቱን የያዘው በመማሪያ ቁሳቁስ እጦት ታዳጊዎች ከትምህርት ገበታቸው እንዳይቀሩ ከህብረተሰቡ የመማሪያ ቁሳቁስ በተለያዩ መንገዶች ማሰባሰብ ተችሎአል ማለት ጫማ በማፅዳት ~ውሃ በመሸጥ ~ቡና አፍልቶ በመሸጥ ~ የኪነጥበብ ፕሮግራም በማሳየት እና በየድርጅቱ በመሄድ ድጋፍቸውን ማግኘት ችለናል የኢትዮጵያ ቀይመስቀል የአርሲ ዞን አሰላ ከተማ
ለሰባዊነት እኖራለን !!
መልካምነት
ክፍያው
ከላይ
ነዉና!!
ለሰባዊነት እኖራለን !!
መልካምነት
ክፍያው
ከላይ
ነዉና!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Tik tok challenge
Feta belubet ymechachu
Feta belubet ymechachu
ብላቴናው ውቤ @ via @like
አንዳንዶች ሳቋ ያምራል
ሌሎች መልኳ ግሩም ነው
ብዙዎች አቋሟ ውብ ነው
ጥቂቶች አይኖቿ ያምራሉ........ ይላሉ
እኔ ግን
ሴት መሆኗ ያምራል እላለሁ!!
ምክንያቱም.....
ሁሉንም እሷ ላይ ስላየሁ።
.....................✍️ @bllatenawu
ሌሎች መልኳ ግሩም ነው
ብዙዎች አቋሟ ውብ ነው
ጥቂቶች አይኖቿ ያምራሉ........ ይላሉ
እኔ ግን
ሴት መሆኗ ያምራል እላለሁ!!
ምክንያቱም.....
ሁሉንም እሷ ላይ ስላየሁ።
.....................✍️ @bllatenawu
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
New tik tok challenge
Feta zena belubet Melkam gze.@ Bllatenawu
Feta zena belubet Melkam gze.@ Bllatenawu
አባት ላጡ ልጆች፣ እናት ላጡ ህፃናት፣ ወንድም ላጡ እህትዓለሞች ፣ እህት ላጡ ወንድሞች፣ ልጅ ላጡ ወላጆች፣ ሰው ለጎደለበት ቤተሰብ፣ ቤተሰብ ጎድሎ ለቀዘቀዘ ቤት፣ቤት ፈርሶ ለተበተነ ቤተሰብ፣ ለነደዱ ሰፈሮች፣ ለፈራረሱ ቤቶች፣ ለተበተኑ ሕልምና ተስፋዎች፣ ለፈሰሱ ደሞች፣ ለቆሰሉና ለተቆራረጡ የአካል ክፍሎች፣ ለባከኑ ወጣትነቶች፣ ንፋስ ለገባባቸው ፍቅሮች፣ የይምሰል ለሆኑ ወዳጅነቶች፣ ካንገት በላይ ለሆኑና ከህመም መሸሸጊያ ለሆኑ ቀልዶችና ሳቆች፣ ከአንጀት ሳይታዩ ለፈሰሱ እንባዎች... እንደነገሩ ለሆኑ ኑሮዎች... ለተጎሳቆሉ የሰው ልጆች፣ ነጠላ ለዘቀዘቀች ሀገር...
ለታመሙ የሀገሬ ልጆች እና
ለቆሳሰሉ ነፍሶቻቸው ሁሉ ያለልዩነት
መልካም አዲስ ዓመት ♥🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ለታመሙ የሀገሬ ልጆች እና
ለቆሳሰሉ ነፍሶቻቸው ሁሉ ያለልዩነት
መልካም አዲስ ዓመት ♥🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Tik tok challenge @bllatenawu & @les-eyu
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Tik tok challenge feta belubet @bllatenawu and Eyu... ymechachu
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
New dance challenge
@bllatenawu & les Eyu
@bllatenawu & les Eyu
🌼🌼🌼" እዮሀ ስንቅ "🌼🌼🌼
እንሆ የአርሲ ዞን ቀይ መስቀል አሰላ ከተማ ወጣት በጎ ፍቃደኞች በአይነቱ ልዩ የሆነ ከተማችን ባፈራቻቸው የጥበበ ሰዎች እንዲሁም ባህላዊና ዘመናዊ ተወዛዋዦቻችን በዳንስ ገጥም ወጎችን ጨምሮ በአይነቱ ልዩ የሆነ የኪነ- ጥበብ ድግስ አዘጋጅተው ይጠብቆታል ታዲያ መስከረም 15/ 2015ዓ/ም ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ ወሎዬን የት ላድርግ ብለው አስበዋል እንግዲያውስ ውሎዎን ክእኛ ጋር በአሰላ ጭላሎ ኮሎጅ አዳርሽ ያድርጉ የመግቢያ ትኬቱን በግቢው በር ላይ እንዲሁም በወጣት በጎ ፍቃደዮች እጅ ላይ ያገኛሉ
🌼🌼🌼 " እዮሀ ስንቅ " 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 አይቀርም
Afro king dance crew
@bllatenawu