አሜን ፡ አሜን ፡ ይሁን ፡ ሐውልቴ ፡ ገናና
ቀመር ፡ ባልፈለስፍ ፡ አገር ፡ ባላቀና
ኖሮ ፡ ማለፍ ፡ ብቻ ፡ ጀግንነት ፡ ነውና ።
በውቀቱ 😊
@bllatenawu
ቀመር ፡ ባልፈለስፍ ፡ አገር ፡ ባላቀና
ኖሮ ፡ ማለፍ ፡ ብቻ ፡ ጀግንነት ፡ ነውና ።
በውቀቱ 😊
@bllatenawu
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Afro 👑king dance crew # germi yemidrka sire # part 1 feta zena belubet 👌👌🤟
.......
ቆንጆ ስልሽ አትታበይ
ብትሆኚብኝ እንደ አደይ
ብዬ ብልሽ ውብ አማላይ
ታይታ ታይታ ማትጠገብ
የውቦች ልክ የላት ገደብ
ብዬ ያልኩት
ውበትሽን ባይኔ ሳይሆን
በማፍቀሬ ስላየሁት
........ የውብዬ ልጅ....
@bllatenawu
Feta belulng senay msht!!
ቆንጆ ስልሽ አትታበይ
ብትሆኚብኝ እንደ አደይ
ብዬ ብልሽ ውብ አማላይ
ታይታ ታይታ ማትጠገብ
የውቦች ልክ የላት ገደብ
ብዬ ያልኩት
ውበትሽን ባይኔ ሳይሆን
በማፍቀሬ ስላየሁት
........ የውብዬ ልጅ....
@bllatenawu
Feta belulng senay msht!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
New tik tok challenge
@bllatenawu
@bllatenawu
ተቸገረች አሉ ቡናዋ ቀጠነ
የቀረባት ሁሉ ዘመዷ እየሆነ 😍
F@f
ልደቴ ነው ሻማ ለኩሱ ቤት ያፈራውን ብሉ ተቃመሱ ከጓደኞቼ ጋር ላክብር አብሬ ጠረጴዛው ተሞልቷል በፍራፍሬ 😂
Tedi yo
የቀረባት ሁሉ ዘመዷ እየሆነ 😍
F@f
ልደቴ ነው ሻማ ለኩሱ ቤት ያፈራውን ብሉ ተቃመሱ ከጓደኞቼ ጋር ላክብር አብሬ ጠረጴዛው ተሞልቷል በፍራፍሬ 😂
Tedi yo
👤 ሄዋን ገብረወልድ
🎵 ሄዋን
Youtube link https://youtu.be/XS-kk-PZSz
💿 tracks
💽 New album
🇪🇹 Ethiopian
@blltenawu
🎵 ሄዋን
Youtube link https://youtu.be/XS-kk-PZSz
💿 tracks
💽 New album
🇪🇹 Ethiopian
@blltenawu