ብላቴናው ውቤ @
44 subscribers
74 photos
57 videos
48 links
New tik tok Video
Best pictures
Poem
New music
🎩
Download Telegram
Jemawu 👑
Tlant ba A.D.M tmrt bet ya welajochn ken asmelkto ykrbe ya medrek sra betam des yamilna mayresa gze nbr bekrbu mulu Video ytebku.
ውድ ቤተሰቦቼ ሰናይ ምሽት ይሁንላቹ
@bllatenawu
Channel name was changed to «ብላቴናው ውቤ @ Afro king dance crew»
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Kal bagebahut msert part 1 Frist post Deva afro ba hayle /A.D.m school ynbre konjo koyta tegabezulgn
@bllatenawu
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Part 2 Ya A.d.m school medrek yih sra betam lemwedat lemakebrat🙏 enat memhr lehonechign #ለሚስ ዙፍን mtasebiya endihon yatabe nw.
Nebseshn ba ganet yanurlign
Ewedshalehu @bllatenawu
Channel photo updated
የኢትዮጵያ ባሎች ሚስቶቻቸውን በመደብደ ከአፍሪካ 3ኛ ናቸው ተባለ....🤭🤭

#ያናድዳል_ስንንከረፈፍ_ተበለጥን😂😜
አላለም
Dick (Lyrics) Ft.Doja Cat "She Going Ham On My D Tonight" [TikTok…
StarBoi3
😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈👽👽👽👽👽👽👽👽👽👽👽👽👽👽👽👽👽👽👽👽👽👽👽👽👽👽😈😈😈😈😈😈😈👽😈👽😈👽😈👽👽😈😈😈😈😈😈😈😈👽👽👽👽👽👽😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈👽👽👽👽😈😈
😈 have a nice day
አንዳንዴ ሰዎች ከስማቸው ማዕረጋቸው ይረዝምና አጀብ ያሰኛል... ከፊታቸው እንኳን እንቅፍት ቢኖር ማዕረጉን ስዘረዝር ሰውየውን እንቅፍቱ ይመታዋል.......... አሁን እስኪ "እጩ ዶክተር ዳይሬክተር ድንበሩ ሻለቃ በላቸው " የሆነን ስም ምን ይሉታል ይህን ሁሉ ስም ጠርተህ አረ ከፊቶት እንቅፍት አለ እስክትል ሰውየው ባፍጢማቸው.... ብቻ ወዳጄ ምን ለማለት ፈልጌ ነው ክብር መስሎን ማእረግ ስንኮለኩል ለእንቅፍት እንዳንሆን አንዳንዴ በመቅለል ውስጥም መትረፍ አለ
መልካም ምሽት ይሁንላችሁ።@blltenawu
ከሰማሁት ለናንተ ለማጋራት ያክል ለዛሬ እቺን ልበል................ ለኔ እንደገባኝ ህይወት ብዙም ውስብስብ አደለችም
የአንድ መስመር ጉዞ ናት ከ "መ - ሞ "
መ - መወለድ ሲሆን
ሞ - ደግሞ ሞት ነው.......
............
............
መሀከል ላይ ግን "ም " የምትባል ፊደል አለች " ም" ምርጫ ነች በህይወት ውስጥ
ከፍታን መምረጥ፣ አንደኝነትን መምረጥ ፣ሰላም መምረጥ ፍቅርን መምረጥ.... ይቻላል
እንዲሁም ደሞ መዋረድን፣ጨለማን ፣ዝቅማለትንም መምረጥ ይቻላል
ሰው ለመረጠው ስለሚኖር ምርጫችን እንዳያጠፍን ማስተዋሉን ያድለን 🙏
መልካም ቀን
@bllatenawu
ውድ ቤተሰቦቼ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ
እወዳችኋለሁ 😍😍@bllatenawu
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Coming soon nw tik tok challenge ytebku
bro dgafk aylayegn Tnx betam 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Afro king @bllatenawu
Feta zena belulgn ymechachu
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Astuka ayzogn ayzogn 😍😍😍😍😍😍Melkam ken yhunlachu