ብላቴናው ውቤ @ Afro king dance crew:በጣመ ደስ የሚልና አሪፍ ጊዜ እንዲሁም ደስ የሚል የመድረክ ቆይታ ነበር የነበረን ሁላችሁንም ማመስገን እፈልጋለሁ ክብረት ይስጥልኝ... መምህርት ሰላም
ዮናስ ስቱዲዮ
የ A.d.m 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች
እንዲሁም ፕሮግራሙ ላይ የነበራቹ መምህራን በሙሉ.... ደስ ብሎኛል ስለነበረን ቆይታ ክብረት ይስጥልኝ!!
Video በ part ተከፋፍሎ ነገ የሚለቀቅ ይሆናል እንደሚመቻቹ ተስፍ አረጋለሁ bllatenawu & tame አዲስ የመድረክ ስራ dance stej ፈታ ዘና በሉልኝ ይመቻቱ 🙏
@Join this channel https://t.me/devblat

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Part 1 new stej dance video @bllatenawu &tame https://t.me/devblat join this channel ለመጀመሪያ ያህል ተቀንጭቦ የቀረበ። Melkam gze
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Tik tok challenge @bllatenawu
Forwarded from Light Pictures Asella (FiOS)

✨ ኢድ ሙባረክ
በቅድሚያ እንኳን ለ1444ኛው የኢድ-አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ በዓሉ የሰላም የደስታ ይሁንላችሁ 🙏
እንደዚህ ሀይማኖት፣ ዘር፣ ጎሳ ምንም ነገር ሳይለያየን ከወንድም እና እህቶቻችን ጋር የመጨረሻው አፍጥር እንዲህ ባማረ ሁኔታ አሳልፈናል እኛ ምናውቃት ኢትዮጵያ እቺ ናት!! መላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ። መልካም በዐል አብሮነታችንን ያብዛልን!!!!