ብላቴናው ውቤ @
44 subscribers
74 photos
57 videos
48 links
New tik tok Video
Best pictures
Poem
New music
🎩
Download Telegram
እያንዳንድዋ ነበልባል ፥
ሻማዉን ወደ አለመኖር
ስትሸኘዉ ተመለከትኩ ።
ኤይሻ
እዬጠፋሁ መሆኔን አወቅሽልኝ ወይ ?
ግዑዝ የድንጋይ ቋጥኝ ፥
ጓደኛ ሊሆንህ ይችላል ።

ከረጅም ፀሐያማ ጉዞ በኃላ
ና ! ጥላዬ ስር ተቀመጥና ፥ ሁሉንም ንገረኝ ይልሃል ።

-
የዘፈን ዳር ዳሩ ... tiktokerነት ነው 😂
ቁምጣዬ ተቀዷል መርፌውን ይዘሽ ነይ
የጋራችን እቃ ሊወድቅ አይደለም ወይ (ማሩ ባላገሩ) 😂😂
እንሆ በረከት እንዲሉ አበው
ቤተሰቦቼ በጣም ስለወደድኩት ከበረካው (ረዱዬ) እንደፃፈው 🙏😍

ብቀር ሕይወቴን የሚያመሳቅልብኝ ብርቱ ቀጠሮ ያዝኩኝ። ለማለዳ 12፡00። የምኖርበት ሥፍራ ከቀጠሮው ቦታ ስለሚርቅ የስልኬን alarm ሌት 10፡45 ላይ ሞላሁ። የሚቀፈኝና የምጠላውን ረባሽ የመቀስቀሻ ድምጽ መርጬ አስተካክዬ በጊዜ ልተኛ ተዘጋጀሁ። ክረምት ስለነበር ለስላሳ ካፊያ እየጣለ ወደሚለስለስ ምቹ እንቅልፍ ሸኘኝ። ተኛሁ። ቀፋፊው የalarm ጩኸት ሲቀሰቅሰኝ በደመነፍስ ተበሳጨሁ። ረባሽ ሁሉ ጠላት፡ ምቹ ሁሉ ወዳጅ መሰለኝ። የግዴን እጄን ከሙቅ አንሶላ አውጥቼ የሚረብሸኝን አላርም አጠፋሁና ወደለስላሳ እንቅልፌ ፈሰስኩ... ለፀፀት የአንድ ሰዓት ከሩብ ርቀት ላይ ብቻ ነበርኩ።
ድንገት ባነንኩ።
ከእንቅልፍ አልነበረም
...ከድንዛዜ...

ገባኝ።
ለካ ጥበብ ማለት...
በረብሻ ውስጥ ያለውን ሕይወት
በምቾት ውስጥ ያለውን ሞት
መለየት።
By any comment @bllatenawu
ብላቴናው ውቤ @ Afro king dance crew:በጣመ ደስ የሚልና አሪፍ ጊዜ እንዲሁም ደስ የሚል የመድረክ ቆይታ ነበር የነበረን ሁላችሁንም ማመስገን እፈልጋለሁ ክብረት ይስጥልኝ... መምህርት ሰላም
ዮናስ ስቱዲዮ
የ A.d.m 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች
እንዲሁም ፕሮግራሙ ላይ የነበራቹ መምህራን በሙሉ.... ደስ ብሎኛል ስለነበረን ቆይታ ክብረት ይስጥልኝ!!
Video በ part ተከፋፍሎ ነገ የሚለቀቅ ይሆናል እንደሚመቻቹ ተስፍ አረጋለሁ bllatenawu & tame አዲስ የመድረክ ስራ dance stej ፈታ ዘና በሉልኝ ይመቻቱ 🙏
@Join this channel https://t.me/devblat
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Part 1 new stej dance video @bllatenawu &tame https://t.me/devblat join this channel ለመጀመሪያ ያህል ተቀንጭቦ የቀረበ። Melkam gze
ገና
እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዐል
እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፣ አደረሰን ህዝበ ተዋሕዶ
Forwarded from Ethio gym motivation 💪 (𝖇𝖔𝖘𝖘)