This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ታምራት ደስታ tik tik challenge
አዎ ሁሌም ቢሆን ወራጅ ይኖራል ስትኖር ታክሲው እንደ ህይወትህ አንተ እንደ ሹፌሩ የምትጭናቸው ሰዎች ደሞ ለታክሲው ተሳፈሪዋች ላንተ ደሞ እንደ አጋሮችህ ልክ በህይወትህ ውስጥ እንዳሉ ሰዋች ናቸው እና ሊወርዱ እንደሚችሉ ማሰብ አለብህ ሁሉም ፌርማታው መጨረሻ አይደርሱልህም ይህን እመን....... bllatenawu
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Ho Bel jale 😍😍New tik tok challenge
በልብ ውስጥ ያለ ነገር ሁሉ በምላስ መናገር አይቻልም። እንባ፣ ረጅም እንቅልፍና ቀዝቃዛ ፈገግታ የተፈጠሩትም ለዚህ ነው። መናገር ያቃተው ሲያለቅስ ታያለህ።
Forwarded from Ăfřø👑king đåñ©ë çřęŵ 👑👑
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Bezu teguzenil 💪💪💪💪
ግዑዝ የድንጋይ ቋጥኝ ፥
ጓደኛ ሊሆንህ ይችላል ።
ከረጅም ፀሐያማ ጉዞ በኃላ
ና ! ጥላዬ ስር ተቀመጥና ፥ ሁሉንም ንገረኝ ይልሃል ።
-
ጓደኛ ሊሆንህ ይችላል ።
ከረጅም ፀሐያማ ጉዞ በኃላ
ና ! ጥላዬ ስር ተቀመጥና ፥ ሁሉንም ንገረኝ ይልሃል ።
-
እንሆ በረከት እንዲሉ አበው
ቤተሰቦቼ በጣም ስለወደድኩት ከበረካው (ረዱዬ) እንደፃፈው 🙏😍
ብቀር ሕይወቴን የሚያመሳቅልብኝ ብርቱ ቀጠሮ ያዝኩኝ። ለማለዳ 12፡00። የምኖርበት ሥፍራ ከቀጠሮው ቦታ ስለሚርቅ የስልኬን alarm ሌት 10፡45 ላይ ሞላሁ። የሚቀፈኝና የምጠላውን ረባሽ የመቀስቀሻ ድምጽ መርጬ አስተካክዬ በጊዜ ልተኛ ተዘጋጀሁ። ክረምት ስለነበር ለስላሳ ካፊያ እየጣለ ወደሚለስለስ ምቹ እንቅልፍ ሸኘኝ። ተኛሁ። ቀፋፊው የalarm ጩኸት ሲቀሰቅሰኝ በደመነፍስ ተበሳጨሁ። ረባሽ ሁሉ ጠላት፡ ምቹ ሁሉ ወዳጅ መሰለኝ። የግዴን እጄን ከሙቅ አንሶላ አውጥቼ የሚረብሸኝን አላርም አጠፋሁና ወደለስላሳ እንቅልፌ ፈሰስኩ... ለፀፀት የአንድ ሰዓት ከሩብ ርቀት ላይ ብቻ ነበርኩ።
ድንገት ባነንኩ።
ከእንቅልፍ አልነበረም
...ከድንዛዜ...
ገባኝ።
ለካ ጥበብ ማለት...
በረብሻ ውስጥ ያለውን ሕይወት
በምቾት ውስጥ ያለውን ሞት
መለየት።