ብላቴናው ውቤ @
44 subscribers
74 photos
57 videos
48 links
New tik tok Video
Best pictures
Poem
New music
🎩
Download Telegram
Forwarded from ªßela
13/02/2015
ke gift ga ynbeshabeshu ehud አመለ bar d/r girma axgb
T.me/bella_ab10
0919166257
0938592866
አስደሳች ዜና ለ አርት አፍቃሪያን በሙሉ ጥቅምት 26/02//2015 በለቱ በ ቲቲሲ ኮሌጅ አይቀርም።
ሰው ብዙ ስሜቶችን አሸንፎ በፍቅር ግን ሊረታ ይችላል። በመኖር ውስጥ ከባዱ ነገር በፍቅር ያለመሸነፍ ፡ አለመቻል ይመስለኛል። ግን ለምን?


እነዚያን የዛፎች ፍሬ ተመልከቷቸው ፣ የሚጋልበውን አውሎ ተጋግዘው ያልፉታል።

ሰዉን ፣ የምትጥለው ብቻውን ስታገኘው ነው : ለዚያም ነው ፤ ፍቅር እያንዳንዱን ሰው የሚጥለው።
አዎ ሁሌም ቢሆን ወራጅ ይኖራል ስትኖር ታክሲው እንደ ህይወትህ አንተ እንደ ሹፌሩ የምትጭናቸው ሰዎች ደሞ ለታክሲው ተሳፈሪዋች ላንተ ደሞ እንደ አጋሮችህ ልክ በህይወትህ ውስጥ እንዳሉ ሰዋች ናቸው እና ሊወርዱ እንደሚችሉ ማሰብ አለብህ ሁሉም ፌርማታው መጨረሻ አይደርሱልህም ይህን እመን....... bllatenawu
Channel photo updated
Yketl yemtlu 👍
Channel photo updated
በልብ ውስጥ ያለ ነገር ሁሉ በምላስ መናገር አይቻልም። እንባ፣ ረጅም እንቅልፍና ቀዝቃዛ ፈገግታ የተፈጠሩትም ለዚህ ነው። መናገር ያቃተው ሲያለቅስ ታያለህ።
ሲሆን ሳትነግረኝ ከሆነ ቡሀላ....
ለምን የምትለኝ
አንተን ብሎ ህሊና ፣ እናትንና
ከበፊት ሁሉ በፊት
መጀመሪያ እራሱ ሳይፈጠር
ሰው የእግዚአብሔር ሀሳብ ነበር!!!!
Techawetbn Mnte 😂🙈
Afro kings 👇👇
ምድረ ጌጃ ሙጃ ነገር አጉል ጨዋ
ከንፈር ይመጣል ከጀርባዋ
እያንዳንድዋ ነበልባል ፥
ሻማዉን ወደ አለመኖር
ስትሸኘዉ ተመለከትኩ ።
ኤይሻ
እዬጠፋሁ መሆኔን አወቅሽልኝ ወይ ?
ግዑዝ የድንጋይ ቋጥኝ ፥
ጓደኛ ሊሆንህ ይችላል ።

ከረጅም ፀሐያማ ጉዞ በኃላ
ና ! ጥላዬ ስር ተቀመጥና ፥ ሁሉንም ንገረኝ ይልሃል ።

-
የዘፈን ዳር ዳሩ ... tiktokerነት ነው 😂
ቁምጣዬ ተቀዷል መርፌውን ይዘሽ ነይ
የጋራችን እቃ ሊወድቅ አይደለም ወይ (ማሩ ባላገሩ) 😂😂