Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Tame atchesh kamiyamegn tik tok challenge comment @bllatenawu
ፍፁም ንህፅና ነው ያለት ጭቅጭቅ አታውቅም ስኖር አለች ስጠፍ ደሞ ፈላጊዬ ናት
ከነብሴ ተዋህዳ እኔን መሆን ነው የቀራት
ማርያምን ይመቻት
የውብዬ ልጅ @bllatenawu
ከነብሴ ተዋህዳ እኔን መሆን ነው የቀራት
ማርያምን ይመቻት
የውብዬ ልጅ @bllatenawu
የሰው ልጅ መልካምነት ይህን ያህል ይሆናል ብዬ አስቤ አላውቅም ፍፁም መልካም ሴት ናት..... በመኖር ምግባራችን ውስጥ ምን ይገርመኛል መሰላቹ ካፌ ውስጥ አልያም ሬስቶራንት ብቻ የሆነ ቦታ ምግብ እየበላቹ አንድ የምታቁት ሰው ቢመጣ እንብላ እንለዋላን ምግባራችን ስለሆነ ወይም እጅጉን የሚቀርበን አይነት ከሆነ እራሱ እንብላ ሊለን ይችላል እሷ እንብላ ብቻ ሳይሆን እንክፈል ብላም ምታስብ አይነት ናት በተላይ ለኔ እጅግ ሰው ወዳድ ከራሷ በላይ ለምቶዳቸው የምትጨነቅ የነሱ ነገር የሚያሳስባት የሰው መውደድ የቸራት የተለች ናት እስከዛሬ ስለሷ ምንም ያላልኩት ሳላስበው ቀርቼ ሳይሆን እንዴት ብዬ ልገልፃት እንደምችል ስለማላውቅ ነው ፈጣሪ የስጋ እህት አልቸረኝም ቤታችን ውስጥ ሴት እናቴ ብቻ ናት
ሁሉንም በበጎ መስራት ስለሚችልበት ነው ለካ ያን ያረገው ቢታንያን ሊቸረኝ አስቦ የእህት ጥግ ምግባረ ሰናይ እፁብ ሴት 😍 ሁላችሁም እንደኔ አይነት እህት ያድላቹ ታድያ የኔን አላልኩም
ሰናይ ምሽት
የውብዬ ልጅ @bllatenawu
ሁሉንም በበጎ መስራት ስለሚችልበት ነው ለካ ያን ያረገው ቢታንያን ሊቸረኝ አስቦ የእህት ጥግ ምግባረ ሰናይ እፁብ ሴት 😍 ሁላችሁም እንደኔ አይነት እህት ያድላቹ ታድያ የኔን አላልኩም
ሰናይ ምሽት
የውብዬ ልጅ @bllatenawu
ከቃልሽ መውደድ ስሰማ
ከእቅፍሽ ሙቀት ስቀማ
በሳቅሽ ልቤን ሳሞቀው
እድሽ ፀጉሬን ሳይለቀው
... ያለፈን ያን ቀን ደግመነው
ብሞትም ለኔ ፅድቅ ነው።
.......✍️ @bllatenaw
ከእቅፍሽ ሙቀት ስቀማ
በሳቅሽ ልቤን ሳሞቀው
እድሽ ፀጉሬን ሳይለቀው
... ያለፈን ያን ቀን ደግመነው
ብሞትም ለኔ ፅድቅ ነው።
.......✍️ @bllatenaw
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
New tik tok challenge @blatenawu fate zena belubet ymechachu
......... ከባለ ቅኔው..........
በገላዬ ያለ የመውደድሽን ፍም
አሳይ ይሆን እንጂ እኔ እንደው
አልፅፍም
ሰናይ ቀን ይሁንላችሁ
በገላዬ ያለ የመውደድሽን ፍም
አሳይ ይሆን እንጂ እኔ እንደው
አልፅፍም
ሰናይ ቀን ይሁንላችሁ
Forwarded from ªßela
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Afro king dance crew steg work #freestyle @bllatenawu wube
Forwarded from Ăfřø👑king đåñ©ë çřęŵ 👑👑
አስደሳች ዜና ለ አርት አፍቃሪያን በሙሉ ጥቅምት 26/02//2015 በለቱ በ ቲቲሲ ኮሌጅ አይቀርም።
ሰው ብዙ ስሜቶችን አሸንፎ በፍቅር ግን ሊረታ ይችላል። በመኖር ውስጥ ከባዱ ነገር በፍቅር ያለመሸነፍ ፡ አለመቻል ይመስለኛል። ግን ለምን?
እነዚያን የዛፎች ፍሬ ተመልከቷቸው ፣ የሚጋልበውን አውሎ ተጋግዘው ያልፉታል።
ሰዉን ፣ የምትጥለው ብቻውን ስታገኘው ነው : ለዚያም ነው ፤ ፍቅር እያንዳንዱን ሰው የሚጥለው።
እነዚያን የዛፎች ፍሬ ተመልከቷቸው ፣ የሚጋልበውን አውሎ ተጋግዘው ያልፉታል።
ሰዉን ፣ የምትጥለው ብቻውን ስታገኘው ነው : ለዚያም ነው ፤ ፍቅር እያንዳንዱን ሰው የሚጥለው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ታምራት ደስታ tik tik challenge
አዎ ሁሌም ቢሆን ወራጅ ይኖራል ስትኖር ታክሲው እንደ ህይወትህ አንተ እንደ ሹፌሩ የምትጭናቸው ሰዎች ደሞ ለታክሲው ተሳፈሪዋች ላንተ ደሞ እንደ አጋሮችህ ልክ በህይወትህ ውስጥ እንዳሉ ሰዋች ናቸው እና ሊወርዱ እንደሚችሉ ማሰብ አለብህ ሁሉም ፌርማታው መጨረሻ አይደርሱልህም ይህን እመን....... bllatenawu
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Ho Bel jale 😍😍New tik tok challenge
በልብ ውስጥ ያለ ነገር ሁሉ በምላስ መናገር አይቻልም። እንባ፣ ረጅም እንቅልፍና ቀዝቃዛ ፈገግታ የተፈጠሩትም ለዚህ ነው። መናገር ያቃተው ሲያለቅስ ታያለህ።

