🗣አርቴታ ፦
“ጋብርኤል ማርቲኔሊ ከሌሎቹ ተጫዋቾች የበለጠ ሻርፕ እና ፍሬሽ ይመስላል። አሁን በተለየ ደረጃ ነው የጀመረው። ጥሩ አቋም ነበረው እና ችሎታው እየተሻሻለ መሆኑን ማየት ትችላላችሁ።"
SHARE @Devasport

አብዛኞቹ የአርሰናል ወሳኝ ተጫዋቾች ለአሁዱ የሊቨርፑል ግጥሚያ በጉዳት እና በቅጣት ምክንያት ለቡድናቸው ግልጋሎት አየሰጡም ተብሎ ይጠበቃል!
- Saka- Injured ❌
- Timber-Injured ❌
- Calafiori - Injured ❌
- White - Injured ❌ (Unspecified)
- Odegaard - Injured ❌
- Tierney - Injured ❌
- Saliba - Suspended❌
@devasport
- Saka- Injured ❌
- Timber-Injured ❌
- Calafiori - Injured ❌
- White - Injured ❌ (Unspecified)
- Odegaard - Injured ❌
- Tierney - Injured ❌
- Saliba - Suspended❌
@devasport
በሀገራችን ኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል የሚደረገዉ የቻን የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ የት እንደሚከናወን ይፋ ሆኗል።
ሁለቱም ሀገራት በሜዳቸው ለመጫወት ፍቃድ ያለው ስታዲየም የሌላቸው በመሆኑ የደርሶ መልስ መርሐ-ግብሩ የት ሊከናወን ይችላል የሚለው ሲጠበቅ የነበረ ሲሆን ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ስታዲየምን ኤርትራ ደግሞ ታንዛኒያ አዛም ኮምፕሌክስ ስታዲየምን ለመጠቀም ጥያቄ አቅርበዉ ነበር።
አሁን ላይ ይፋ በወጣ መረጃ ግን የሁለቱም ሀገራት ጥያቄ ዉድቅ ሆኖ ሁለቱም የደርሶ መልስ ጨዋታዎች በደቡብ ሱዳን ጁባ ስታዲየም እንደሚደረጉ ተነግሯል።
የመርሐ-ግብሩ ቀን ጋር በተያያዘ ሽግሽጎች ሊደረጉ እንደሚችል የተነገረ ሲሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንም ከአሠልጣኙ ጋር እንዲሁም ከዝግጅት ጋር ተያይዞ ያለውን ጉዳይ ዛሬ አልያም ነገ ይፋ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።
[ሶከር ኢትዮጵያ]

ሪያል ደ-ማድሪድ በቻምፒዮንስ ሊጉ ታሪክ በሁለት ጎሎች ልዩነት እየተመራ በሶስት የግብ ልዩነት ማሸነፍ የቻለ ብቸኛው ቡድን ነው።
ሊቨርፑል ሆነ ዶርትሙንድ፣
አንፊልድ ሮድም ሆነ ሳንቲያጎ በርናቢው ሪያል ካለ ሁልጊዜም ቻምፒዮንስ ሊግ እጅ ወደላይ ይላል🔥