DEVA SPORT
10 subscribers
20 photos
Only sport
Download Telegram
Channel photo updated
Forwarded from ማንችስተር ሲቲ ኢትዮጵያ ™ (Tub tin ➊➎➋➊ 🫥$X🍅)
አሰላለፍችን !

@ManchesterCity_Ethiopia
👍1
Forwarded from ማንችስተር ሲቲ ኢትዮጵያ ™ (Tub tin ➊➎➋➊ 🫥$X🍅)
የተጋጣሚ አሰላለፍ
👍1
Forwarded from ማንችስተር ሲቲ ኢትዮጵያ ™ (Eℓ Мαgσ⁷)
Erling Haaland is ready!

@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
👍1
Forwarded from ሙሌ SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ሙሌ SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ሙሌ SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ሙሌ SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ሙሌ SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ሙሌ SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🗣አርቴታ ፦

“ጋብርኤል ማርቲኔሊ ከሌሎቹ ተጫዋቾች የበለጠ ሻርፕ እና ፍሬሽ ይመስላል። አሁን በተለየ ደረጃ ነው የጀመረው። ጥሩ አቋም ነበረው እና ችሎታው እየተሻሻለ መሆኑን ማየት ትችላላችሁ።"

SHARE @Devasport
የሪያል ማድሪዱ ብራዚላዊ ኮከብ ሮድሪጎ በጉዳት ምክኒያት በሚቀጥለው ሳምንት የሚደረገው የኤል ክላሲኮ ጨዋታ ያመልጠዋል።

SHARE @devasport
ቲቦ ኮርቱዋ በጡንቻ ላይ ጉዳት አጋጥሞታል እና ከኤል ክላሲኮ ውጪ እንደሚሆን ይጠበቃል።

SHARE @devasport
ቪኒ ጁኒየር በካርሎ አንቸሎቲ ስር፡-

• 160 ጨዋታዎች
• 77 ጎሎች
• 60 አሲስት
• 10 ዋንጫዎች

SHARE @devasport
አብዛኞቹ የአርሰናል ወሳኝ ተጫዋቾች ለአሁዱ የሊቨርፑል ግጥሚያ በጉዳት እና በቅጣት ምክንያት ለቡድናቸው ግልጋሎት አየሰጡም ተብሎ ይጠበቃል!

- Saka- Injured ❌

- Timber-Injured ❌

- Calafiori - Injured ❌

- White - Injured ❌ (Unspecified)

- Odegaard - Injured ❌

- Tierney - Injured ❌

- Saliba - Suspended❌

@devasport
በሀገራችን ኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል የሚደረገዉ የቻን የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ የት እንደሚከናወን ይፋ ሆኗል።

ሁለቱም ሀገራት በሜዳቸው ለመጫወት ፍቃድ ያለው ስታዲየም የሌላቸው በመሆኑ የደርሶ መልስ መርሐ-ግብሩ የት ሊከናወን ይችላል የሚለው ሲጠበቅ የነበረ ሲሆን ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ስታዲየምን ኤርትራ ደግሞ ታንዛኒያ አዛም ኮምፕሌክስ ስታዲየምን ለመጠቀም ጥያቄ አቅርበዉ ነበር።

አሁን ላይ ይፋ በወጣ መረጃ ግን የሁለቱም ሀገራት ጥያቄ ዉድቅ ሆኖ ሁለቱም የደርሶ መልስ ጨዋታዎች በደቡብ ሱዳን ጁባ ስታዲየም እንደሚደረጉ ተነግሯል።

የመርሐ-ግብሩ ቀን ጋር በተያያዘ ሽግሽጎች ሊደረጉ እንደሚችል የተነገረ ሲሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንም ከአሠልጣኙ ጋር እንዲሁም ከዝግጅት ጋር ተያይዞ ያለውን ጉዳይ ዛሬ አልያም ነገ ይፋ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።

[ሶከር ኢትዮጵያ]

@devasport
ሪያል ደ-ማድሪድ በቻምፒዮንስ ሊጉ ታሪክ በሁለት ጎሎች ልዩነት እየተመራ በሶስት የግብ ልዩነት ማሸነፍ የቻለ ብቸኛው ቡድን ነው።
ሊቨርፑል ሆነ ዶርትሙንድ፣
አንፊልድ ሮድም ሆነ ሳንቲያጎ በርናቢው ሪያል ካለ ሁልጊዜም ቻምፒዮንስ ሊግ እጅ ወደላይ ይላል🔥

@devasport
አጠቃላይ 43 የጎል ቪኒሺየስ ጁኒየር 59 የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች፡

24 ጎሎች፡
19 አሲስቶች፡

አጠቃላይ 43 የጎል አስተዋጽኦ💫
@devasport
አስቶን ቪላ በዘንድሮ ቻምፒዮንስ ሊግ፡-

▪️3 ጨዋታዎች
▪️3 አሸንፏል
▪️3 ግዜ መረቡን ሳያስደፍር ወጣ

@devasport
አርሰናል በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ካገኛቸው 8 ፍፁም ቅጣት ምቶች ውስጥ አራቱን ስቷል ❌❌❌❌

@devasport