ዲጄ ዴቫ ዲሽና ፊልም ሴንተር DJ DEVA DISH & FILM CENTER 📡🛠🎞🎬🖥
2.22K subscribers
2.73K photos
68 videos
148 files
322 links
✔️የተለያዩ የዲሽ መረጃዎችና ሶፍትዌሮች 🌟
✔️ የዲሽ ስራ ከሙሉ የእቃ አቅርቦት ጋር📡
✔️ የተለያዩ ፊልሞችን በHD እንዲሁም በትርጉም🎞
✔️ሶፍትዌር ጋለሪ💽
✔️ለሰርግዎና ለተለያዩ ዝግጅትዎ የዲጄ ስራ ከተሟላ ሳውንድ ጋር🔊
✔️አጠቃላይ የኤሌክትሪክ ዝርጋታና ጥገና💡

@DJ_DEVA_11
📞0911284216
📞0923978812
https://t.me/devadishinfogroup
Download Telegram
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

12:30 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ አርሰናል

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | ሻሸመኔ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና
12:00 | ሀምባሪቾ ዱራሜ ከ መቻል

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ዳርምስታድት ከ ሆፈናየም
12:30 | ባየር ሙኒክ ከ ወልቭስበርግ
02:30 | ቦቹም ከ ባየር ሌቨርኩሰን

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

04:00 | ክሎምነት ከ ሊዮን
04:00 | ማርሴ ከ ሎቴንት
04:00 | ሞንፔሌ ከ ሞናኮ
04:00 | ናንትስ ከ ሊል
04:00 | ፒኤስጂ ከ ቶሉስ
04:00 | ሬንስ ከ ሌንስ
04:00 | ስታርበርግ ከ ሜትዝ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

07:30 | ላዚዮ ከ ኢምፖሊ
10:00 | ጅሮና ከ ሳሱሎ
10:00 | ቬሮና ከ ቶሪኖ
01:00 | ጁቬንቱስ ከ ሳለርቲና
03:45 | አትላንታ ከ ሮማ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

09:00 | ካዶዝ ከ ሄታፈ
11:15 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሴልታ ቪጎ
01:30 | ቫሌንሲያ ከ ራዮ ቫልካኖ
04:00 | ሪያል ቤቲስ ከ አልሜሪያ
BEST COP UNIVERSE MOVIES: ENGLISH
BEST COP UNIVERSE MOVIES: HINDI
" የተሰረቀ ስልካችሁን ማስረጃ በማቅረብ መውሰድ ትችላላችሁ " - ፖሊስ

የአዲስ አበባ ፖሊስ የተሰረቁ ሞባይል ስልኮችን ከሌቦች የሚረከብ ግለሰብን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አሳውቋል።

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ልዩ ቦታው ማሞ ድልድይ አካባቢ ግንቦት 4/2016 ዓ/ም ከማለዳ 12 ሰዓት ከ20 ላይ አንድ ግለሰብ ሞባይል ስልክ መቀማታቸውን ገንደ ቆሬ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ቀርበው ሪፖርት ያደርጋሉ፡፡

ፖሊስ ጣቢያው ወንጀል ፈፃሚውን ለመያዝ ባደረገው ክትትል የተሰረቁ የሞባይል ስልኮችን ከሌቦቹ ላይ የሚረከብ " ታምራት ፍቅረማርያም " የተባለን ግለሰብ በቁጥጥር ስር አውሏል፡፡

በመኖሪያ ቤቱ ውስጥ ባደረገው ብርበራ በእለቱ የተሰረቀውን የሞባይል ስልክና በልዩ ልዩ ጊዚያት ከሌቦች የተረከባቸውን ፦
➡️ 61  ስማርት ሞባይል ስልኮችን ፣
➡️ 251 የታብሌት ስልክ ሽፋኖችን ፣
➡️ 2 ላፕቶፖችን እና በጥሬ 60 ሺ አንድ መቶ ብር ከሌባ ተቀባዩ ግለሰብ መኖሪያ ቤት ውስጥ መያዙን አስታውቋል፡፡

ግለሰቡ የተሰረቁ ሞባይል ስልኮችን እና ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ከሌቦች ተቀብሎ የሚያስቀምጠው በተከራየው ቤት ውስጥ ነው ተብሏል።

ቤት የሚያከራዩ ግለሰቦች የተከራይን ማንነነት እና በምን ስራ ላይ እንደተሰማራ የማረጋገጥ ግዴታ እንደለባቸው ፖሊስ አሳስቧል።

" የሞባይል ስልክ ጠፍቶብኛል / ተሰርቂያለሁ " የሚል ማንኛውም ግለሰብ ገንደ ቆሬ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ በአካል በመቅረብ ስልኩን በመለየትና አስፈላጊውን ማስረጃ በማቅረብ ንብረቱን መረከብ እንደሚችል ተገልጿል።

#AddisAbabaPolice

@tikvahethiopia
#ህሊና
አዲስ ተከታታይ ድራማ
ፓስፖርት ለማሰደስ እና አዲስ ለማውጣት እንዲሁም
የስምም ሆነ የትውልድ ቀን ለማስተካከል አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ:-

1. ለአዲስ ፓስፖርት ለማውጣት የሚያስፈልገው
- የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
- የልደት ካርድ
- የመኖሪያ አካባቢ ስም
- ስልክ ቁጥር
- በቀጠሮ ቀን አቅራቢያዎ በሚገኝ ኢምግሬሽን ቀርበው አሻራ ይሰጣሉ

2. ፓስፖርት ለማደስ የሚያስፈልገው
- የፓስፖርት የፊት ገፅ (information page) ፎቶ
- ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶ
- የመኖሪያ አካባቢ ስም
- ስልክ ቁጥር


3. ለጠፉ ፓስፖርት ለማውጣት
- የቀበሌ መታወቂያ
- ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶ
- የፖሊስ ማስረጃ ደብዳቤ
- ፖስፖርቱ ሲወጣ የገባው ስልክ ቁጥር


4. ስም ለመቀየር ውይም ለማስተካከል

-ጉርድ ፎቶግራፍ
-ፓስፖርት ኮፒ
-የፍርድ ቤት ወረቀት
- ስልክ ቁጥር

5. እድሜ ለማስተካከል

     -የልደት ካርድ
     -ጉርድ ፎቶግራፍ
     - ፓስፖርት ኮፒ
     - ስልክ ቁጥር

6. ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች የሚያስፈልገው
- የወላጅ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት
- የልደት ካርድ
- የወላጅ ስልክ ቁጥር
-ወላጅ ከሆነ የእናቷ/አባት ትክክለኛ የቀበሌ መታወቂያ ወይም የፓስፖርት መረጃ ገፅ ቅጂ
-ሞግዚት ከሆነ ሕጋዊ ሰነድ ከፍርድ ቤት
የተረጋገጠ የአመልካች የልደት የምስክር


 
ለበለጠ መረጃ
0911284216
0923978812
0777162111
👉 @DJ_DEVA_11] ያናግሩን።
Top rated movie