ዲጄ ዴቫ ዲሽና ፊልም ሴንተር DJ DEVA DISH & FILM CENTER 📡🛠🎞🎬🖥
2.25K subscribers
2.53K photos
58 videos
129 files
278 links
✔️የተለያዩ የዲሽ መረጃዎችና ሶፍትዌሮች 🌟
✔️ የዲሽ ስራ ከሙሉ የእቃ አቅርቦት ጋር📡
✔️ የተለያዩ ፊልሞችን በHD እንዲሁም በትርጉም🎞
✔️ሶፍትዌር ጋለሪ💽
✔️ለሰርግዎና ለተለያዩ ዝግጅትዎ የዲጄ ስራ ከተሟላ ሳውንድ ጋር🔊
✔️አጠቃላይ የኤሌክትሪክ ዝርጋታና ጥገና💡

@DJ_DEVA_11
📞0911284216
📞0923978812
https://t.me/devadishinfogroup
Download Telegram
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ዛሬ ቅዳሜ የሚደረጉ የእንግሊዝ ጨዋታዎች በቀጥታ በFree ቻናሎች ይመልከቱ

8፡30
Fulham🇬🇧 🆚 🇬🇧Man City
📺24 SPORT 1HD
📺 SPORT 1SD

11:00
Everton 🆚 Sheffield United

11፡00
West Ham🇬🇧 🆚 🇬🇧Luton Town
📺24 SPORT 2HD

11፡00
Bournemouth🆚 Brentford

11፡00
Wolves🆚Crystal Palace

11፡00
Tottenham🇬🇧🆚 🇬🇧Burnley
📺24 SPORT 1HD
📺 SPORT 1SD

11፡00
Newcastle🆚Brighton

1፡30
Nottm Forest🇬🇧🆚 🇬🇧Chelsea
📺24 SPORT 1HD
📺 SPORT 1SD

ላሊጋ🇪🇸
1:30
ግራናዳ🇪🇸🇪🇸ሪያል ማድሪድ
📺24 SPORT 2HD
4:00
አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ኦሳሱና
📺24 SPORT 1HD
አሁን ፉልሀም ከ ማንቸስተር ሲቲ በ SPTV 1 HD ላይ Ethiosat በእንግሊዘኛ ቋንቋ
11050 H 04000
YacineTV.apk
10.6 MB
ያሲን ቲቪ ብዙሃኑ የሚወዱት የስልክ APP
ለዛሬ ጨዋታዎች ደግሞ ወሳኝ ነው
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏆🇪🇸🏆🏆🏆 🇫🇷🇮🇹🇩🇪
ይህ ደግሞ ያለ ማጫወቻ ወይም player ነው የሚሰራው ።

እንደሚታወቀው በፊት የለቀቅንላቹ በማጫወቻ ነበር የሚሰራ ይሄ ግን ማጫወቻ አይፈልግም ማስታወቂያ የሚባል ነገር የለውም ።

ከዚህ በፊት install ያደረጋችሁትን አጥፉት

ዛሬ የተለቀቀው አዲሱ ያሲን ከበፊቱ በተሻለ በትንሽ ኮኔክሽን ይሰራል ከዛ በተጨማሪ አስደሳቹ ዜና

ይሄንን ያሲን አፕ በፍላሽ አድርጋቹ ስማርት ወይም አንድሮይድ ቲቪ ላይም ጭናቹ መመልከት ትችላላቹ ጥርት አድርጎ ነው የሚሰራው ።

በውስጡ ከፍራንስ እና እንግሊዘኛ ውጪ ሙሉ beIN sport ይሰራል ።

አሁን እናተ ማድረግ የሚጠበቅባቹ የበፊቱን ያሲን ደልታቹ ይሄን መጫን ነው ።

ለpc እና IPhone ደግሞ👇 https://www.808scoretv.com/
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

12:30 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ አርሰናል

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | ሻሸመኔ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና
12:00 | ሀምባሪቾ ዱራሜ ከ መቻል

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ዳርምስታድት ከ ሆፈናየም
12:30 | ባየር ሙኒክ ከ ወልቭስበርግ
02:30 | ቦቹም ከ ባየር ሌቨርኩሰን

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

04:00 | ክሎምነት ከ ሊዮን
04:00 | ማርሴ ከ ሎቴንት
04:00 | ሞንፔሌ ከ ሞናኮ
04:00 | ናንትስ ከ ሊል
04:00 | ፒኤስጂ ከ ቶሉስ
04:00 | ሬንስ ከ ሌንስ
04:00 | ስታርበርግ ከ ሜትዝ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

07:30 | ላዚዮ ከ ኢምፖሊ
10:00 | ጅሮና ከ ሳሱሎ
10:00 | ቬሮና ከ ቶሪኖ
01:00 | ጁቬንቱስ ከ ሳለርቲና
03:45 | አትላንታ ከ ሮማ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

09:00 | ካዶዝ ከ ሄታፈ
11:15 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሴልታ ቪጎ
01:30 | ቫሌንሲያ ከ ራዮ ቫልካኖ
04:00 | ሪያል ቤቲስ ከ አልሜሪያ
BEST COP UNIVERSE MOVIES: ENGLISH
BEST COP UNIVERSE MOVIES: HINDI
" የተሰረቀ ስልካችሁን ማስረጃ በማቅረብ መውሰድ ትችላላችሁ " - ፖሊስ

የአዲስ አበባ ፖሊስ የተሰረቁ ሞባይል ስልኮችን ከሌቦች የሚረከብ ግለሰብን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አሳውቋል።

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ልዩ ቦታው ማሞ ድልድይ አካባቢ ግንቦት 4/2016 ዓ/ም ከማለዳ 12 ሰዓት ከ20 ላይ አንድ ግለሰብ ሞባይል ስልክ መቀማታቸውን ገንደ ቆሬ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ቀርበው ሪፖርት ያደርጋሉ፡፡

ፖሊስ ጣቢያው ወንጀል ፈፃሚውን ለመያዝ ባደረገው ክትትል የተሰረቁ የሞባይል ስልኮችን ከሌቦቹ ላይ የሚረከብ " ታምራት ፍቅረማርያም " የተባለን ግለሰብ በቁጥጥር ስር አውሏል፡፡

በመኖሪያ ቤቱ ውስጥ ባደረገው ብርበራ በእለቱ የተሰረቀውን የሞባይል ስልክና በልዩ ልዩ ጊዚያት ከሌቦች የተረከባቸውን ፦
➡️ 61  ስማርት ሞባይል ስልኮችን ፣
➡️ 251 የታብሌት ስልክ ሽፋኖችን ፣
➡️ 2 ላፕቶፖችን እና በጥሬ 60 ሺ አንድ መቶ ብር ከሌባ ተቀባዩ ግለሰብ መኖሪያ ቤት ውስጥ መያዙን አስታውቋል፡፡

ግለሰቡ የተሰረቁ ሞባይል ስልኮችን እና ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ከሌቦች ተቀብሎ የሚያስቀምጠው በተከራየው ቤት ውስጥ ነው ተብሏል።

ቤት የሚያከራዩ ግለሰቦች የተከራይን ማንነነት እና በምን ስራ ላይ እንደተሰማራ የማረጋገጥ ግዴታ እንደለባቸው ፖሊስ አሳስቧል።

" የሞባይል ስልክ ጠፍቶብኛል / ተሰርቂያለሁ " የሚል ማንኛውም ግለሰብ ገንደ ቆሬ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ በአካል በመቅረብ ስልኩን በመለየትና አስፈላጊውን ማስረጃ በማቅረብ ንብረቱን መረከብ እንደሚችል ተገልጿል።

#AddisAbabaPolice

@tikvahethiopia
#ህሊና
አዲስ ተከታታይ ድራማ
ፓስፖርት ለማሰደስ እና አዲስ ለማውጣት እንዲሁም
የስምም ሆነ የትውልድ ቀን ለማስተካከል አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ:-

1. ለአዲስ ፓስፖርት ለማውጣት የሚያስፈልገው
- የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
- የልደት ካርድ
- የመኖሪያ አካባቢ ስም
- ስልክ ቁጥር
- በቀጠሮ ቀን አቅራቢያዎ በሚገኝ ኢምግሬሽን ቀርበው አሻራ ይሰጣሉ

2. ፓስፖርት ለማደስ የሚያስፈልገው
- የፓስፖርት የፊት ገፅ (information page) ፎቶ
- ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶ
- የመኖሪያ አካባቢ ስም
- ስልክ ቁጥር


3. ለጠፉ ፓስፖርት ለማውጣት
- የቀበሌ መታወቂያ
- ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶ
- የፖሊስ ማስረጃ ደብዳቤ
- ፖስፖርቱ ሲወጣ የገባው ስልክ ቁጥር


4. ስም ለመቀየር ውይም ለማስተካከል

-ጉርድ ፎቶግራፍ
-ፓስፖርት ኮፒ
-የፍርድ ቤት ወረቀት
- ስልክ ቁጥር

5. እድሜ ለማስተካከል

     -የልደት ካርድ
     -ጉርድ ፎቶግራፍ
     - ፓስፖርት ኮፒ
     - ስልክ ቁጥር

6. ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች የሚያስፈልገው
- የወላጅ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት
- የልደት ካርድ
- የወላጅ ስልክ ቁጥር
-ወላጅ ከሆነ የእናቷ/አባት ትክክለኛ የቀበሌ መታወቂያ ወይም የፓስፖርት መረጃ ገፅ ቅጂ
-ሞግዚት ከሆነ ሕጋዊ ሰነድ ከፍርድ ቤት
የተረጋገጠ የአመልካች የልደት የምስክር


 
ለበለጠ መረጃ
0911284216
0923978812
0777162111
👉 @DJ_DEVA_11] ያናግሩን።