ድምፀ ተዋሕዶ
13.1K subscribers
3.8K photos
86 videos
189 links
ይህ መንፈሳዊ ቻናል መቀመጫውን እንግሊዝ ለንደን ያደረገ ማንኛውንም ታማኝ ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ የቤተ ክርስቲያን መረጃዎችን እና መንፈሳዊ ክንውኖችን ለምእመኑ በፍጥነት፤ በጥራት ያቀብላል።

የእግዚአብሔር ጸጋ እና በረከት በሁላችን ላይ ይደር።

ድምፀ ተዋሕዶ ለንደን
ለታማኝ መረጃዎ
Download Telegram
💵💸💸ማስታወቂያ🕯📊📈

በቀን ውስጥ 5$ እስከ 10$ በወር ውስጥ ደግሞ ከ100$ እስ200$ እንደሚሰራ ሰምተዋል?

እንግዲያውስ ምን ይጠብቃሉ።ይህ crypto currency የተባለ ዲጅታል መገበያያ ገንዘብ በአሁን ላይ በሰፊው ተቀባይነት ያገኘና በፍጥነት እየተዳረሰ ያለ መገበያያ አይነት ነው።

በአሁን ላይ ከነባሮቹ በተጨማሪ አዳዲስ coin/የገንዘብ አይነቶች/ወደ ቋት ውስጥ ለማስገባት ሰፋፊ ፕሮጀክቶች እየተደረጉ ሲሆን ብዛት የያላቸው ሰዎችም ከአለም ዙሪያ እየተሳተፉ ነው።

ይህም የገንዘቡ(የፕሮጀክቱ) ባለቤት የሚያስቀምጣቸውን Task/ቀለል ያሉ ስራዎች/ን ማከናወን ነው።በዚህም Coinኖችን በየቀኑ ወይም በየሰዓታቶች Mining /መሰብሰብ ነው።

በየትኛውም ጊዜና ሰአት የሚሰራ ጥሩ አጋጣሚ ነው።በቅርቡ ፕሮጀክት ላይ ከ ሁለት ወር በላይ የነበረው NOTcoin ወደ ገበያው ወይም ወደ ዲጂታል ገንዘብነት ተመዝግቦ ከገባበት May 16 ጀምሮ በሚደንቅ አጀማመር በ 0.02900$ እየተሸጠ ነው።

በጊዜው በዚህ ፕሮጀክት ላይ የተሳተፉት ሁሉ በጣም አትራፊና ተጠቃሚ ሆነዋል።

እንግዲያውስ ምን ይጠብቃሉ።በቅርቡ List ይደረጋሉ ተብለው የሚጠበቁ ጥሩ ግምት የተሰጣቸውን እነዚህን እያንዳንዱን ፕሮጀክቶች ይስሩ።እንዳያመልጦ።

🔜🔜🔜🔜🔜🔜🔜🔜🔜🔜🔜🔜


📉Hamester KomBat
https://t.me/hamster_kombat_bOt/start?startapp=kentId5011209798

💎TapSwap
https://t.me/tapswap_bot?start=r_5011209798 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift

💸Catizen
https://t.me/catizenbot/gameapp?startapp=r_2761_8338914
💰Catizen: Unleash, Play, Earn - Where Every Game Leads to an Airdrop Adventure!
🎁Let's play-to-earn airdrop right now!

🔽ChainCoin
https://t.me/onchaincoin_bot?start=user_5011209798

🔄YesCoin
https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=pCJqOm

☄️Mineralz
https://t.me/mineralzbot?start=5011209798

💸AquaProtocol
https://t.me/Gleam_AquaProtocol_Bot/app?startapp=cmM9YTc3N2M3ZDc

🕯Blum
t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_ALyXLa9IRL

🌐DotCoin
https://t.me/dotcoin_bot?start=r_5011209798
🏆+1.5k Dotcoins as a first-time bonus
💎+30k Dotcoins if you have Telegram Premium

📊W-Coin
https://t.me/wcoin_tapbot?start=NTAxMTIwOTc5OA==
Join W-Coin and get bonuses for each invited friend!🎁
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ድምፀ ተዋሕዶ pinned «💵💸💸ማስታወቂያ🕯📊📈 በቀን ውስጥ 5$ እስከ 10$ በወር ውስጥ ደግሞ ከ100$ እስ200$ እንደሚሰራ ሰምተዋል? እንግዲያውስ ምን ይጠብቃሉ።ይህ crypto currency የተባለ ዲጅታል መገበያያ ገንዘብ በአሁን ላይ በሰፊው ተቀባይነት ያገኘና በፍጥነት እየተዳረሰ ያለ መገበያያ አይነት ነው። በአሁን ላይ ከነባሮቹ በተጨማሪ አዳዲስ coin/የገንዘብ አይነቶች/ወደ ቋት ውስጥ ለማስገባት ሰፋፊ ፕሮጀክቶች…»
Forwarded from ጊጋር ተስፋዬ
አልታዘዝም ባይነት በአገልጋዩ እንደሚብስ በደንብ እየታዘብን ነው።
Update

ቅዱስ ሲኖዶስ በምልዓተ ጉባኤው የብፁዕ አቡነ ልቃስን የአውደምህረት ንግግር ከቤተክርስቲያኒቱ ቀኖና አስተምህሮት ውጭ የሆነ ፣ ቅዱስ ሲኖዶስንም ሆነ ቤተክርስቲያንን የማይወክል ነው ሲል ውሳኔ አሳለፈ።

ንግግራቸው ቤተክርስቲያንን #ዋጋ_እያስከፈላት መሆኑና በቤተክርስቲያንና መንግሥት መካከል የነበረውን ግንኙነት እንዳሻከረው ተመላክቷል።

ቅዱስ ሲኖዶስ ፥ ብጹዕ አቡነ ሉቃስ የምስራቅ አውስትራሊያ እና በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ፅ/ቤት የገዳማት አስተዳደር መምሪያ የበላይ ኃላፊ ሊቀጳጳስ ታህሳስ 19 / 2016 ዓ/ም በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት በሜሪላንድ ከተማ ሐመረብርሃን ቅዱስ ዮሐንስ ወቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን በዓለ ንግስ ላይ ታቦተ ህጉ በቆመበት እንዲሁም ምእመናን በተሰበሰቡበት ቤተክርስቲያንን የማይመጥንና የቅዱስ ሲኖዶስን ልዕልና ብሎም የአባትነትን ክብር ዝቅ በሚያደርግ ሁኔታ አንድን ጠቅላይ ሚኒስትር ፦
° " #ግድሉ "
° " #ዘርህ_ይጥፋ "
° " #የአድማ_ብተና_ይበትንህ " በማለት መናገራቸውን ገልጿል።

ይህ ንግግራቸው ፦
➡️ ቤተክርስቲያኒቱን የማይወክል
➡️ ከቀኖና ቤተክርስቲያን ውጭ የጎነ
➡️ ቅዱስ ሲኖዶስን የማይወክል
➡️ ለዘመናት ጸንቶ የቆየውን የአባቶች ክብር ዝቅ የሚያደርግ
➡️ የቅዱስ ሲኖዶስን ልዕልና ዝቅ የሚያደርግ
➡️ ከህገ ኦሪትም ሆነ ከቃለ ወንጌል ያፈነገጠ ንግግር እንደሆነ ቅዱስ ሲኖዶስ ገልጿል።

የብፁዕ አቡነ ሉቃስን ጨምሮ አንዳንድ አባቶች በተለያየ ቦታ የሚያስተለልፏቸው መልዕክቶች ቤተክርስቲያንን ለትችት እየዳረገ እንዲሁም ዋጋ እያስከፈለ ነው ተብሏል።

በቀጣይ የመግለጫ አሰጣጥ እና የትምህርተ ወንጌል አሰጣጥ ገዢ ህገ ደንብ ተዘጋጅቶ ለጥቅምት 2017 ዓ/ም ምልዓተ ጉባኤ እንዲቀርብ ተወስኗል።

ከዛሬ ጀምሮ በመላው ዓለም ያሉ አህጉረ ስክበት ስህተት እንዳይፈጸም ቁጥጥርና ክትትል እንዲያደርጉ ያን ሳያደረጉ ቀርተው የተሳሳቱ እና ከቀኖና ቤተክርስቲያን ያፈነገጡ ትምህርቶች አውደምህረት ላይ ቢተላለፉ በኃላፊነት እንደሚያስጠይቅ ጥብቅ መመሪያ እንዲተላለፍ ተወስኗል።

ቲክቫህኢትዮጵያ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አሐቲ ይእቲ ለእማ ወኅሪት ለእንተ ወለደታ
ለእናቷ አንዲት ናት ለወለደቻትም የተመረጠች ናት
𝐒𝐡𝐞 𝐢𝐬 𝐭𝐡𝐞 𝐨𝐧𝐥𝐲 𝐨𝐧𝐞 𝐨𝐟 𝐡𝐞𝐫 𝐦𝐨𝐭𝐡𝐞𝐫, 𝐒𝐡𝐞 𝐢𝐬 𝐭𝐡𝐞 𝐜𝐡𝐨𝐢𝐜𝐞 𝐨𝐧𝐞 𝐨𝐟 𝐡𝐞𝐫 𝐭𝐡𝐚𝐭 𝐛𝐚𝐫𝐞 𝐡𝐞𝐫.

ሓንቲ እያ ነዲኣ ሓንቲ እያ ንወላዲታ ምርጽቲ እያ።

መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን 6: 9

ልደታ ለማርያም
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM