Forwarded from ᴀʟʜᴀᴍᴅᴜʟɪʟʟᴀʜ
عَنْ عَائِشَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهَا قَالَتْ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ:
«الْمَاهِرُ بِالْقُرْآنِ مَعَ السَّفَرَةِ الْكِرَامِ الْبَرَرَةِ، وَالَّذِي يَقْرَأُ الْقُرْآنَ وَيَتَتَعْتَعُ فِيهِ وَهُوَ عَلَيْهِ شَاقٌّ لَهُ أَجْرَانِ»
(صحيح مسلم وصحيح البخاري)
«ቁርኣንን በጥሩ ሁኔታ አስተካክሎ የሚያነብ ሰው ከተከበሩትና ታዛዦቹ መላእክት (ሰፈራህ) ጋር ነው፤ ቁርኣንን እየተንተባተበና እየተቸገረ የሚያነብ ሰው ደግሞ ሁለት ምንዳ (አጅር) አለው።»
(ሶሒሕ አል-ቡኻሪ እና ሶሒሕ ሙስሊም)

🥰1
Forwarded from ᴀʟʜᴀᴍᴅᴜʟɪʟʟᴀʜ
አላህዬ 🥹 እሱ ለሱ ሚበጀውን አያቅምና ለኔ ዳረው🥹😂 እዚ እዛ ከሚል 😂
🤣1
𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐇𝐚𝐝𝐢𝐭𝐡....🦻🫵
ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል:-
قَالَ اللَّهُ عَزَّ وَجَلَّ إِذَا هَمَّ عَبْدِي بِحَسَنَةٍ فَلَمْ يَعْمَلْهَا كَتَبْتُهَا لَهُ حَسَنَةً، فَإِنْ عَمِلَهَا كَتَبْتُهَا لَهُ عَشْرَ حَسَنَاتٍ إِلَى سَبْعِمِائَةِ ضِعْفٍ، وَإِذَا هَمَّ بِسَيِّئَةٍ فَلَمْ يَعْمَلْهَا لَمْ أَكْتُبْهَا عَلَيْهِ، فَإِنْ عَمِلَهَا كَتَبْتُهَا سَيِّئَةً وَاحِدَةً "
"አላህ እንዲህ ይላል፦ 'ባሪያዬ አንድን መልካም ስራ ካሰበ (ካልሰራውም እንኳን) አንድ መልካም ስራ እጽፍለታለሁ። ከሰራው ደግሞ ከአስር እስከ ሰባት መቶ እጥፍ አድርጌ እጽፍለታለሁ። አንድን መጥፎ ስራ ካሰበ (ካልሰራው) ምንም አልጽፍበትም፤ ከሰራው ግን አንዲት መጥፎ ስራ ብቻ እጽፍበታለሁ።'"
📚ቡኻሪ 6491 ዘግበውታል

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
"ከእናንተ መካከል (ውዱኡን) በተሙሉና (በጥሩ) ሁኔታ አድርጎ፣ ከዚያም፦
أَشْهَدُ أَنْ لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، وَأَشْهَدُ أَنَّ مُحَمَّدًا عَبْدُهُ وَرَسُولُهُ
"አሽሃዱ አን ላ ኢላሃ ኢልላላሁ ወሐደሁ ላ ሸሪከ ለህ፣ ወአሽሃዱ አንነ ሙሐመደን ዐብዱሁ ወረሱሉህ።"
ብሎ የተናገረ ሰው (የጀነት) ስምንቱም በሮች (ይከፈቱለታል)፤ ከፈለገበት በር መግባት ይችላል።
☘️ሶሂህ ሙስሊም (234)

Forwarded from ...
Forwarded from 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 (𝐖𝐀𝐕𝐄𝐑◍𝐁𝐎𝐘)
ሁለተኛ ፎልደር ተዘጋጅቷል 5k+ ያላቹ ሰዎች ጥሩ አጋጣሚ ነው ኑ!
Link ልካቹ Wave ብላቹ አስቀምጡልኝ
𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM