የመንፈቅ ዓመት ማጠቃለያ ፈተና በስኬት ተጠናቀቀ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የጅማ ሀገረ ስብከት፣ የጅማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የ2018 ዓ.ም የሥርዓተ ትምህርት የ2ተኛዉ መንፈቅ ዓመት ማጠቃለያ ፈተናዉ አካሂዷል።
በዚሁ መሠረት በጅማ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ-ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ከሰኔ 27 እስከ 28/2018 ዓ.ም ድረስ ለአባላቱ ፈተናውን በአግባቡ የሰጠ ሲሆን፣ ሂደቱም በስኬት ተጠናቋል።

የተወደዳቹሁ የ ፭ ፣ ፮ ፣ ፱ ክፍል የፍኖተ ብርሃን ሰንበት ተማሪዎች ዛሬ የክረምት ትምህርት ይጀምራል! የነገረ ቅዱሳን ትምህርት በመ/ር መሠረት ይሰጣል እንዳትቀሩ!
📅 ሐምሌ ፮ - ፳፻፲፰
⏰ 11 : 00
📅 ሐምሌ ፮ - ፳፻፲፰
⏰ 11 : 00
❤1
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላ አሜን
በጅማ ደ/ሣ/ቅ ሚካኤል ካቴድራል ቤተክርስቲያን የፍኖተ-ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪ አባል የሆነችው የእህታችን ሃና አብዱለዚዝ ቤታቸው ለቅሶ ቤት ሻዪ 15/11/2018 ረቡዕ ስለምንሄድ
በሰአቱ ተገኙ
በጅማ ደ/ሣ/ቅ ሚካኤል ካቴድራል ቤተክርስቲያን የፍኖተ-ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪ አባል የሆነችው የእህታችን ሃና አብዱለዚዝ ቤታቸው ለቅሶ ቤት ሻዪ 15/11/2018 ረቡዕ ስለምንሄድ
በሰአቱ ተገኙ
ሰርግ የሚያገለግሉ
1 ስንታየው አበራ
2 ርብቃ ታመነ
3 ርብቃ መለሰ
4 አስቴር ገ/ሚካኤል
5 ማስተዋል ሽኩሪ
6 ሔርሜላ አሸናፊ
7 አብሳላት ወይኑ
8 ፎፁም ወሰን
9 ሩሐማ ሰለሞን
10 ቅድስት ግርማ
11ረድኤት ተስፋዬ
12 አብረሃም ማሞ
13 ፍቅር ደረጄ
14 ብሩክ መለሰ
15 ቃል ኪዳን ዘሪሁን
16 ራሔል ሀምዛ
ማሳሰቢያ
አዳር ግዴታ ነው ::
1 ስንታየው አበራ
2 ርብቃ ታመነ
3 ርብቃ መለሰ
4 አስቴር ገ/ሚካኤል
5 ማስተዋል ሽኩሪ
6 ሔርሜላ አሸናፊ
7 አብሳላት ወይኑ
8 ፎፁም ወሰን
9 ሩሐማ ሰለሞን
10 ቅድስት ግርማ
11ረድኤት ተስፋዬ
12 አብረሃም ማሞ
13 ፍቅር ደረጄ
14 ብሩክ መለሰ
15 ቃል ኪዳን ዘሪሁን
16 ራሔል ሀምዛ
ማሳሰቢያ
አዳር ግዴታ ነው ::
❤1
አገልግሎት የሚያገለግሉ ስም
የሰኞ
ሃይማኖት በቀለ
በአምላክ ቶማስ
ነፃነት አበባው
ያብስራ ታምራት
ምኞት ቦጋለ
ያብስራ ተሻለ
ዳግም ታምራት
ርብቃ ቡናሮ
ዋጀቤ ሄዮ
ብስራት አማኑኤል
ሃና ቴዲ
ቤተልሄም ግዛቸው
ፂሆን ተካልኝ
ቤተልሔም ዘመዴ
ቅድስት ዮሴፍ
ማክሰኞ
ሳምራዊት ሰይፉ
ሂሩት እንዳለ
ማልዳ አብነት
ሜሮን ወሰኔ
ኤፍራታ አባተ
ኤፍራታ ተፈራ
በእምነት ይታገሱ
ያብስራ ታምራት
ያብስራ ተሻለ
ትህትና ውለታ
ርብቃ ታደለ
ለታሪክ ዘመድ
አስቴር ገብረ ሚካኤል
መርከቤ ሃይሉ
ፂሆን ፈይሳ
ሐሙስ
ሙሉ ታደሰ
ራሔል ሃምዛ
አብሳላት መላኩ
ናትናኤል አበራ
ኤልሳቤጥ ማሞ
ሰላም ፍሰሃ
ረድኤት ንጉሴ
ናታኔም ፍሬዘር
ሃይማኖት ትግስቱ
ምኞት ቦጋለ
ቤተልሄም አለሙ
አኪያ ሃይሉ
ኢየሩሳሌም ደግፌ
ብሌን ፀጋዬ
ፅናት ፈይሳ
አርብ
ፍፁም ወሰን
ሲፈን አስፋው
ሶልያና ታምራት
ዳግማዊት አለማቸው
ምዕራፍ ድጋፌ
አዶናይ አበራ
ማልዳ አብነት
ሶስና ወልደ ሚካኤል
ሶልያና ደረጄ
ዳግማዊት አለማየው
ህይወት ታምራት
ሶሌያና አጥናፉ
እሁድ ጠዋት
ኪሩቤል ተገኔ
ያብስራ አያሌው
ተገኝ ተረፈ
ኤርሚያስ ተክሉ
ሚኪያስ የኔነህ
እታለም ክፍሌ
ነብያት ቾምቤ
ቃልኪዳን ዘሪሁን
ፀጋ ተክሉ
ድርሻዬ ተሾመ
ክርስቲና ውቢሸት
ኤፍራታ ተፋራ
ሄርሜላ አሸናፊ
ገሊላ ብርሃኑ
ሂወት ሽፈራው
እናትነሽ ማሞ
ረድኤት ገረመው
እሁድ ከሰአት ጉባኤ
ሳሙኤል ተስፋዬ
አብረሃም ማሞ
ኤፍሬም አሰፋ
ቢኒያም አያሌው
ቅድስት ግርማ
ሩሃማ ሰለሞን
ናትናኤል ካሳሁን
አስቴር ገብረ ሚካኤል
ያብስራ ተፈራ ...
ነፃነት በለጠ
ምኞት ተክለ ማርያም
ያብስራ ወሪሁን
ስንታየው አበራ
ገሊላ ተካልኝ
አብሳላት ወይኑ
ዳግም በቀለ
የሚጨመሩ ልጆች ስለሚኖሩ በእየጊዜው ማስተካከያ ይሰጣል
የሰኞ
ሃይማኖት በቀለ
በአምላክ ቶማስ
ነፃነት አበባው
ያብስራ ታምራት
ምኞት ቦጋለ
ያብስራ ተሻለ
ዳግም ታምራት
ርብቃ ቡናሮ
ዋጀቤ ሄዮ
ብስራት አማኑኤል
ሃና ቴዲ
ቤተልሄም ግዛቸው
ፂሆን ተካልኝ
ቤተልሔም ዘመዴ
ቅድስት ዮሴፍ
ማክሰኞ
ሳምራዊት ሰይፉ
ሂሩት እንዳለ
ማልዳ አብነት
ሜሮን ወሰኔ
ኤፍራታ አባተ
ኤፍራታ ተፈራ
በእምነት ይታገሱ
ያብስራ ታምራት
ያብስራ ተሻለ
ትህትና ውለታ
ርብቃ ታደለ
ለታሪክ ዘመድ
አስቴር ገብረ ሚካኤል
መርከቤ ሃይሉ
ፂሆን ፈይሳ
ሐሙስ
ሙሉ ታደሰ
ራሔል ሃምዛ
አብሳላት መላኩ
ናትናኤል አበራ
ኤልሳቤጥ ማሞ
ሰላም ፍሰሃ
ረድኤት ንጉሴ
ናታኔም ፍሬዘር
ሃይማኖት ትግስቱ
ምኞት ቦጋለ
ቤተልሄም አለሙ
አኪያ ሃይሉ
ኢየሩሳሌም ደግፌ
ብሌን ፀጋዬ
ፅናት ፈይሳ
አርብ
ፍፁም ወሰን
ሲፈን አስፋው
ሶልያና ታምራት
ዳግማዊት አለማቸው
ምዕራፍ ድጋፌ
አዶናይ አበራ
ማልዳ አብነት
ሶስና ወልደ ሚካኤል
ሶልያና ደረጄ
ዳግማዊት አለማየው
ህይወት ታምራት
ሶሌያና አጥናፉ
እሁድ ጠዋት
ኪሩቤል ተገኔ
ያብስራ አያሌው
ተገኝ ተረፈ
ኤርሚያስ ተክሉ
ሚኪያስ የኔነህ
እታለም ክፍሌ
ነብያት ቾምቤ
ቃልኪዳን ዘሪሁን
ፀጋ ተክሉ
ድርሻዬ ተሾመ
ክርስቲና ውቢሸት
ኤፍራታ ተፋራ
ሄርሜላ አሸናፊ
ገሊላ ብርሃኑ
ሂወት ሽፈራው
እናትነሽ ማሞ
ረድኤት ገረመው
እሁድ ከሰአት ጉባኤ
ሳሙኤል ተስፋዬ
አብረሃም ማሞ
ኤፍሬም አሰፋ
ቢኒያም አያሌው
ቅድስት ግርማ
ሩሃማ ሰለሞን
ናትናኤል ካሳሁን
አስቴር ገብረ ሚካኤል
ያብስራ ተፈራ ...
ነፃነት በለጠ
ምኞት ተክለ ማርያም
ያብስራ ወሪሁን
ስንታየው አበራ
ገሊላ ተካልኝ
አብሳላት ወይኑ
ዳግም በቀለ
የሚጨመሩ ልጆች ስለሚኖሩ በእየጊዜው ማስተካከያ ይሰጣል
❤1👏1
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ።
ውድ የፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት አባላቶቻችን እንደምን አላችሁ።
እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ ጾሙ የሰላም የበረከት የምሕረት እንዲሆንልዎ እየተመኘን እሁድ ነሐሴ 3/2018 ዓ.ም
"ኦርቶዶክሳዊ ማያ"
በተሰኘ ርዕስ በመ/ር ጌቱ ስልጠና ስለሚሰጥ ሁላችሁም ተዘጋጅታችሁ ማስታወሻ በመያዝ እንዲሁም ሌሎች ወጣቶችንም በመጋበዝ በስልጠናው እንድታተርፉበት ጥሪያችን ነው።
⏰ 7:30 ሰዓት ይከበር
📍ቀዳማይ አዳራሽ
🗓 ነሐሴ3/2018 ዓ.ም
ትምህርት ክፍል

❤5
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
የጅማ ደ/ሳ/ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን የፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ወር በገባ በ15 የቅዱስ ሚናስ እናም የቅዱስ ቂርቆስን ዝክር
አርብ በቀን 15/12/2018 ዓ/ም
ለመጀመሪያ ጊዜ ተዘክሯል
የቅዱሳኑ በፀሎት በረከታቸው ይደርብን አሜን
«ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ያገኛል፤ ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ያገኛል።» ማቴ 10÷41
የጅማ ደ/ሳ/ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን የፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ወር በገባ በ15 የቅዱስ ሚናስ እናም የቅዱስ ቂርቆስን ዝክር
አርብ በቀን 15/12/2018 ዓ/ም
ለመጀመሪያ ጊዜ ተዘክሯል
የቅዱሳኑ በፀሎት በረከታቸው ይደርብን አሜን
❤12
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
በሰንበት ትምህርት ቤታችን ከእዚ ቀደም የአብነት ትምርህት ለመስጠት ታስቦ የነበረው እቅድ ፈቃድ ስለተሰጠው
በነገው እለት ማለትም ረቡዕ በቀን 20/12/2018 ዓ/ም ከሰአት 11 ሰአት የቦታ ማስተካከል ስራ ስለሚኖረን
ሁላችሁም አባላት በሰአቱ ተገኙ
በሰንበት ትምህርት ቤታችን ከእዚ ቀደም የአብነት ትምርህት ለመስጠት ታስቦ የነበረው እቅድ ፈቃድ ስለተሰጠው
በነገው እለት ማለትም ረቡዕ በቀን 20/12/2018 ዓ/ም ከሰአት 11 ሰአት የቦታ ማስተካከል ስራ ስለሚኖረን
ሁላችሁም አባላት በሰአቱ ተገኙ
❤5
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
የቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን የፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤቱ አዳጊ እና ወጣት ክፍል ነገ ከሰአት 10 ሰአት የአምላካችን የመድሃኒ አለም ወርሃዊ ዝክር ስላለ እንድትገኙ እናሳስባለን
የቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን የፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤቱ አዳጊ እና ወጣት ክፍል ነገ ከሰአት 10 ሰአት የአምላካችን የመድሃኒ አለም ወርሃዊ ዝክር ስላለ እንድትገኙ እናሳስባለን
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
የቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን የፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤቱ አዳጊ እና ወጣት ክፍል በዛሬው እለት የአምላካችን የመድሃኒ አለም ወርሃዊ ዝክር ባማረ መልኩ ዘክሯል
ቸሩ መድሃኒ አለም አምላካችን ለወሩ በሰላም ያድርሰን አሜን
የቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን የፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤቱ አዳጊ እና ወጣት ክፍል በዛሬው እለት የአምላካችን የመድሃኒ አለም ወርሃዊ ዝክር ባማረ መልኩ ዘክሯል
ቸሩ መድሃኒ አለም አምላካችን ለወሩ በሰላም ያድርሰን አሜን
❤3