Debo Engineering
383 subscribers
149 photos
14 videos
4 files
123 links
Software Development Company
www.deboengineeering.com
Contact Us: @deboengineeringplc
+25194 954 0860
Download Telegram
ውድ ወዳጆቻችን ባለፈው ግዜ ኢትዮጵያን ወክለን "final finalist" በመሆን Mest Africa Challenge 2020 የተበላ ውድድር ከአፍሪካ ሀገራት ጋር እየተወዳደረን እንደሆነ ዳሳወቅን ይታወሳል። ወድድሩን online በzoom በመከታተል ድምፅዎን እንዲሰጡን እንጠይቃለን። ለመከታተል በመጀመሪያ በዚህ በመመዝገብ http://bit.ly/mestafricachallenge2020
ይመዝገቡ ከዛም (ነሃሴ 6) August 12,2020 ከቀኑ ዘጠኝ(9) ሰአት ላይ በ"Zoom" የሚካሄደውን online ገብታችሁ Debo Engineering'ን መርጣችሁ እንድትደግፊን በትልቅ አክብሮት እንጠይቃቸዋለን ።