DDU-SU President Office
3.15K subscribers
721 photos
12 videos
6 files
72 links
Download Telegram
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሲጠበቅ የነበረው የBig sister ፕሮጀክት   ዛሬ  በቀን ህዳር 25  2018  የተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳንት ጎሳ ከበደ በተገኘበት በይፋ ተከፍቷል:: በዚህም ፕሮግራም ላይ  ስለፕሮጀክቱ  በቂ ማብራሪ የተሰጠ ሲሆን ይህም ፕሮጀክት በተማሪዎች መካከል የቤተሰባዊነት ግንኙነትን ለመገንባት ያለመ ነው :: በተጨማሪም ነባር ተማሪዎች  ለ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ያላቸው ልምድ የሚያካፍሉበትን መድረክ የሚፈጥር ነው :: በዚህም ፕሮግራም ላይ ፕሬዝዳንት  ጎሳ ከበደ እና የሴቶች ጉዳይ ምክትል ፕሬዝዳንት ቢሊሱማ ጌታቸው ኤክስትራካሊኩላር አክቲቪቲ ላይ መሳተፍ እንዳለባቸው ያለቸውን ልምድ አካፍለዋል ::

Piroojeekti "Big Sister" jedhamu kan eegama kaan ture Har'aa guyyaa  25, 03,2018tti, Prezidaantii barattootaa Gosaa Kabbadaa idoo argamuutti, ifa ta’ee baneme jira. Ka’umsi piroojeektii kanaa irratti,  ibsa gahaa kennamee ture. Kuni immoo, piroojeektiin kun barattoota gidduu  hawaasummaa maatii dhaabuuf kan qophaa’e dha. Akkasumas, barattoota jiran barattoota haaraaf muxxanno walii qooduuf kaan qophaa’e dha. Pirograamii kana irratti, Prezidaantii Goosaa Kabbadaa fi ittiantun Prezidaantii Dubartootaa Biilisumaa Getachoo, akka isaan dhaabbata adda addaa qooda fudhatanni hirmattan beeksisanii jiruu.

"The much-anticipated Big Sister project was officially launched today, jan 3, 2026, at an event attended by the Student President, Gosa Kebede. During this program, a comprehensive explanation about the project was provided. This project is aimed at building family-like relationships among students. Furthermore, it creates a platform where senior students can share their experiences with new incoming students. At this event, President Gosa Kebede and the Vice President for Women's Affairs, Bilisuma Geletachew, shared their personal experiences, emphasizing the importance of participating in extracurricular activities."
10
#Exit_Exam_Update

የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገባችሁና አስፈላጊ መረጃዎችን ያሟላችሁ በሙሉ የፋይዳ መታወቂያችሁን በመጠቀም የራስ ማረጋጋጫ (Self-Identity Verification) ማድረግ ይጠበቅባችኋል፡፡

ማረጋገጫው አመልካቹ ባስገባው የ FAN ቁጥር እና የግል መረጃ ላይ የተመሰረተ እንደሆነ ተገልጿል፡፡

የማረጋገጥ ሒደቱ ከ2-3 ደቂቃ ብቻ የሚወስድ ሲሆን፤ የመውጫ ፈተናውን ለመውሰድ የግድ ነው ተብሏል፡፡

ተከታዩን ሊንክ ተጠቅመው ያረጋግጡ 👇
https://verify.ethernet.edu.et/

ለማረጋገጥ የሚያግዝዎና አጠቃቀሙን የሚያሳይ ቪዲዮ ፖርታሉ ላይ ያገኛሉ፡፡
1👍1
ይህ Id ወድቆ የተገኘ ሲሆን በ 0952890533 በመደወል መቀበል ይችላሉ።
1
👏54😭2
4🤣3
🔥4👍1
የገና በዓል አከባበር በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የዘንድሮውን የገና በዓል ዛሬ በደመቀና በሞቀ ሁኔታ ከተማሪዎች ጋር አብሮ አክብሯል። በበዓሉ አከባበር ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኡባ አደምን ጨምሮ፣ የዩኒቨርሲቲው ምክትል ፕሬዝዳንቶች፣ የተማሪዎች አገልግሎት ዲን እና የተማሪዎች ህብረት ተወካዮች ተገኝተዋል።

በቆይታቸውም የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች ለተማሪዎቹ የበዓል መግለጫና መልካም ምኞታቸውን ያስተላለፉ ሲሆን፣ ከተማሪዎች ጋር አብረው ጊዜ በማሳለፍ በግቢው ውስጥ ያለውን የአንድነትና የመተሳሰብ መንፈስ አጠናክረዋል።

በመጨረሻም የተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳንት ጎሳ ከበደ የዩኒቨርሲቲው የአመራር አካላት ከተማሪዎች ጋር በመሆን በዓሉን ስላከበሩና ዝግጅቱን ልዩ ስላደረጉት የላቀ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
2