DDU-SU President Office
3.15K subscribers
721 photos
12 videos
6 files
72 links
Download Telegram
DDU Super Cub Vibes ..!
👏13❤3
ለድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ
በግቢ ውስጥ በሚገኙ በሁሉም ካፌዎች ውስጥ ከዚህ በታች በተዘረዘረው የዋጋ ተመን መጠቀም የምትችሉ ሲሆን ከዚህ ዋጋ በላይ አገልግሎት ሲሰጥ ያገኛችሁትን

0923988323

0955651216

በዚህ ስልክ በመደወል ጥቆማ እና ቅሬታችሁን ማሳወቅ ትችላላችሁ።
🙏6👍3🤝1
የዚህ id ባለቤት
0917369065
በዚህ ስልክ ደውለህ መውሰድ ምትችል መሆኑን እናሳውቃለን
❤1
📢 Registration Is Now Open | Dire Forum 2026

The Dire Forum High-Level Horn of Africa Youth Forum has officially opened its registration.

This forum brings together young leaders, institutions, and partners committed to advancing sustainable peace and climate action in the Horn of Africa.

🗓 January 30 – February 01, 2026
📍 Dire Dawa, Ethiopia

🔗 Register now and be part of the regional dialogue shaping solutions and youth-led action.

Registration Link ;- https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfYkyG-na8T2ZiojG6CeVb14HL9HfAGU4KLqbhgwXLuS7xXVw/viewform?usp=sharing&ouid=107604732784089440744

Deadline;-January 05/2026

#DireForum #HornOfAfrica #YouthLeadership #Peacebuilding #ClimateAction #SDGs
❤4
😁4
❤2😁2
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ኢንተርፕራይዝ ካፌ በአዲስ መልክ አገልግሎት መስጠት ጀመረ!
ትናንት በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ የሚገኘው የኢንተርፕራይዝ ካፌ በአዲስ መልክ ስራ መጀመሩን ይፋ አድርጓል። ይህንኑ ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀው ልዩ የእራት ፕሮግራም ላይ የተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳንት ተማሪ ጎሳ ከበደ፣ የተማሪዎች ህብረት አመራሮች እንዲሁም ታዋቂ የማህበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች በክብር እንግድነት ተገኝተዋል።


📍 ቦታ፡ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ኢንተርፕራይዝ ካፌ(ሚኒ ሚዲያ አጠገብ)
❤8👻3
Kaaffeen Interpiraayizii Yuunivarsiitii Dirree Dhawaa Bifa Haaraan Tajaajila Kennuu Eegale!

Kaleessa Kaaffeen Interpiraayizii mooraa Yuunivarsiitii Dirree Dhawaa keessatti argamu bifa haaraan hojii eegaluu isaa ifa godheera. Sababa kanaan sagantaa irbaataa addaa qophaa'e irratti Pirezidaantiin Gamtaa Barattootaa barataa Gosaa Kabbadaa, hoggantootni Gamtaa Barattootaa akkasumas dhiibbaa uumtootni miidiyaa hawaasaa (Social Media Influencers) beekamoon keessummoota kabajaa ta'uun argamaniiru.
📍 Bakka: Kaaffee Interpiraayizii Yuunivarsiitii Dirree Dhawaa (Miinii Miidiyaa cinaatti)

Dire Dawa University Enterprise Cafe Begins Service with a Fresh New Look!
Yesterday, the Enterprise Cafe located within the Dire Dawa University campus officially announced that it has resumed operations with a renewed setup. To celebrate this occasion, a special dinner program was held where Student Union President Gosa Kebede, Student Union leaders, as well as prominent social media influencers were present as guests of honor.
📍 Location: Dire Dawa University Enterprise Cafe (Near Mini Media)
👍3❤2
ማስታወቂያ !!!

ለሴት ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ

በድ/ዳ/ዮ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች አካትቶ ትግበራ ስራ አስፈፃሚ ክፍል ለመውጫ ፈተና ይረዳቹ ዘንድ የኮምፒዩተር እና ስነልቦና ስልጠና ከ16/04/2018 -17/04/2018 ባሉት ቀናት 10:00 ላይ የሚጀመር ስልጠና ስለተዘጋጀላችሁ አስተዳደር ህንጻ አንደኛ ፎቅ ቁጥር 8 አጠገብ ባለው አዳራሽ መጥታችሁ ስልጠናውን እንድትወስዱ ስንል እናሳስባለን::
በተጨማሪም ድጋፍ ተጠቃሚ የሆናችሁ ሴት ተማሪዎች የመጨረሻ የጥር ወር የንፅህና መጠበቂያ ድጋፍ የሚሰጣችሁ ይሆናል::

https://t.me/DDUSUWA121
❤6
ውድ የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ
በዩኒቨርስቲው ውስጥ የተሰሩ የመሰረተ ልማት ምርቃት በነገው እለት ይካሄዳል  ይህንንም ምክንያት በማድረግ ለሁሉም ተማሪዎች የ non cafe ተማሪዎችን ጨምሮ  የምሳ ግብዣ ጥሪ ስለተደረገላቹ ሁላችሁም በግቢው ካፌ እንድትገኙ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን።

kabajamtoota Barattoota Yuuniversitii Dire Dawa hundaaf,
Booru guyya ebba Bu'uraale misooma Yuuniversitii keessatti hojetamanidha.Kanaafuu, barattoota moora keenya hunda keessanifu warreen  caffee fayadamtani fi non caffe tatan illee guyya booru  yaaminsa affeerra laaqana isiniif godhame jira,kanaafu kabajaan akka dhuftan isiin beeysifna.

Dear all students of Dire Dawa University, The inauguration of the infrastructure projects built in the university will be held tomorrow. For this reason, we would like to extend our message to all students, including non-cafe students, to attend a luncheon at the campus cafe.
❤23👏8😁7👍3🥱3🤔2👀2🤗2🤨1
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ 7 ታላላቅ ፕሮጀክቶችን አስመረቀ

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የዩኒቨርሲቲውን ገፅታ የሚቀይሩ፣ ምቹ የስራ አካባቢን የሚፈጥሩ፣ የፀጥታ እና ደህንነት ስራዎችን በእጅጉ የሚያግዙ፣ ለተማሪ የሚሰጥ አገልግሎትን የሚያሻሽሉ፣ የአካባቢውን ማህበረሰብ ችግሮች የሚቀርፉ እንዲሁም ዘመናዊ የህክምና አገልግሎትን መስጠት የሚያስችሉ ስራዎችን በብዛት አስመርቆ ለአገልግሎት ክፍት አድርጓል፡፡

በፕሮጀክት ማስመረቂያ መርሃ ግብሩ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሃር፣ ክብርት ዶ/ር ፍፁም አሰፋ የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር ሚንስትር እና የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ስራ አመራረ ቦርድ ሰብሳቢ፣ ክቡር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ በኢፌዲሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት፣ ስራ ስምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ፣ ክብርት ዶ/ር ኡባህ አደም የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት፣ የፌደራል መስሪያ ቤቶች ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣ የዩኒቨርሲቲው ቦርድ አባላት፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች እና የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ተገኝተው መርቀዋል፡፡

የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከዲር ጁሃር በዚሁ የምረቃ መርሃ ግብር ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልእክት “የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለመምህራን ምቹ የስራ አከባቢን ከመፍጠር ባሻገር የመምህራንን ፍልሰት ለመቀነሰ የሚያስችል ዘመናዊ የመኖሪያ ቤት መገንባቱ ለመምህራኑ የቤት ችግር እፎይታን ከማጎናፀፉም በላይ በአስተዳደራችን ያለውን የመኖሪያ ቤት እጥረት ለመቀነስ የሚረዳ ነው” ብለዋል፡፡
❤1